የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፍጥረት የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክ ልጆች የሰዎችን ሴቶች ልጆች አገቡ (1-3)

      • ኔፍሊሞች ተወለዱ (4)

      • ይሖዋ በሰው ልጆች ክፋት አዘነ (5-8)

      • ኖኅ መርከብ እንዲሠራ ተልእኮ ተሰጠው (9-16)

      • አምላክ የጥፋት ውኃ እንደሚመጣ ተናገረ (17-22)

ዘፍጥረት 6:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የአምላክ ልጆች የሆኑትን መላእክት የሚያመለክት የዕብራይስጥ ዘይቤያዊ አነጋገር ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 1:6፤ 38:7፤ 2ጴጥ 2:4፤ ይሁዳ 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2013፣ ገጽ 22

    4/15/2010፣ ገጽ 20

    6/1/2008፣ ገጽ 5

    6/1/2007፣ ገጽ 5

    4/15/2000፣ ገጽ 27

    6/15/1997፣ ገጽ 15-16

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 93-94

ዘፍጥረት 6:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሥጋውን ፈቃድ ስለሚፈጽም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:4፤ 1ጴጥ 3:20
  • +2ጴጥ 3:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2012፣ ገጽ 22-23

    12/15/2010፣ ገጽ 30-31

    12/15/2003፣ ገጽ 15

    11/1/2001፣ ገጽ 9-10

    8/15/1999፣ ገጽ 16

    9/15/1998፣ ገጽ 11

ዘፍጥረት 6:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የሚያፈርጡ” ይኸውም ሌሎችን እያነሱ የሚያፈርጡ ማለት ሳይሆን አይቀርም። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 133

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2013፣ ገጽ 12

    6/15/2013፣ ገጽ 22

    4/1/2013፣ ገጽ 12-13

    6/1/2008፣ ገጽ 5

    6/1/2007፣ ገጽ 5

    11/15/2001፣ ገጽ 28

    4/15/2000፣ ገጽ 27-28

    6/15/1997፣ ገጽ 15-16

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 18

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 94

ዘፍጥረት 6:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 8:21፤ ኤር 17:9፤ ማቴ 15:19

ዘፍጥረት 6:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተከፋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:40, 41

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 86

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2004፣ ገጽ 5-6

    1/1/2004፣ ገጽ 29

    4/15/1998፣ ገጽ 7

ዘፍጥረት 6:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/1998፣ ገጽ 7

ዘፍጥረት 6:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በእሱ ትውልድ።”

  • *

    ወይም “ነቀፋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:1፤ ሕዝ 14:14፤ ዕብ 11:7
  • +2ጴጥ 2:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2017፣ ገጽ 11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2013፣ ገጽ 12

    6/1/2008፣ ገጽ 5-6

    9/1/2005፣ ገጽ 18-20

    11/15/2001፣ ገጽ 29

    12/15/1998፣ ገጽ 30

    11/15/1998፣ ገጽ 10

    9/15/1998፣ ገጽ 23

    6/1/1998፣ ገጽ 9

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 17

ዘፍጥረት 6:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 5:32

ዘፍጥረት 6:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2013፣ ገጽ 5

    12/15/2003፣ ገጽ 16-17

ዘፍጥረት 6:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 11:18
  • +ማቴ 24:37-39፤ 2ጴጥ 2:5

ዘፍጥረት 6:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:4

ዘፍጥረት 6:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ትልቅ ሣጥን።” ትልቅ ጀልባ።

  • *

    ወይም “ሬንጅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 11:7
  • +ዘፍ 14:10፤ ዘፀ 2:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    1/2007፣ ገጽ 20

ዘፍጥረት 6:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ክንድ 44.5 ሴንቲ ሜትር ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 156

    ንቁ!፣

    1/2007፣ ገጽ 20-21

ዘፍጥረት 6:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የዕብራይስጡ ቃል “ጾሃር” ነው። ይህ ቃል ከብርሃን ማስገቢያ ቀዳዳ ወይም መስኮት ይልቅ አንድ ክንድ ተዳፋት የሆነን ጣሪያ የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    1/2007፣ ገጽ 20

ዘፍጥረት 6:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሕይወት መንፈስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:7፤ 7:6, 11
  • +ዘፍ 7:21፤ መዝ 104:29፤ ማቴ 24:39፤ 2ጴጥ 2:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/1998፣ ገጽ 9

ዘፍጥረት 6:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2013፣ ገጽ 14

ዘፍጥረት 6:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 8:17
  • +ዘፍ 7:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2013፣ ገጽ 14

ዘፍጥረት 6:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:14, 15

ዘፍጥረት 6:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:29, 30

ዘፍጥረት 6:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 40:16፤ ዕብ 11:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2004፣ ገጽ 30

    12/15/1995፣ ገጽ 11-12

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፍ. 6:2ኢዮብ 1:6፤ 38:7፤ 2ጴጥ 2:4፤ ይሁዳ 6
ዘፍ. 6:3ዘፍ 7:4፤ 1ጴጥ 3:20
ዘፍ. 6:32ጴጥ 3:9
ዘፍ. 6:5ዘፍ 8:21፤ ኤር 17:9፤ ማቴ 15:19
ዘፍ. 6:6መዝ 78:40, 41
ዘፍ. 6:9ዘፍ 7:1፤ ሕዝ 14:14፤ ዕብ 11:7
ዘፍ. 6:92ጴጥ 2:5
ዘፍ. 6:10ዘፍ 5:32
ዘፍ. 6:12ራእይ 11:18
ዘፍ. 6:12ማቴ 24:37-39፤ 2ጴጥ 2:5
ዘፍ. 6:13ዘፍ 7:4
ዘፍ. 6:14ዕብ 11:7
ዘፍ. 6:14ዘፍ 14:10፤ ዘፀ 2:3
ዘፍ. 6:16ዘፍ 7:16
ዘፍ. 6:17ዘፍ 1:7፤ 7:6, 11
ዘፍ. 6:17ዘፍ 7:21፤ መዝ 104:29፤ ማቴ 24:39፤ 2ጴጥ 2:5
ዘፍ. 6:18ዘፍ 7:13
ዘፍ. 6:19ዘፍ 8:17
ዘፍ. 6:19ዘፍ 7:2
ዘፍ. 6:20ዘፍ 7:14, 15
ዘፍ. 6:21ዘፍ 1:29, 30
ዘፍ. 6:22ዘፀ 40:16፤ ዕብ 11:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፍጥረት 6:1-22

ዘፍጥረት

6 ሰዎች በምድር ላይ ቁጥራቸው እየጨመረ ሲሄድ ሴቶች ልጆችን ወለዱ፤ 2 የእውነተኛው አምላክ ልጆችም*+ የሰዎች ሴቶች ልጆች ውብ እንደሆኑ አስተዋሉ። በመሆኑም የመረጧቸውን ሁሉ ለራሳቸው ሚስቶች አድርገው ወሰዱ። 3 ከዚያም ይሖዋ “ሰው ሥጋ ስለሆነ* መንፈሴ ሰውን ለዘላለም አይታገሥም።+ በመሆኑም ዘመኑ 120 ዓመት ይሆናል”+ አለ።

4 በዚያ ዘመንም ሆነ ከዚያ በኋላ ኔፍሊም* በምድር ላይ ነበሩ። በዚያ ጊዜም የእውነተኛው አምላክ ልጆች ከሰዎች ሴቶች ልጆች ጋር ግንኙነት ፈጸሙ፤ ሴቶቹም ወንዶች ልጆችን ወለዱላቸው። እነሱም በጥንት ዘመን በኃያልነታቸው ዝና ያተረፉ ሰዎች ነበሩ።

5 በዚህም የተነሳ ይሖዋ የሰው ልጅ ክፋት በምድር ላይ እንደበዛና የልቡም ሐሳብ ሁሉ ምንጊዜም ወደ መጥፎ ብቻ ያዘነበለ+ እንደሆነ ተመለከተ። 6 ይሖዋም ሰዎችን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፤* ልቡም አዘነ።+ 7 በመሆኑም ይሖዋ እንዲህ አለ፦ “የፈጠርኳቸውን ሰዎች ከምድር ገጽ ጠራርጌ አጠፋለሁ፤ ሰውን ጨምሮ የቤት እንስሳትን እንዲሁም መሬት ለመሬት የሚሄዱ እንስሳትንና በሰማያት ላይ የሚበርሩ ፍጥረታትን አጠፋለሁ፤ ምክንያቱም እነሱን በመፍጠሬ ተጸጽቻለሁ።” 8 ኖኅ ግን በይሖዋ ፊት ሞገስ አገኘ።

9 የኖኅ ታሪክ ይህ ነው።

ኖኅ ጻድቅ ሰው ነበር።+ በዘመኑ* ከነበሩት ሰዎች መካከል እሱ እንከን* የሌለበት ሰው ነበር። ኖኅ ከእውነተኛው አምላክ ጋር ይሄድ ነበር።+ 10 ኖኅ ከጊዜ በኋላ ሴም፣ ካምና ያፌት+ የተባሉ ሦስት ወንዶች ልጆች ወለደ። 11 ይሁንና ምድር በእውነተኛው አምላክ ፊት ተበላሽታ ነበር፤ እንዲሁም በዓመፅ ተሞልታ ነበር። 12 አዎ፣ አምላክ ምድርን ተመለከተ፤ ምድርም ተበላሽታ ነበር፤+ ሰው* ሁሉ በምድር ላይ መንገዱን አበላሽቶ ነበር።+

13 ከዚህ በኋላ አምላክ ኖኅን እንዲህ አለው፦ “በእነሱ የተነሳ ምድር በዓመፅ ስለተሞላች ሥጋን ሁሉ ለማጥፋት ወስኛለሁ፤ ስለሆነም እነሱን ከምድር ጋር አጠፋቸዋለሁ።+ 14 አንተ ከጎፈር እንጨት ለራስህ መርከብ* ሥራ።+ በመርከቡም ውስጥ የተለያዩ ክፍሎችን ሥራ፤ እንዲሁም መርከቡን ከውስጥም ሆነ ከውጭ ቅጥራን*+ ለቅልቀው። 15 መርከቡንም የምትሠራው እንደሚከተለው ነው፦ የመርከቡ ርዝመት 300 ክንድ፣* ወርዱ 50 ክንድ እንዲሁም ከፍታው 30 ክንድ ይሁን። 16 በመርከቡም ላይ ከጣሪያው ሥር አንድ ክንድ ቁመት ያለው ብርሃን ማስገቢያ የሚሆን መስኮት* ሥራ፤ የመርከቡንም በር በጎኑ በኩል አድርግ፤+ መርከቡም ምድር ቤት እንዲሁም አንደኛና ሁለተኛ ፎቅ ይኑረው።

17 “እኔ ደግሞ ከሰማያት በታች የሕይወት እስትንፋስ* ያለውን ሥጋ ሁሉ ለማጥፋት በምድር ላይ የጥፋት ውኃ+ አመጣለሁ። በምድር ላይ ያለ ነገር ሁሉ ይጠፋል።+ 18 እኔም ከአንተ ጋር ቃል ኪዳኔን እመሠርታለሁ፤ አንተም ወደ መርከቡ መግባት አለብህ፤ አንተ፣ ከአንተም ጋር ወንዶች ልጆችህ፣ ሚስትህና የልጆችህ ሚስቶች ወደ መርከቡ መግባት ይኖርባችኋል።+ 19 ከአንተ ጋር በሕይወት እንዲተርፉ ከሁሉም ዓይነት ሕያው ፍጡር+ ተባዕትና እንስት እያደረግክ ሁለት ሁለት ወደ መርከቡ አስገባ፤+ 20 በሕይወት እንዲተርፉ የሚበርሩ ፍጥረታት እንደየወገናቸው፣ የቤት እንስሳት እንደየወገናቸው እንዲሁም በምድር ላይ ያሉ መሬት ለመሬት የሚሄዱ እንስሳት ሁሉ እንደየወገናቸው ሁለት ሁለት እየሆኑ ከአንተ ጋር ይግቡ።+ 21 ለአንተም ሆነ ለእንስሳቱ ምግብ እንዲሆን ማንኛውንም ዓይነት ምግብ+ ሰብስበህ ይዘህ ትገባለህ።”

22 ኖኅም አምላክ ያዘዘውን ሁሉ በተባለው መሠረት አከናወነ። ልክ እንደዚሁ አደረገ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ