የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 43
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ሕዝቡን መልሶ ሰበሰበ (1-7)

      • አማልክት የገጠማቸው ግድድር (8-13)

        • “እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ” (10, 12)

      • ከባቢሎን ነፃ መውጣት (14-21)

      • “ጉዳያችንን አቅርበን እንሟገት” (22-28)

ኢሳይያስ 43:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 100:3፤ ኢሳ 43:15፤ 44:2, 21
  • +ኢሳ 44:23፤ ኤር 50:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 46-48

ኢሳይያስ 43:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:29
  • +ኢያሱ 3:15, 16፤ 2ነገ 2:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2022፣ ገጽ 4

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2019፣ ገጽ 3-4

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 47-48

ኢሳይያስ 43:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 48-49

ኢሳይያስ 43:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፍስህም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:5, 6
  • +ዘዳ 7:8፤ ኤር 31:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2019፣ ገጽ 3

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 48-50

ኢሳይያስ 43:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:10፤ 44:2፤ ኤር 30:10
  • +ዘዳ 30:1-3፤ መዝ 106:47፤ ኢሳ 66:20፤ ሕዝ 36:24፤ ሚክ 2:12፤ ዘካ 8:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 50

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1994፣ ገጽ 3-4

ኢሳይያስ 43:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 3:18
  • +ኤር 31:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 50

ኢሳይያስ 43:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 33:16
  • +መዝ 100:3፤ ኢሳ 29:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 50

ኢሳይያስ 43:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:9, 10፤ 42:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 46-47

ኢሳይያስ 43:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወደፊት የሚመጡትን የመጀመሪያዎቹን ነገሮች የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:1
  • +ኢሳ 41:21, 22፤ 44:7
  • +1ነገ 18:24, 25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 51-53

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/1993፣ ገጽ 21-22

ኢሳይያስ 43:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ትታመኑብኝ ዘንድ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 1:8፤ ራእይ 1:5
  • +ዘዳ 4:37
  • +ኢሳ 41:4
  • +ኢሳ 44:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2014፣ ገጽ 21-22

    9/1/1995፣ ገጽ 9-10, 12-13, 17

    7/1/1995፣ ገጽ 16-17

    5/15/1995፣ ገጽ 19

    1/15/1993፣ ገጽ 21-22

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 51-54

    የይሖዋ ምሥክሮች፣ ገጽ 5

    ማመራመር፣ ገጽ 413

ኢሳይያስ 43:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:4
  • +ኢሳ 12:2፤ ሆሴዕ 13:4፤ 1ጢሞ 2:3፤ ይሁዳ 25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 51-54

    ማመራመር፣ ገጽ 412

ኢሳይያስ 43:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:12
  • +ኢሳ 46:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2014፣ ገጽ 21-22

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 51-54

ኢሳይያስ 43:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:4፤ ራእይ 1:8
  • +ዘዳ 32:39
  • +ኢሳ 14:27፤ ዳን 4:35

ኢሳይያስ 43:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:6፤ 63:16
  • +ኢሳ 54:5
  • +ኢሳ 45:1, 2
  • +ኤር 50:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 54-55

ኢሳይያስ 43:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:18
  • +ኢሳ 43:1
  • +ዘዳ 33:5፤ መዝ 74:12፤ ኢሳ 33:22፤ ራእይ 11:17

ኢሳይያስ 43:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:16፤ ኢያሱ 3:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 54-55

ኢሳይያስ 43:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:4
  • +ኤር 51:39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 54-55

ኢሳይያስ 43:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2007፣ ገጽ 9

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 55-56

ኢሳይያስ 43:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:9
  • +ኢሳ 11:16፤ 40:3
  • +ኢሳ 41:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 55-57, 60

ኢሳይያስ 43:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:17፤ ኤር 31:9
  • +መዝ 33:12፤ ኢሳ 41:8፤ 1ጴጥ 2:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 55-57

ኢሳይያስ 43:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/1995፣ ገጽ 16-17, 19

ኢሳይያስ 43:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 2:5፤ ሆሴዕ 7:10፤ ሚክ 6:3
  • +ኢሳ 64:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 57, 59

ኢሳይያስ 43:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 66:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 57-59

ኢሳይያስ 43:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ የተጠቀሰው የዕብራይስጥ ቃል ጥሩ መዓዛ ያለውን ተክል ያመለክታል። ሆኖም የተክሉ ምንነት በእርግጠኝነት አይታወቅም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 3:14-16
  • +ኢሳ 1:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 57-59

ኢሳይያስ 43:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የዓመፅ ድርጊትህን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:7፤ 79:8, 9፤ ሕዝ 20:9
  • +ኢሳ 1:18፤ ኤር 50:20
  • +ኤር 31:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2007፣ ገጽ 10

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 59-60

ኢሳይያስ 43:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 59-60

ኢሳይያስ 43:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የሕጉን አስተማሪዎች የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 28:7፤ ኤር 5:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 59-60

ኢሳይያስ 43:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:4፤ 137:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 59-60

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 43:1መዝ 100:3፤ ኢሳ 43:15፤ 44:2, 21
ኢሳ. 43:1ኢሳ 44:23፤ ኤር 50:34
ኢሳ. 43:2ዘፀ 14:29
ኢሳ. 43:2ኢያሱ 3:15, 16፤ 2ነገ 2:8
ኢሳ. 43:4ዘፀ 19:5, 6
ኢሳ. 43:4ዘዳ 7:8፤ ኤር 31:3
ኢሳ. 43:5ኢሳ 41:10፤ 44:2፤ ኤር 30:10
ኢሳ. 43:5ዘዳ 30:1-3፤ መዝ 106:47፤ ኢሳ 66:20፤ ሕዝ 36:24፤ ሚክ 2:12፤ ዘካ 8:7
ኢሳ. 43:6ኤር 3:18
ኢሳ. 43:6ኤር 31:8
ኢሳ. 43:7ኤር 33:16
ኢሳ. 43:7መዝ 100:3፤ ኢሳ 29:23
ኢሳ. 43:8ኢሳ 6:9, 10፤ 42:18, 19
ኢሳ. 43:9ኢሳ 41:1
ኢሳ. 43:9ኢሳ 41:21, 22፤ 44:7
ኢሳ. 43:91ነገ 18:24, 25
ኢሳ. 43:10ሥራ 1:8፤ ራእይ 1:5
ኢሳ. 43:10ዘዳ 4:37
ኢሳ. 43:10ኢሳ 41:4
ኢሳ. 43:10ኢሳ 44:8
ኢሳ. 43:11ዘዳ 6:4
ኢሳ. 43:11ኢሳ 12:2፤ ሆሴዕ 13:4፤ 1ጢሞ 2:3፤ ይሁዳ 25
ኢሳ. 43:12ዘዳ 32:12
ኢሳ. 43:12ኢሳ 46:9, 10
ኢሳ. 43:13ኢሳ 41:4፤ ራእይ 1:8
ኢሳ. 43:13ዘዳ 32:39
ኢሳ. 43:13ኢሳ 14:27፤ ዳን 4:35
ኢሳ. 43:14ኢሳ 44:6፤ 63:16
ኢሳ. 43:14ኢሳ 54:5
ኢሳ. 43:14ኢሳ 45:1, 2
ኢሳ. 43:14ኤር 50:10
ኢሳ. 43:15መዝ 89:18
ኢሳ. 43:15ኢሳ 43:1
ኢሳ. 43:15ዘዳ 33:5፤ መዝ 74:12፤ ኢሳ 33:22፤ ራእይ 11:17
ኢሳ. 43:16ዘፀ 14:16፤ ኢያሱ 3:13
ኢሳ. 43:17ዘፀ 15:4
ኢሳ. 43:17ኤር 51:39
ኢሳ. 43:19ኢሳ 42:9
ኢሳ. 43:19ኢሳ 11:16፤ 40:3
ኢሳ. 43:19ኢሳ 41:18
ኢሳ. 43:20ኢሳ 41:17፤ ኤር 31:9
ኢሳ. 43:20መዝ 33:12፤ ኢሳ 41:8፤ 1ጴጥ 2:9
ኢሳ. 43:21ኢሳ 60:21
ኢሳ. 43:22ኤር 2:5፤ ሆሴዕ 7:10፤ ሚክ 6:3
ኢሳ. 43:22ኢሳ 64:7
ኢሳ. 43:23ኢሳ 66:3
ኢሳ. 43:24ዘሌ 3:14-16
ኢሳ. 43:24ኢሳ 1:14, 15
ኢሳ. 43:25መዝ 25:7፤ 79:8, 9፤ ሕዝ 20:9
ኢሳ. 43:25ኢሳ 1:18፤ ኤር 50:20
ኢሳ. 43:25ኤር 31:34
ኢሳ. 43:27ኢሳ 28:7፤ ኤር 5:31
ኢሳ. 43:28መዝ 79:4፤ 137:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 43:1-28

ኢሳይያስ

43 አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ ፈጣሪህ፣

እስራኤልም ሆይ የሠራህ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦

“እኔ ተቤዥቼሃለሁና+ አትፍራ።

በስምህ ጠርቼሃለሁ።

አንተ የእኔ ነህ።

 2 በውኃዎች መካከል ስታልፍ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤+

በወንዞችም መካከል ስትሻገር አያሰምጡህም።+

በእሳት መካከል ስትሄድ አትቃጠልም፤

ነበልባሉም አይፈጅህም።

 3 እኔ ይሖዋ አምላክህ፣

የእስራኤል ቅዱስ፣ አዳኝህ ነኝና።

ግብፅን ለአንተ ቤዛ አድርጌ ሰጥቻለሁ፤

ኢትዮጵያንና ሴባን በአንተ ምትክ ሰጥቻለሁ።

 4 አንተ በዓይኔ ፊት ውድ ሆነሃልና፤+

የተከበርክም ነህ፤ እኔም ወድጄሃለሁ።+

ስለዚህ በአንተ ምትክ ሰዎችን፣

በሕይወትህም* ምትክ ብሔራትን እሰጣለሁ።

 5 እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ።+

ዘርህን ከምሥራቅ አመጣለሁ፤

ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።+

 6 ሰሜንን ‘ልቀቃቸው!’ እለዋለሁ፤+

ደቡብንም እንዲህ እለዋለሁ፦ ‘አታግታቸው።

ወንዶች ልጆቼን ከሩቅ፣ ሴቶች ልጆቼንም ከምድር ዳርቻ አምጣ፤+

 7 በስሜ የተጠራውን፣+

ለክብሬም የፈጠርኩትን፣

የሠራሁትንና ያበጀሁትን ሁሉ አምጣ።’+

 8 ዓይን ቢኖራቸውም ዕውር የሆኑትን፣

ጆሮ ቢኖራቸውም ደንቆሮ የሆኑትን ሰዎች አውጣ።+

 9 ብሔራት ሁሉ አንድ ቦታ ይሰብሰቡ፤

ሕዝቦችም በአንድነት ይሰብሰቡ።+

ከመካከላቸው ይህን ሊናገር የሚችል ማን አለ?

ወይስ የመጀመሪያዎቹን ነገሮች ሊነግሩን ይችላሉ?*+

ትክክል መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ ምሥክሮቻቸውን ያቅርቡ፤

ወይም ሰምተው ‘ይህ እውነት ነው!’ ይበሉ።”+

10 “እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ”+ ይላል ይሖዋ፤

“አዎ፣ የመረጥኩት አገልጋዬ ናችሁ፤+

ይህም ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ*

ደግሞም እኔ ምንጊዜም ያው እንደሆንኩ ታስተውሉ ዘንድ ነው።+

ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም፤

ከእኔም በኋላ የለም።+

11 እኔ፣ አዎ እኔ ይሖዋ ነኝ፤+ ከእኔ በቀር አዳኝ የለም።”+

12 “በመካከላችሁ ባዕድ አምላክ ባልነበረበት ጊዜ

የተናገርኩት፣ ያዳንኩትና ያሳወቅኩት እኔ ነኝ።+

ስለዚህ እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ” ይላል ይሖዋ፤ “እኔም አምላክ ነኝ።+

13 ደግሞም እኔ ምንጊዜም ያው ነኝ፤+

ከእጄም አንዳች ነገር ሊነጥቅ የሚችል የለም።+

እርምጃ በምወስድበት ጊዜ ሊያግድ የሚችል ማን ነው?”+

14 እናንተን የሚቤዠው+ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦

“ለእናንተ ስል ወደ ባቢሎን እሰዳለሁ፤ የበሮቹንም መቀርቀርያዎች ሁሉ እጥላለሁ፤+

በመርከቦቻቸው ላይ ያሉት ከለዳውያንም በጭንቀት ይጮኻሉ።+

15 እኔ ይሖዋ የእናንተ ቅዱስ፣+ የእስራኤል ፈጣሪ፣+ ንጉሣችሁ ነኝ።”+

16 ይሖዋ ይኸውም

በባሕር መካከል መንገድ የሚያበጀው፣

በሚናወጡ ውኃዎችም መካከል ጎዳና የሚዘረጋው፣+

17 የጦር ሠረገላውንና ፈረሱን፣+

ሠራዊቱንና ኃያላን ተዋጊዎቹን በአንድነት የሚያወጣው አምላክ እንዲህ ይላል፦

“ይተኛሉ፤ አይነሱምም።+

እንደሚነድ የጧፍ ክር ተዳፍነው ይጠፋሉ።”

18 “የቀድሞዎቹን ነገሮች አታስታውሱ፤

ያለፈውንም ነገር አታውጠንጥኑ።

19 እነሆ፣ አዲስ ነገር አደርጋለሁ፤+

አሁንም እንኳ መከናወን ጀምሯል።

ይህን አታስተውሉም?

በምድረ በዳ መንገድ አዘጋጃለሁ፤+

በበረሃም ወንዞችን አፈልቃለሁ።+

20 የዱር አውሬ፣ ቀበሮዎችና

ሰጎኖች ያከብሩኛል፤

በምድረ በዳ ውኃ፣

በበረሃም ወንዞችን እሰጣለሁና፤+

ይህን የማደርገው የመረጥኩት ሕዝቤ+ እንዲጠጣ፣

21 ለራሴ የሠራሁትም ሕዝብ እንዲጎነጭ ነው፤

ሕዝቤ ውዳሴዬን እንዲያውጅ ይህን አደርጋለሁ።+

22 እስራኤል ሆይ፣ አንተ ግን የእኔ ነገር ስለታከተህ፣+

ያዕቆብ ሆይ፣ አልጠራኸኝም።+

23 ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ ለማቅረብ በግ አላመጣህልኝም፤

ወይም መሥዋዕቶች በማቅረብ አላከበርከኝም።

ስጦታ እንድታመጣልኝ አላስገደድኩህም፤

ነጭ ዕጣን አቅርብልኝ ብዬም አላሰለቸሁህም።+

24 በገንዘብህ ጠጅ ሣር* አልገዛህልኝም፤

በመሥዋዕቶችህም ስብ አላጠገብከኝም።+

ከዚህ ይልቅ ኃጢአትህን አሸክመኸኛል፤

በምትፈጽማቸውም በደሎች አሰልችተኸኛል።+

25 ስለ ራሴ ስል+ በደልህን* እኔ ራሴ እደመስሰዋለሁ፤+

ኃጢአትህንም አላስታውስም።+

26 እስቲ አስታውሰኝ፤ ጉዳያችንን አቅርበን እንሟገት፤

ትክክለኛ መሆንህን ለማረጋገጥ በበኩልህ ጉዳይህን ተናገር።

27 የመጀመሪያው አባትህ ኃጢአት ሠርቷል፤

የገዛ ቃል አቀባዮችህም* በእኔ ላይ ዓምፀዋል።+

28 ስለዚህ በቅዱሱ ስፍራ የሚገኙትን መኳንንት አረክሳለሁ፤

ያዕቆብንም ለጥፋት አሳልፌ እሰጠዋለሁ፤

እስራኤልንም ለስድብ እዳርገዋለሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ