የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ፊልጵስዩስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ፊልጵስዩስ የመጽሐፉ ይዘት

      • “በሥጋ አንመካም” (1-11)

        • “ሁሉንም ነገር እንደ ኪሳራ እቆጥረዋለሁ” (7-9)

      • ግቡ ላይ ለመድረስ እጣጣራለሁ (12-21)

        • “የሰማይ ዜጎች ነን” (20)

ፊልጵስዩስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 13:11፤ ፊልጵ 4:4፤ 1ተሰ 5:16

ፊልጵስዩስ 3:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የግርዘት ልማድን የሚደግፉ ሰዎችን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 5:2

ፊልጵስዩስ 3:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:4፤ ሮም 2:29፤ ቆላ 2:11
  • +ገላ 6:14፤ ዕብ 9:13, 14

ፊልጵስዩስ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 17:12፤ ዘሌ 12:3
  • +2ቆሮ 11:22
  • +ሥራ 23:6፤ 26:4, 5

ፊልጵስዩስ 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 8:3፤ 9:1, 2፤ ገላ 1:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/1999፣ ገጽ 29-31

ፊልጵስዩስ 3:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በፈቃደኝነት ትቼዋለሁ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 13:44

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2001፣ ገጽ 5-6

    7/15/1996፣ ገጽ 28-29

ፊልጵስዩስ 3:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቆሻሻ፤ ትርኪ ምርኪ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 46

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2012፣ ገጽ 22-23

    3/15/2012፣ ገጽ 27-28

    9/15/2009፣ ገጽ 24

    3/15/2005፣ ገጽ 19-20

    4/1/2001፣ ገጽ 5-6

    7/15/1996፣ ገጽ 28-29

ፊልጵስዩስ 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 2:15, 16
  • +ሮም 4:5
  • +ሮም 3:20-22

ፊልጵስዩስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 15:22፤ 2ቆሮ 13:4
  • +ሮም 6:5
  • +ሮም 8:17፤ 2ቆሮ 4:10፤ ቆላ 1:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2006፣ ገጽ 22

ፊልጵስዩስ 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 4:16፤ ራእይ 20:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2020፣ ገጽ 6-7

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 173

ፊልጵስዩስ 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 13:24፤ 1ጢሞ 6:12

ፊልጵስዩስ 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 9:62
  • +1ቆሮ 9:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2019፣ ገጽ 3-4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2012፣ ገጽ 28

    8/15/2008፣ ገጽ 28

    5/1/1996፣ ገጽ 31

ፊልጵስዩስ 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 3:1
  • +2ጢሞ 4:8፤ ዕብ 12:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 11

ፊልጵስዩስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 14:20፤ ዕብ 5:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2000፣ ገጽ 8-9

ፊልጵስዩስ 3:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 60

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2001፣ ገጽ 21

    10/1/1998፣ ገጽ 28-29

    6/1/1998፣ ገጽ 12

    3/15/1991፣ ገጽ 12-13

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    8/1994፣ ገጽ 3-4

ፊልጵስዩስ 3:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:16፤ 2ተሰ 3:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 29

ፊልጵስዩስ 3:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

ፊልጵስዩስ 3:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሥጋዊ ፍላጎታቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:5፤ ያዕ 3:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2008፣ ገጽ 4-5

    6/15/2001፣ ገጽ 15

ፊልጵስዩስ 3:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 18:36፤ ኤፌ 2:6፤ ቆላ 3:1
  • +ኤፌ 2:19
  • +1ቆሮ 1:7፤ 1ተሰ 1:10፤ ቲቶ 2:13፤ ዕብ 9:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2012፣ ገጽ 11

ፊልጵስዩስ 3:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “(ከክቡር አካሉ ጋር) እንዲስማማ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 15:42, 49
  • +1ቆሮ 15:27፤ ዕብ 2:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 335

ተዛማጅ ሐሳብ

ፊልጵ. 3:12ቆሮ 13:11፤ ፊልጵ 4:4፤ 1ተሰ 5:16
ፊልጵ. 3:2ገላ 5:2
ፊልጵ. 3:3ኤር 4:4፤ ሮም 2:29፤ ቆላ 2:11
ፊልጵ. 3:3ገላ 6:14፤ ዕብ 9:13, 14
ፊልጵ. 3:5ዘፍ 17:12፤ ዘሌ 12:3
ፊልጵ. 3:52ቆሮ 11:22
ፊልጵ. 3:5ሥራ 23:6፤ 26:4, 5
ፊልጵ. 3:6ሥራ 8:3፤ 9:1, 2፤ ገላ 1:13
ፊልጵ. 3:7ማቴ 13:44
ፊልጵ. 3:9ገላ 2:15, 16
ፊልጵ. 3:9ሮም 4:5
ፊልጵ. 3:9ሮም 3:20-22
ፊልጵ. 3:101ቆሮ 15:22፤ 2ቆሮ 13:4
ፊልጵ. 3:10ሮም 6:5
ፊልጵ. 3:10ሮም 8:17፤ 2ቆሮ 4:10፤ ቆላ 1:24
ፊልጵ. 3:111ተሰ 4:16፤ ራእይ 20:6
ፊልጵ. 3:12ሉቃስ 13:24፤ 1ጢሞ 6:12
ፊልጵ. 3:13ሉቃስ 9:62
ፊልጵ. 3:131ቆሮ 9:24
ፊልጵ. 3:14ዕብ 3:1
ፊልጵ. 3:142ጢሞ 4:8፤ ዕብ 12:1
ፊልጵ. 3:151ቆሮ 14:20፤ ዕብ 5:14
ፊልጵ. 3:171ቆሮ 4:16፤ 2ተሰ 3:9
ፊልጵ. 3:19ሮም 8:5፤ ያዕ 3:15
ፊልጵ. 3:20ዮሐ 18:36፤ ኤፌ 2:6፤ ቆላ 3:1
ፊልጵ. 3:20ኤፌ 2:19
ፊልጵ. 3:201ቆሮ 1:7፤ 1ተሰ 1:10፤ ቲቶ 2:13፤ ዕብ 9:28
ፊልጵ. 3:211ቆሮ 15:42, 49
ፊልጵ. 3:211ቆሮ 15:27፤ ዕብ 2:8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ፊልጵስዩስ 3:1-21

ለፊልጵስዩስ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

3 በመጨረሻም ወንድሞቼ፣ ምንጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ።+ ያንኑ ነገር ደግሜ ብጽፍላችሁ እኔን አይታክተኝም፤ ይህ ደግሞ ለእናንተ ጠቃሚ ነው።

2 ከውሾች ተጠንቀቁ፤ ጎጂ ነገር ከሚያደርጉ ሰዎች ተጠንቀቁ፤ ሥጋን ከሚቆርጡ* ሰዎች ተጠንቀቁ።+ 3 እውነተኛውን ግርዘት የተገረዝነው እኛ ነንና፤+ እኛ በአምላክ መንፈስ፣ ቅዱስ አገልግሎት እናቀርባለን፤ በክርስቶስ ኢየሱስ እንኩራራለን፤+ ደግሞም በሥጋ አንመካም፤ 4 ይሁንና በሥጋ የምመካበት ነገር አለኝ የሚል ማንም ቢኖር ያ ሰው እኔ ነኝ።

በሥጋ የሚመካበት ነገር እንዳለው አድርጎ የሚያስብ ሌላ ማንም ሰው ቢኖር እኔ እበልጣለሁ፦ 5 በስምንተኛው ቀን የተገረዝኩና+ ከእስራኤል ብሔር፣ ከቢንያም ነገድ የተገኘሁ ስሆን ከዕብራውያን የተወለድኩ ዕብራዊ ነኝ፤+ ስለ ሕግ ከተነሳ ፈሪሳዊ ነበርኩ፤+ 6 ስለ ቅንዓት ከተነሳ በጉባኤው ላይ ስደት አደርስ ነበር፤+ ሕጉን በመታዘዝ ስለሚገኘው ጽድቅ ከተነሳ ደግሞ እንከን የማይገኝብኝ መሆኔን አስመሥክሬአለሁ። 7 ሆኖም ለእኔ ትርፍ የነበረውን ነገር ሁሉ ለክርስቶስ ስል እንደ ኪሳራ ቆጥሬዋለሁ።*+ 8 ከዚህም በላይ ስለ ጌታዬ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ከሚገልጸው የላቀ ዋጋ ያለው እውቀት አንጻር ሁሉንም ነገር እንደ ኪሳራ እቆጥረዋለሁ። ለእሱ ስል ሁሉንም ነገር አጥቻለሁ፤ ያጣሁትንም ነገር ሁሉ እንደ ጉድፍ* እቆጥረዋለሁ፤ ይህም ክርስቶስን አገኝ ዘንድ ነው። 9 እንዲሁም ሕግ በመጠበቅ ባገኘሁት በራሴ ጽድቅ ሳይሆን በክርስቶስ በማመን+ በሚገኘው ጽድቅ+ ይኸውም በእምነት ላይ በተመሠረተው ከአምላክ በሚገኘው ጽድቅ+ ከክርስቶስ ጋር አንድ ለመሆን ነው። 10 ፍላጎቴ እሱንና የትንሣኤውን ኃይል+ ማወቅ እንዲሁም እሱ ለሞተው ዓይነት ሞት ራሴን አሳልፌ በመስጠት+ የሥቃዩ ተካፋይ+ መሆን ነው፤ 11 ደግሞም በተቻለ መጠን መጀመሪያ ላይ ትንሣኤ ከሚያገኙት መካከል መሆን ነው።+

12 አሁን ሽልማቱን አግኝቻለሁ ወይም አሁን ወደ ፍጽምና ደርሻለሁ ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስ እኔን የመረጠበትን ያን ነገር የራሴ ማድረግ እችል እንደሆነ ለማየት ጥረት እያደረግኩ ነው።+ 13 ወንድሞች፣ እኔ እንዳገኘሁት አድርጌ አላስብም፤ ነገር ግን ስለ አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ፦ ከኋላዬ ያሉትን ነገሮች እየረሳሁ+ ከፊቴ ወዳሉት ነገሮች እንጠራራለሁ፤+ 14 አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል የሚሰጠውን የሰማያዊውን ሕይወት+ ሽልማት አገኝ ዘንድ ግቡ ላይ ለመድረስ እየተጣጣርኩ ነው።+ 15 እንግዲህ ጎልማሳ+ የሆንነው እኛ ይህ አስተሳሰብ ይኑረን፤ በማንኛውም ረገድ ከዚህ የተለየ ሐሳብ ቢኖራችሁ አምላክ ትክክለኛውን አስተሳሰብ ይገልጥላችኋል። 16 ያም ሆነ ይህ ምንም ያህል እድገት ያደረግን ብንሆን በዚሁ መንገድ በአግባቡ ወደፊት መጓዛችንን እንቀጥል።

17 ወንድሞች፣ ሁላችሁም የእኔን ምሳሌ ተከተሉ፤+ እንዲሁም እኛ ከተውንላችሁ ምሳሌ ጋር በሚስማማ መንገድ የሚመላለሱትን ሁሉ ልብ ብላችሁ ተመልከቱ። 18 የክርስቶስ የመከራ እንጨት* ጠላቶች ሆነው የሚመላለሱ ብዙዎች አሉና፤ ከዚህ በፊት ደጋግሜ እጠቅሳቸው ነበር፤ ሆኖም አሁን በእንባ ጭምር እጠቅሳቸዋለሁ። 19 መጨረሻቸው ጥፋት ነው፤ ሆዳቸው* አምላካቸው ነው፤ ሊያፍሩበት በሚገባው ነገር ይኩራራሉ፤ አእምሯቸው ደግሞ ያተኮረው በምድራዊ ነገሮች ላይ ነው።+ 20 እኛ ግን የሰማይ+ ዜጎች ነን፤+ ከዚያ የሚመጣውንም አዳኝ ይኸውም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በጉጉት እንጠባበቃለን፤+ 21 እሱም ክብር የተላበሰውን አካሉን እንዲመስል፣* ታላቅ ኃይሉን ተጠቅሞ ደካማውን አካላችንን ይለውጠዋል፤+ እንዲሁም ሁሉንም ነገር ለራሱ ያስገዛል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ