የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 32
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ንጉሥና ገዢዎች ለፍትሕ ይገዛሉ (1-8)

      • ደንታ ቢስ ሴቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው (9-14)

      • መንፈስ ሲፈስ የሚገኝ በረከት (15-20)

ኢሳይያስ 32:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:10፤ መዝ 2:6፤ ሉቃስ 1:32, 33፤ ዮሐ 1:49
  • +መዝ 45:6፤ 72:1፤ ኢሳ 9:7፤ 11:4, 5፤ ኤር 23:5፤ ዘካ 9:9፤ ዕብ 1:9፤ ራእይ 19:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 164-165

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2007፣ ገጽ 25

    3/1/1999፣ ገጽ 16

    8/1/1998፣ ገጽ 15-17

    12/1/1995፣ ገጽ 18-19

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 329-332

ኢሳይያስ 32:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መጠለያ።”

  • *

    ወይም “እንደ መጠጊያ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 35:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 166-167

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 20

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    1/2017፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 16

    2/15/2002፣ ገጽ 20, 23

    3/1/1999፣ ገጽ 16

    1/1/1996፣ ገጽ 30

    12/1/1995፣ ገጽ 18-19

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 330-334

ኢሳይያስ 32:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 334-335

ኢሳይያስ 32:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 35:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 335

ኢሳይያስ 32:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 335-336

ኢሳይያስ 32:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፈሪሃ አምላክ የጎደለው ድርጊት ለመፈጸምና።”

  • *

    ወይም “የተራበ ሰው ነፍስ የሚበላ ነገር እንዳታገኝና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 2:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 335-337

ኢሳይያስ 32:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:26፤ ሚክ 7:3
  • +1ነገ 21:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 337

ኢሳይያስ 32:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተቀደሰ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 337-338

ኢሳይያስ 32:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 3:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 338-339

ኢሳይያስ 32:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 2:12፤ ሶፎ 1:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 338-339

ኢሳይያስ 32:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 3:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 338-339

ኢሳይያስ 32:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 339

ኢሳይያስ 32:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 22:2፤ ሰቆ 2:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 339

ኢሳይያስ 32:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:9, 10
  • +2ዜና 27:1, 3፤ ነህ 3:26
  • +ኢሳ 27:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 339-340

ኢሳይያስ 32:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:3
  • +ኢሳ 29:17፤ 35:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 340

ኢሳይያስ 32:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:1, 4፤ 60:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 340-341

ኢሳይያስ 32:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:165፤ ኢሳ 55:12
  • +ሕዝ 37:26፤ ሚክ 4:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 340-341

ኢሳይያስ 32:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:18፤ 65:22፤ ኤር 23:6፤ ሕዝ 34:25፤ ሆሴዕ 2:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 341

ኢሳይያስ 32:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 341

ኢሳይያስ 32:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የምትፈቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:23, 24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 341

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 32:1ዘፍ 49:10፤ መዝ 2:6፤ ሉቃስ 1:32, 33፤ ዮሐ 1:49
ኢሳ. 32:1መዝ 45:6፤ 72:1፤ ኢሳ 9:7፤ 11:4, 5፤ ኤር 23:5፤ ዘካ 9:9፤ ዕብ 1:9፤ ራእይ 19:11
ኢሳ. 32:2ኢሳ 35:6
ኢሳ. 32:4ኢሳ 35:6
ኢሳ. 32:6ሚክ 2:1
ኢሳ. 32:7ኤር 5:26፤ ሚክ 7:3
ኢሳ. 32:71ነገ 21:9, 10
ኢሳ. 32:9ኢሳ 3:16
ኢሳ. 32:10ሰቆ 2:12፤ ሶፎ 1:13
ኢሳ. 32:11ኢሳ 3:24
ኢሳ. 32:13ኢሳ 22:2፤ ሰቆ 2:15
ኢሳ. 32:142ነገ 25:9, 10
ኢሳ. 32:142ዜና 27:1, 3፤ ነህ 3:26
ኢሳ. 32:14ኢሳ 27:10
ኢሳ. 32:15ኢሳ 44:3
ኢሳ. 32:15ኢሳ 29:17፤ 35:1, 2
ኢሳ. 32:16ኢሳ 42:1, 4፤ 60:21
ኢሳ. 32:17መዝ 119:165፤ ኢሳ 55:12
ኢሳ. 32:17ሕዝ 37:26፤ ሚክ 4:3, 4
ኢሳ. 32:18ኢሳ 60:18፤ 65:22፤ ኤር 23:6፤ ሕዝ 34:25፤ ሆሴዕ 2:18
ኢሳ. 32:20ኢሳ 30:23, 24
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 32:1-20

ኢሳይያስ

32 እነሆ፣ ንጉሥ+ ለጽድቅ ይነግሣል፤+

መኳንንትም ፍትሕ ለማስፈን ይገዛሉ።

 2 እያንዳንዱም ከነፋስ እንደ መከለያ፣*

ከውሽንፍር እንደ መሸሸጊያ፣*

ውኃ በሌለበት ምድር እንደ ጅረት፣+

በደረቅ ምድርም እንደ ትልቅ ቋጥኝ ጥላ ይሆናል።

 3 በዚያ ጊዜ፣ የሚያዩ ሰዎች ዓይኖች አይጨፈኑም፤

የሚሰሙ ሰዎችም ጆሮዎች በትኩረት ያዳምጣሉ።

 4 የችኩሎች ልብ እውቀትን ያሰላስላል፤

የሚንተባተብ ምላስም አቀላጥፎና አጥርቶ ይናገራል።+

 5 የማመዛዘን ችሎታ የጎደለው ሰው ከእንግዲህ ለጋስ አይባልም፤

ሥርዓት የሌለው ሰውም ትልቅ ሰው አይባልም፤

 6 የማመዛዘን ችሎታ የጎደለው ሰው የማይረባ ነገር ይናገራልና፤

ደግሞም በይሖዋ ላይ ክህደት ለመፈጸምና* የውሸት ቃል ለመናገር፣

እንዲሁም የተራበ ሰው የሚበላ ነገር እንዳያገኝና*

የተጠማ ሰው የሚጠጣ ነገር እንዳያገኝ ለማድረግ

ልቡ ክፋትን ያውጠነጥናል።+

 7 ሥርዓት የሌለው ሰው የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች መጥፎ ናቸው፤+

ድሃው ትክክል የሆነውን ነገር በሚናገርበት ጊዜም እንኳ

የተጎሳቆለውን ሰው በውሸት ቃል ለማጥፋት

አሳፋሪ ለሆነ ምግባር ድጋፍ ይሰጣል።+

 8 ለጋስ ሰው ግን ስለ ልግስና ያስባል፤

ዘወትር የልግስና* ተግባር ለመፈጸም ይተጋል።

 9 “እናንተ ደንታ ቢስ ሴቶች፣ ተነሱ፤ ድምፄንም ስሙ!

እናንተ ግድየለሽ ሴቶች ልጆች፣+ የምናገረውን ነገር በትኩረት አዳምጡ!

10 እናንተ ግድየለሾች፣ ከአንድ ዓመት ብዙም ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ትሸበራላችሁ፤

ምክንያቱም የወይን ፍሬ የምትለቅሙበት ጊዜ ሲያልፍ የተሰበሰበ ፍሬ አይኖርም።+

11 እናንተ ደንታ ቢስ ሴቶች፣ ተንቀጥቀጡ!

እናንተ ግድየለሾች፣ ተሸበሩ!

ልብሳችሁን በሙሉ አውልቁ፤

በወገባችሁም ላይ ማቅ ታጠቁ።+

12 ስለ መልካሙ እርሻና ፍሬያማ ስለሆነው ወይን

በሐዘን ደረታችሁን ምቱ።

13 የሕዝቤን ምድር እሾህና አሜኬላ ይወርሱታልና፤

በደስታ ተሞልተው የነበሩትን ቤቶች ሁሉ፣

አዎ፣ በሐሴት ተሞልታ የነበረችውን ከተማ ይሸፍናሉ።+

14 የማይደፈረው ማማ ባዶ ሆኗልና፤

ሁካታ የነበረበት ከተማ ወና ቀርቷል።+

ኦፌልና+ መጠበቂያ ግንቡ ለዘለቄታው ጠፍ ሆነዋል፤

የዱር አህዮች መፈንጫና

የመንጎች መሰማሪያ ሆነዋል፤+

15 ይህም የሚሆነው መንፈስ ከላይ እስኪፈስብን፣+

ምድረ በዳውም የፍራፍሬ እርሻ እስከሚሆን፣

የፍራፍሬ እርሻውም እንደ ጫካ እስከሚቆጠር ድረስ ነው።+

16 ከዚያም በምድረ በዳ ፍትሕ ይሰፍናል፤

በፍራፍሬ እርሻም ጽድቅ ይኖራል።+

17 የእውነተኛ ጽድቅ ውጤት ሰላም፣+

የእውነተኛ ጽድቅ ፍሬም ዘላቂ ጸጥታና ደህንነት ይሆናል።+

18 ሕዝቤ ሰላማዊ በሆነ የመኖሪያ ስፍራ፣

አስተማማኝ በሆነ መኖሪያና ጸጥታ በሰፈነበት የማረፊያ ቦታ ይኖራል።+

19 ሆኖም በረዶው ጫካውን ያወድማል፤

ከተማዋም ሙሉ በሙሉ ትፈራርሳለች።

20 እናንተ በውኃዎች ሁሉ ዳር ዘር የምትዘሩ፣

በሬውንና አህያውንም የምትለቁ* ደስተኞች ናችሁ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ