የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕብራውያን 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕብራውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • ‘ከወትሮው የበለጠ ትኩረት ስጡ’ (1-4)

      • “ሁሉንም ነገር ከእግሩ በታች አስገዛህለት” (5-9)

      • ኢየሱስና ወንድሞቹ (10-18)

        • ‘ለመዳን የሚያበቃ ዋና ወኪል’ (10)

        • መሐሪ የሆነ ሊቀ ካህናት (17)

ዕብራውያን 2:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 73:2፤ ዕብ 3:12፤ 2ጴጥ 3:17
  • +ሉቃስ 8:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 60

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 9-10

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2013፣ ገጽ 9

    4/1/2004፣ ገጽ 11-12

    9/15/2002፣ ገጽ 10-12

    1/1/1998፣ ገጽ 6-8

ዕብራውያን 2:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 3:19
  • +ዘዳ 4:3፤ ይሁዳ 5

ዕብራውያን 2:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 10:28, 29
  • +ማር 1:14

ዕብራውያን 2:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 2:22
  • +1ቆሮ 12:11

ዕብራውያን 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 17:31፤ 2ጴጥ 3:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2009፣ ገጽ 11

    4/1/1994፣ ገጽ 6-7

ዕብራውያን 2:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 144:3

ዕብራውያን 2:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 8:4-6
  • +ማቴ 28:18፤ 1ቆሮ 15:27፤ ኤፌ 1:22
  • +1ጴጥ 3:22
  • +መዝ 110:1

ዕብራውያን 2:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 2:7
  • +ራእይ 5:9
  • +ኢሳ 53:5, 8፤ ሮም 5:17፤ 1ጢሞ 2:5, 6

ዕብራውያን 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:18, 19፤ 2ቆሮ 6:18
  • +ሥራ 5:31፤ ዕብ 12:2
  • +ሉቃስ 24:26፤ ዕብ 5:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1642

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1998፣ ገጽ 12-13, 19

ዕብራውያን 2:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:19፤ ዕብ 10:14
  • +ዮሐ 20:17
  • +ማቴ 12:50፤ ሮም 8:29

ዕብራውያን 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2007፣ ገጽ 21

    7/1/1997፣ ገጽ 17

ዕብራውያን 2:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 8:17
  • +ኢሳ 8:18

ዕብራውያን 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:14
  • +ኢዮብ 1:19
  • +ዘፍ 3:15፤ ሉቃስ 10:18፤ ዮሐ 8:44፤ 1ዮሐ 3:8፤ ራእይ 12:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2015፣ ገጽ 10

    3/15/2011፣ ገጽ 25

    10/15/2008፣ ገጽ 31-32

    1/15/2006፣ ገጽ 27

    7/1/2003፣ ገጽ 30

    9/1/1999፣ ገጽ 5

    2/1/1993፣ ገጽ 6

ዕብራውያን 2:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 25:8፤ ሮም 8:20, 21፤ 1ቆሮ 15:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 88-89

ዕብራውያን 2:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 3:29

ዕብራውያን 2:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሕዝቡን ኃጢአት ለማስተሰረይ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 3:25፤ 5:10፤ 1ዮሐ 2:1, 2፤ 4:10
  • +ፊልጵ 2:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2007፣ ገጽ 21

    2/1/2007፣ ገጽ 20-21

ዕብራውያን 2:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 4:15
  • +ዕብ 7:25፤ ራእይ 3:10

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕብ. 2:1መዝ 73:2፤ ዕብ 3:12፤ 2ጴጥ 3:17
ዕብ. 2:1ሉቃስ 8:15
ዕብ. 2:2ገላ 3:19
ዕብ. 2:2ዘዳ 4:3፤ ይሁዳ 5
ዕብ. 2:3ዕብ 10:28, 29
ዕብ. 2:3ማር 1:14
ዕብ. 2:4ሥራ 2:22
ዕብ. 2:41ቆሮ 12:11
ዕብ. 2:5ሥራ 17:31፤ 2ጴጥ 3:13
ዕብ. 2:6መዝ 144:3
ዕብ. 2:8መዝ 8:4-6
ዕብ. 2:8ማቴ 28:18፤ 1ቆሮ 15:27፤ ኤፌ 1:22
ዕብ. 2:81ጴጥ 3:22
ዕብ. 2:8መዝ 110:1
ዕብ. 2:9ፊልጵ 2:7
ዕብ. 2:9ራእይ 5:9
ዕብ. 2:9ኢሳ 53:5, 8፤ ሮም 5:17፤ 1ጢሞ 2:5, 6
ዕብ. 2:10ሮም 8:18, 19፤ 2ቆሮ 6:18
ዕብ. 2:10ሥራ 5:31፤ ዕብ 12:2
ዕብ. 2:10ሉቃስ 24:26፤ ዕብ 5:8
ዕብ. 2:11ዮሐ 17:19፤ ዕብ 10:14
ዕብ. 2:11ዮሐ 20:17
ዕብ. 2:11ማቴ 12:50፤ ሮም 8:29
ዕብ. 2:12መዝ 22:22
ዕብ. 2:13ኢሳ 8:17
ዕብ. 2:13ኢሳ 8:18
ዕብ. 2:14ዮሐ 1:14
ዕብ. 2:14ኢዮብ 1:19
ዕብ. 2:14ዘፍ 3:15፤ ሉቃስ 10:18፤ ዮሐ 8:44፤ 1ዮሐ 3:8፤ ራእይ 12:9
ዕብ. 2:15ኢሳ 25:8፤ ሮም 8:20, 21፤ 1ቆሮ 15:26
ዕብ. 2:16ገላ 3:29
ዕብ. 2:17ሮም 3:25፤ 5:10፤ 1ዮሐ 2:1, 2፤ 4:10
ዕብ. 2:17ፊልጵ 2:7
ዕብ. 2:18ዕብ 4:15
ዕብ. 2:18ዕብ 7:25፤ ራእይ 3:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕብራውያን 2:1-18

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

2 ቀስ በቀስ እንዳንወሰድ+ ለሰማናቸው ነገሮች ከወትሮው የበለጠ ትኩረት መስጠታችን አስፈላጊ የሆነው ለዚህ ነው።+ 2 በመላእክት አማካኝነት የተነገረው ቃል+ የጸና መሆኑ ከተረጋገጠ እንዲሁም ማንኛውም አለመታዘዝና መተላለፍ ከፍትሕ ጋር የሚስማማ ቅጣት የሚያስከትል ከሆነ+ 3 እንዲህ ያለውን ታላቅ መዳን ቸል ብንል እንዴት ከቅጣት ልናመልጥ እንችላለን?+ ይህ መዳን መጀመሪያ ጌታችን የተናገረው+ ሲሆን እሱን የሰሙት ሰዎችም ለእኛ አረጋግጠውልናል፤ 4 አምላክም በምልክቶች፣ በድንቅ ነገሮች፣ በተለያዩ ተአምራትና+ ከፈቃዱ ጋር በሚስማማ ሁኔታ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎችን በማደል መሥክሯል።+

5 ይህን የምንናገርለትን መጪውን ዓለም+ያስገዛው ለመላእክት አይደለምና። 6 ነገር ግን አንድ ምሥክር፣ አንድ ቦታ ላይ እንዲህ ብሏል፦ “ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? ወይስ ትንከባከበው ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?+ 7 ከመላእክት ጥቂት አሳነስከው፤ የክብርና የሞገስ ዘውድ ደፋህለት፤ እንዲሁም በእጆችህ ሥራ ላይ ሾምከው። 8 ሁሉንም ነገር ከእግሩ በታች አስገዛህለት።”+ አምላክ ሁሉንም ነገር ለእሱ ስላስገዛ፣+ ያላስገዛለት ምንም ነገር የለም።+ ይሁንና በአሁኑ ጊዜ ሁሉም ነገር ተገዝቶለት አናይም።+ 9 ነገር ግን ከመላእክት በጥቂቱ እንዲያንስ ተደርጎ የነበረው ኢየሱስ+ እስከ ሞት ድረስ መከራ በመቀበሉ+ አሁን የክብርና የሞገስ ዘውድ ደፍቶ እናየዋለን፤ እሱ በአምላክ ጸጋ ለሰው ሁሉ ሲል ሞትን ቀምሷል።+

10 ሁሉ ነገር የሚኖረው ለአምላክ ነው፤ የሚኖረውም በእሱ አማካኝነት ነው። ስለዚህ አምላክ ብዙ ልጆችን ክብር ለማጎናጸፍ+ ሲል ለመዳን የሚያበቃቸውን “ዋና ወኪል”+ በመከራ አማካኝነት ፍጹም ማድረጉ የተገባ ነበር።+ 11 የሚቀድሰውም ሆነ የሚቀደሱት ሰዎች፣+ ሁሉም ከአንድ አባት የመጡ ናቸውና፤+ ከዚህም የተነሳ እነሱን ወንድሞች ብሎ ለመጥራት አያፍርም፤+ 12 ምክንያቱም “ስምህን ለወንድሞቼ አሳውቃለሁ፤ በጉባኤ መካከልም በመዝሙር አወድስሃለሁ” ይላል።+ 13 ደግሞም “እኔ እምነቴን በእሱ ላይ እጥላለሁ” ይላል።+ እንደገናም “እነሆ! እኔና ይሖዋ* የሰጠኝ ልጆች” ይላል።+

14 ስለዚህ እነዚህ “ልጆች” ሥጋና ደም ስለሆኑ እሱም ሥጋና ደም ሆነ፤+ ይህም የሆነው ለሞት የመዳረግ አቅም ያለውን+ ዲያብሎስን በሞቱ አማካኝነት እንዳልነበረ ያደርገው ዘንድ ነው፤+ 15 እንዲሁም ሞትን በመፍራታቸው በሕይወት ዘመናቸው በሙሉ በባርነት ቀንበር የተያዙትን ሁሉ ነፃ እንዲያወጣ ነው።+ 16 እሱ እየረዳ ያለው መላእክትን እንዳልሆነ የታወቀ ነውና፤ ከዚህ ይልቅ እየረዳ ያለው የአብርሃምን ዘር ነው።+ 17 ስለሆነም ለሕዝቡ ኃጢአት የማስተሰረያ መሥዋዕት ለማቅረብ*+ በአምላክ አገልግሎት መሐሪና ታማኝ ሊቀ ካህናት ይሆን ዘንድ በሁሉ ረገድ እንደ “ወንድሞቹ” መሆን አስፈለገው።+ 18 በተፈተነ ጊዜ እሱ ራሱ መከራ ስለደረሰበት+ በፈተና ላይ ላሉት ሊደርስላቸው ይችላል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ