የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ጢሞቴዎስ 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • “አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ ፈጽም” (1-5)

        • ቃሉን በጥድፊያ ስሜት ስበክ (2)

      • “መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ” (6-8)

      • ጳውሎስ ስላለበት ሁኔታ የሰጠው መግለጫ (9-18)

      • የስንብት ቃላት (19-22)

2 ጢሞቴዎስ 4:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 5:28, 29፤ ሥራ 10:42
  • +ዮሐ 5:22፤ ሥራ 17:31፤ 2ቆሮ 5:10
  • +1ጢሞ 6:14, 15፤ 1ጴጥ 5:4
  • +ራእይ 11:15፤ 12:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    1/2010፣ ገጽ 10-11

2 ጢሞቴዎስ 4:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 2:15
  • +1ጢሞ 5:20፤ ቲቶ 1:7, 9, 13፤ 2:15
  • +2ጢሞ 2:24, 25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 165

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2012፣ ገጽ 15-16

    1/15/2008፣ ገጽ 8-9

    1/1/2003፣ ገጽ 29-30

    3/15/1999፣ ገጽ 10

    የአገልግሎት ትምህርት ቤት፣ ገጽ 266

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    2/2000፣ ገጽ 1

2 ጢሞቴዎስ 4:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጤናማውን ትምህርት፤ ጠቃሚውን ትምህርት።”

  • *

    ወይም “መስማት የሚፈልጉትን እንዲነግሯቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 1:9, 10
  • +1ጢሞ 4:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2012፣ ገጽ 15-16

    7/1/2005፣ ገጽ 5-6

2 ጢሞቴዎስ 4:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 17-18

    9/15/2002፣ ገጽ 17-18

    4/1/1994፣ ገጽ 29-31

2 ጢሞቴዎስ 4:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ምሥራቹን መስበክህን ቀጥል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 1:8፤ 2:3
  • +ሮም 15:19፤ ቆላ 1:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2019፣ ገጽ 2-7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2009፣ ገጽ 16-17

    3/15/2004፣ ገጽ 10, 15

    12/1/1995፣ ገጽ 8

2 ጢሞቴዎስ 4:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ፊልጵ 2:17 ላይ የሚገኘውን የግርጌ ማስታወሻ ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 28:6, 7
  • +ፊልጵ 1:23

2 ጢሞቴዎስ 4:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 9:26፤ 1ጢሞ 6:12
  • +ፊልጵ 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 276-277

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1999፣ ገጽ 17-18

2 ጢሞቴዎስ 4:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 9:25፤ ያዕ 1:12
  • +ዮሐ 5:22
  • +1ጴጥ 5:4፤ ራእይ 2:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 276-277

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 9

2 ጢሞቴዎስ 4:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2015፣ ገጽ 15

    5/15/2004፣ ገጽ 19-20

2 ጢሞቴዎስ 4:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የአሁኑን ዘመን።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 4:14፤ ፊል 23, 24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 12

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 10-11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2015፣ ገጽ 16

    11/15/1998፣ ገጽ 31

2 ጢሞቴዎስ 4:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 118

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2010፣ ገጽ 8-9

    11/15/2007፣ ገጽ 18

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 9

2 ጢሞቴዎስ 4:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:21፤ ቆላ 4:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 8

2 ጢሞቴዎስ 4:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከቆዳ የተዘጋጁትን ጥቅልሎች ያመለክታል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2011፣ ገጽ 18-19

    9/15/2008፣ ገጽ 31

    5/15/2008፣ ገጽ 22

    4/1/1998፣ ገጽ 11

2 ጢሞቴዎስ 4:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 28:4፤ 62:12፤ ምሳሌ 24:12

2 ጢሞቴዎስ 4:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2015፣ ገጽ 24-25

2 ጢሞቴዎስ 4:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 9:15
  • +መዝ 22:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2015፣ ገጽ 24-26, 28

2 ጢሞቴዎስ 4:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 20:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2015፣ ገጽ 25

2 ጢሞቴዎስ 4:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 16:3
  • +2ጢሞ 1:16

2 ጢሞቴዎስ 4:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 19:22
  • +ሥራ 21:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2015፣ ገጽ 25

2 ጢሞቴዎስ 4:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2012፣ ገጽ 12-13

    2/1/1994፣ ገጽ 17

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ጢሞ. 4:1ዮሐ 5:28, 29፤ ሥራ 10:42
2 ጢሞ. 4:1ዮሐ 5:22፤ ሥራ 17:31፤ 2ቆሮ 5:10
2 ጢሞ. 4:11ጢሞ 6:14, 15፤ 1ጴጥ 5:4
2 ጢሞ. 4:1ራእይ 11:15፤ 12:10
2 ጢሞ. 4:22ጢሞ 2:15
2 ጢሞ. 4:21ጢሞ 5:20፤ ቲቶ 1:7, 9, 13፤ 2:15
2 ጢሞ. 4:22ጢሞ 2:24, 25
2 ጢሞ. 4:31ጢሞ 1:9, 10
2 ጢሞ. 4:31ጢሞ 4:1
2 ጢሞ. 4:52ጢሞ 1:8፤ 2:3
2 ጢሞ. 4:5ሮም 15:19፤ ቆላ 1:25
2 ጢሞ. 4:6ዘኁ 28:6, 7
2 ጢሞ. 4:6ፊልጵ 1:23
2 ጢሞ. 4:71ቆሮ 9:26፤ 1ጢሞ 6:12
2 ጢሞ. 4:7ፊልጵ 3:14
2 ጢሞ. 4:81ቆሮ 9:25፤ ያዕ 1:12
2 ጢሞ. 4:8ዮሐ 5:22
2 ጢሞ. 4:81ጴጥ 5:4፤ ራእይ 2:10
2 ጢሞ. 4:10ቆላ 4:14፤ ፊል 23, 24
2 ጢሞ. 4:12ኤፌ 6:21፤ ቆላ 4:7
2 ጢሞ. 4:14መዝ 28:4፤ 62:12፤ ምሳሌ 24:12
2 ጢሞ. 4:17ሥራ 9:15
2 ጢሞ. 4:17መዝ 22:21
2 ጢሞ. 4:18ራእይ 20:4
2 ጢሞ. 4:19ሮም 16:3
2 ጢሞ. 4:192ጢሞ 1:16
2 ጢሞ. 4:20ሥራ 19:22
2 ጢሞ. 4:20ሥራ 21:29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ጢሞቴዎስ 4:1-22

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

4 በአምላክ ፊት እንዲሁም በሕያዋንና በሙታን+ ላይ በሚፈርደው+ በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት አጥብቄ አሳስብሃለሁ፤ ደግሞም በእሱ መገለጥና+ በመንግሥቱ+ አማካኝነት አዝሃለሁ፦ 2 ቃሉን ስበክ፤+ አመቺ በሆነ ጊዜም ሆነ በአስቸጋሪ ጊዜ በጥድፊያ ስሜት አገልግል፤ በብዙ ትዕግሥትና በማስተማር ጥበብ ውቀስ፣+ ገሥጽ እንዲሁም አጥብቀህ ምከር።+ 3 ትክክለኛውን ትምህርት* የማይታገሡበት ጊዜ ይመጣልና፤+ ከዚህ ይልቅ ከራሳቸው ፍላጎት ጋር በሚስማማ ሁኔታ ጆሯቸውን እንዲኮረኩሩላቸው* በዙሪያቸው አስተማሪዎችን ይሰበስባሉ።+ 4 እውነትን ከመስማት ጆሯቸውን ይመልሳሉ፤ ለተረትም ጆሮ ይሰጣሉ። 5 አንተ ግን በሁሉም ነገር የማስተዋል ስሜትህን ጠብቅ፣ መከራን በጽናት ተቋቋም፣+ የወንጌላዊነትን ሥራ አከናውን* እንዲሁም አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ ፈጽም።+

6 እኔ እንደ መጠጥ መባ እየፈሰስኩ ነውና፤*+ ደግሞም ነፃ የምለቀቅበት ጊዜ+ በጣም ቀርቧል። 7 መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ፤+ ሩጫውን ጨርሻለሁ፤+ እምነትን ጠብቄአለሁ። 8 ከዚህ በኋላ የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶ ይጠብቀኛል፤+ ጻድቅ ፈራጅ+ የሆነው ጌታ በፍርድ ቀን ይህን እንደ ሽልማት አድርጎ ይሰጠኛል፤+ ይሁንና ለእኔ ብቻ ሳይሆን የእሱን መገለጥ ለሚናፍቁ ሁሉ ነው።

9 ወደ እኔ ቶሎ ለመምጣት የተቻለህን ሁሉ አድርግ። 10 ዴማስ+ በአሁኑ ጊዜ ያለውን ሥርዓት* ወዶ፣ ትቶኝ ወደ ተሰሎንቄ ሄዷልና፤ ቄርቂስ ወደ ገላትያ፣ ቲቶ ደግሞ ወደ ድልማጥያ ሄደዋል። 11 አብሮኝ ያለው ሉቃስ ብቻ ነው። ማርቆስ በአገልግሎት ስለሚረዳኝ ከአንተ ጋር ይዘኸው ና። 12 ቲኪቆስን+ ግን ወደ ኤፌሶን ልኬዋለሁ። 13 ስትመጣ በጥሮአስ፣ ካርጶስ ጋ የተውኩትን ካባ እንዲሁም የመጽሐፍ ጥቅልሎቹን በተለይም ብራናዎቹን* አምጣልኝ።

14 የመዳብ አንጥረኛው እስክንድር ብዙ ጉዳት አድርሶብኛል። ይሖዋ* እንደ ሥራው ይከፍለዋል።+ 15 አንተም ከእሱ ተጠንቀቅ፤ መልእክታችንን ክፉኛ ተቃውሟልና።

16 የመጀመሪያ መከላከያዬን ባቀረብኩበት ወቅት ሁሉም ትተውኝ ሄዱ እንጂ ከእኔ ጎን የቆመ ማንም አልነበረም፤ አምላክ ይህን አይቁጠርባቸው። 17 ሆኖም የስብከቱ ሥራ በእኔ አማካኝነት ሙሉ በሙሉ እንዲፈጸምና ብሔራት ሁሉ እንዲሰሙት ጌታ አጠገቤ ቆሞ ኃይል ሰጠኝ፤+ ከአንበሳ አፍም ዳንኩ።+ 18 ጌታ ከክፉ ሥራ ሁሉ ይታደገኛል፤ እንዲሁም አድኖኝ ለሰማያዊ መንግሥቱ ያበቃኛል።+ ለእሱ ለዘላለም ክብር ይሁን። አሜን።

19 ለጵርስቅላና ለአቂላ+ እንዲሁም ለኦኔሲፎሮስ+ ቤተሰብ ሰላምታ አቅርብልኝ።

20 ኤርስጦስ+ በቆሮንቶስ ቀርቷል፤ ጢሮፊሞስ+ ግን ስለታመመ በሚሊጢን ትቼዋለሁ። 21 ክረምቱ ከመግባቱ በፊት ለመምጣት የተቻለህን ሁሉ አድርግ።

ኤውቡሉስ ሰላም ብሎሃል፤ እንዲሁም ጱዴስ፣ ሊኖስ፣ ቅላውዲያና ወንድሞች ሁሉ ሰላምታቸውን ልከውልሃል።

22 ጌታ ከምታሳየው መንፈስ ጋር ይሁን። ጸጋው ከእናንተ ጋር ይሁን።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ