የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 31
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የእስራኤል ቀሪዎች ዳግመኛ በምድሪቱ ላይ ይሰፍራሉ (1-30)

        • ‘ራሔል ስለ ልጆቿ አለቀሰች’ (15)

      • “አዲስ ቃል ኪዳን” (31-40)

ኤርምያስ 31:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:12፤ ኤር 30:22፤ 31:33

ኤርምያስ 31:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለአንቺ ታማኝ ፍቅር ማሳየቴን ቀጠልኩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:8

ኤርምያስ 31:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚፈነድቁትን ሰዎች ጭፈራ እየጨፈርሽ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 33:7፤ አሞጽ 9:11
  • +ኤር 30:18, 19

ኤርምያስ 31:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 9:14፤ ሚክ 4:4
  • +ዘዳ 30:9፤ ኢሳ 65:21, 22

ኤርምያስ 31:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 2:3፤ ኤር 50:4, 5

ኤርምያስ 31:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:43፤ ኢሳ 44:23
  • +ኢሳ 1:9፤ ኤር 23:3፤ ኢዩ 2:32

ኤርምያስ 31:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 43:6፤ ኤር 3:12
  • +ዘዳ 30:4፤ ሕዝ 20:34፤ 34:12
  • +ኢሳ 35:6፤ 42:16
  • +ዕዝራ 2:1, 64

ኤርምያስ 31:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደረቅ ወንዞች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:4
  • +ኢሳ 35:7፤ 49:10
  • +ዘፍ 48:14፤ ዘፀ 4:22

ኤርምያስ 31:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:11፤ 42:10
  • +ኢሳ 40:11፤ ሕዝ 34:11-13፤ ሚክ 2:12

ኤርምያስ 31:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መልሶ ያመጣዋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:23፤ 48:20
  • +ኢሳ 49:25

ኤርምያስ 31:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከይሖዋ በሚያገኟቸው መልካም ነገሮች።”

  • *

    ወይም “ነፍሳቸው ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ትሆናለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 3:13፤ መዝ 126:1፤ ኢሳ 51:11
  • +ኢዩ 3:18
  • +ኢሳ 65:10
  • +ኢሳ 58:11
  • +ኢሳ 35:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 278-279

ኤርምያስ 31:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 8:4
  • +ዕዝራ 3:12
  • +ኢሳ 51:3፤ 65:19

ኤርምያስ 31:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የካህናቱን ነፍስ።”

  • *

    ቃል በቃል “በስብ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:9፤ ኢሳ 63:7

ኤርምያስ 31:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስለ ልጆቿ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 18:21, 25፤ ኤር 40:1
  • +ሰቆ 1:16
  • +ማቴ 2:16-18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 24

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2014፣ ገጽ 21

    8/15/2011፣ ገጽ 10

ኤርምያስ 31:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 1:5፤ ኤር 23:3፤ ሕዝ 11:17፤ ሆሴዕ 1:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2014፣ ገጽ 21

ኤርምያስ 31:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 29:11
  • +ኤር 46:27

ኤርምያስ 31:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2012፣ ገጽ 10-11

ኤርምያስ 31:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:1-3
  • +ዕዝራ 9:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2012፣ ገጽ 11

ኤርምያስ 31:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:9፤ ሆሴዕ 14:4
  • +ሆሴዕ 11:8
  • +ዘዳ 32:36፤ ሚክ 7:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2012፣ ገጽ 11

    11/1/1994፣ ገጽ 12-13

ኤርምያስ 31:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 62:10
  • +ኢሳ 35:8

ኤርምያስ 31:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:26
  • +ዘካ 8:3

ኤርምያስ 31:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 33:12፤ ሕዝ 36:10, 11

ኤርምያስ 31:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የዛለችውን ነፍስ።”

  • *

    ወይም “የደከመችውንም ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 107:9

ኤርምያስ 31:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:9፤ ሕዝ 36:9፤ ሆሴዕ 2:23

ኤርምያስ 31:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 44:27፤ 45:4
  • +መዝ 102:16፤ 147:2፤ ኤር 24:6

ኤርምያስ 31:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ደነዘ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 18:2-4

ኤርምያስ 31:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:27, 28፤ ሉቃስ 22:20፤ 1ቆሮ 11:25፤ ዕብ 8:8-12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2010፣ ገጽ 26-27

    2/1/1998፣ ገጽ 12-13

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 100-101, 106-107

ኤርምያስ 31:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ባላቸው” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:5
  • +ሕዝ 16:59

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/1998፣ ገጽ 12-13

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 100-101

ኤርምያስ 31:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 11:19
  • +ዕብ 10:16
  • +ኤር 24:7፤ 30:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2007፣ ገጽ 11

    3/15/1998፣ ገጽ 13-14

    2/1/1998፣ ገጽ 15, 19-20

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 113-114

ኤርምያስ 31:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 54:13፤ ዮሐ 17:3
  • +ኢሳ 11:9፤ ዕን 2:14
  • +ኤር 33:8፤ 50:20፤ ማቴ 26:27, 28፤ ዕብ 8:10-12፤ 9:15፤ 10:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 175

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 265-267

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2012፣ ገጽ 30

    2/1/1998፣ ገጽ 15-16, 19-20

    12/1/1997፣ ገጽ 12-13

    ንቁ!፣

    10/8/1995፣ ገጽ 27-29

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 116-118, 119-120

ኤርምያስ 31:35

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደንቦች ያወጣው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:15

ኤርምያስ 31:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 54:10፤ ኤር 33:20, 21

ኤርምያስ 31:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 30:11

ኤርምያስ 31:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 3:1፤ ዘካ 14:10
  • +2ዜና 26:9
  • +ነህ 12:27፤ ኢሳ 44:28፤ ኤር 30:18

ኤርምያስ 31:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 1:16

ኤርምያስ 31:40

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በስብ የራሰ አመድ።” መሥዋዕት ሆነው በሚቀርቡት እንስሳት ስብ የራሰውን አመድ ያመለክታል።

  • *

    ወይም “ረባዳማ ሜዳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 15:23፤ 2ነገ 23:6፤ ዮሐ 18:1
  • +ነህ 3:28
  • +ኢዩ 3:17

ተዛማጅ ሐሳብ

ኤር. 31:1ዘሌ 26:12፤ ኤር 30:22፤ 31:33
ኤር. 31:3ዘዳ 7:8
ኤር. 31:4ኤር 33:7፤ አሞጽ 9:11
ኤር. 31:4ኤር 30:18, 19
ኤር. 31:5አሞጽ 9:14፤ ሚክ 4:4
ኤር. 31:5ዘዳ 30:9፤ ኢሳ 65:21, 22
ኤር. 31:6ኢሳ 2:3፤ ኤር 50:4, 5
ኤር. 31:7ዘዳ 32:43፤ ኢሳ 44:23
ኤር. 31:7ኢሳ 1:9፤ ኤር 23:3፤ ኢዩ 2:32
ኤር. 31:8ኢሳ 43:6፤ ኤር 3:12
ኤር. 31:8ዘዳ 30:4፤ ሕዝ 20:34፤ 34:12
ኤር. 31:8ኢሳ 35:6፤ 42:16
ኤር. 31:8ዕዝራ 2:1, 64
ኤር. 31:9ኤር 50:4
ኤር. 31:9ኢሳ 35:7፤ 49:10
ኤር. 31:9ዘፍ 48:14፤ ዘፀ 4:22
ኤር. 31:10ኢሳ 11:11፤ 42:10
ኤር. 31:10ኢሳ 40:11፤ ሕዝ 34:11-13፤ ሚክ 2:12
ኤር. 31:11ኢሳ 44:23፤ 48:20
ኤር. 31:11ኢሳ 49:25
ኤር. 31:12ዕዝራ 3:13፤ መዝ 126:1፤ ኢሳ 51:11
ኤር. 31:12ኢዩ 3:18
ኤር. 31:12ኢሳ 65:10
ኤር. 31:12ኢሳ 58:11
ኤር. 31:12ኢሳ 35:10
ኤር. 31:13ዘካ 8:4
ኤር. 31:13ዕዝራ 3:12
ኤር. 31:13ኢሳ 51:3፤ 65:19
ኤር. 31:14ዘዳ 30:9፤ ኢሳ 63:7
ኤር. 31:15ኢያሱ 18:21, 25፤ ኤር 40:1
ኤር. 31:15ሰቆ 1:16
ኤር. 31:15ማቴ 2:16-18
ኤር. 31:16ዕዝራ 1:5፤ ኤር 23:3፤ ሕዝ 11:17፤ ሆሴዕ 1:11
ኤር. 31:17ኤር 29:11
ኤር. 31:17ኤር 46:27
ኤር. 31:19ዘዳ 30:1-3
ኤር. 31:19ዕዝራ 9:6
ኤር. 31:20ኤር 31:9፤ ሆሴዕ 14:4
ኤር. 31:20ሆሴዕ 11:8
ኤር. 31:20ዘዳ 32:36፤ ሚክ 7:18
ኤር. 31:21ኢሳ 62:10
ኤር. 31:21ኢሳ 35:8
ኤር. 31:23ኢሳ 1:26
ኤር. 31:23ዘካ 8:3
ኤር. 31:24ኤር 33:12፤ ሕዝ 36:10, 11
ኤር. 31:25መዝ 107:9
ኤር. 31:27ዘዳ 30:9፤ ሕዝ 36:9፤ ሆሴዕ 2:23
ኤር. 31:28ኤር 44:27፤ 45:4
ኤር. 31:28መዝ 102:16፤ 147:2፤ ኤር 24:6
ኤር. 31:29ሕዝ 18:2-4
ኤር. 31:31ማቴ 26:27, 28፤ ሉቃስ 22:20፤ 1ቆሮ 11:25፤ ዕብ 8:8-12
ኤር. 31:32ዘፀ 19:5
ኤር. 31:32ሕዝ 16:59
ኤር. 31:33ሕዝ 11:19
ኤር. 31:33ዕብ 10:16
ኤር. 31:33ኤር 24:7፤ 30:22
ኤር. 31:34ኢሳ 54:13፤ ዮሐ 17:3
ኤር. 31:34ኢሳ 11:9፤ ዕን 2:14
ኤር. 31:34ኤር 33:8፤ 50:20፤ ማቴ 26:27, 28፤ ዕብ 8:10-12፤ 9:15፤ 10:17
ኤር. 31:35ኢሳ 51:15
ኤር. 31:36ኢሳ 54:10፤ ኤር 33:20, 21
ኤር. 31:37ኤር 30:11
ኤር. 31:38ነህ 3:1፤ ዘካ 14:10
ኤር. 31:382ዜና 26:9
ኤር. 31:38ነህ 12:27፤ ኢሳ 44:28፤ ኤር 30:18
ኤር. 31:39ዘካ 1:16
ኤር. 31:402ሳሙ 15:23፤ 2ነገ 23:6፤ ዮሐ 18:1
ኤር. 31:40ነህ 3:28
ኤር. 31:40ኢዩ 3:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኤርምያስ 31:1-40

ኤርምያስ

31 “በዚያን ጊዜ” ይላል ይሖዋ፣ “ለእስራኤል ወገኖች ሁሉ አምላክ እሆናለሁ፤ እነሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።”+

 2 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“እስራኤል ወደ ማረፊያ ቦታው በሄደ ጊዜ፣

ከሰይፍ የተረፉት ሰዎች በምድረ በዳ የአምላክን ሞገስ አገኙ።”

 3 ይሖዋ ከሩቅ ተገለጠልኝ፤ እንዲህም አለኝ፦

“በዘላለማዊ ፍቅር ወድጄሻለሁ።

ከዚህም የተነሳ በታማኝ ፍቅር ወደ እኔ ሳብኩሽ።*+

 4 አሁንም መልሼ እገነባሻለሁ፤ አንቺም ዳግመኛ ትገነቢያለሽ።+

የእስራኤል ድንግል ሆይ፣ አታሞዎችሽን እንደገና አንስተሽ

በደስታ እየጨፈርሽ* ትወጫለሽ።+

 5 በሰማርያ ተራሮች ላይ እንደገና የወይን ተክሎችን ትተክያለሽ፤+

አትክልተኞቹ ይተክላሉ፤ ፍሬውንም ይበላሉ።+

 6 በኤፍሬም ተራሮች የሚገኙ ጠባቂዎች

‘ተነሱ፤ ወደ ጽዮን፣ ወደ አምላካችን ወደ ይሖዋ እንውጣ’ ብለው የሚጮኹበት ቀን ይመጣልና።”+

 7 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦

“በታላቅ ደስታ ወደ ያዕቆብ ጩኹ።

ከብሔራት በላይ ስለሆናችሁ እልል በሉ።+

ይህን አውጁ፤ ውዳሴ አቅርቡ፤

ደግሞም ‘ይሖዋ ሆይ፣ ሕዝብህን፣ የእስራኤልን ቀሪዎች አድን’ በሉ።+

 8 ከሰሜን ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ።+

ከምድር ዳርቻዎች እሰበስባቸዋለሁ።+

በመካከላቸው ዓይነ ስውርና አንካሳ፣+

ነፍሰ ጡርና ልትወልድ የተቃረበች ሴት በአንድነት ይገኛሉ።

ታላቅ ጉባኤ ሆነው ወደዚህ ይመለሳሉ።+

 9 እያለቀሱ ይመጣሉ።+

ሞገስ ለማግኘት ሲለምኑ እየመራሁ አመጣቸዋለሁ።

ወደ ውኃ ጅረቶች* እመራቸዋለሁ፤+

በማይሰናከሉበት ደልዳላ መንገድ እወስዳቸዋለሁ።

እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና፤ ኤፍሬምም የበኩር ልጄ ነው።”+

10 እናንተ ብሔራት፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፤

ርቀው በሚገኙ ደሴቶችም ቃሉን አውጁ፦+

“እስራኤልን የበተነው እሱ ይሰበስበዋል።

መንጋውን እንደሚጠብቅ እረኛ ይጠብቀዋል።+

11 ይሖዋ ያዕቆብን ይዋጀዋልና፤+

ከእሱም ከሚበረታው እጅ ይታደገዋል።*+

12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+

ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*

በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱ

እንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+

ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+

ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+

13 “በዚያን ጊዜ ድንግሊቱ በደስታ ትጨፍራለች፤

ወጣቶቹና ሽማግሌዎቹም በአንድነት በደስታ ይጨፍራሉ።+

ሐዘናቸውን ወደ ሐሴት እለውጠዋለሁ።+

ከሐዘናቸው ተላቀው እንዲጽናኑና ደስ እንዲሰኙ አደርጋለሁ።+

14 ካህናቱን* በተትረፈረፈ ምግብ* አጠግባለሁ፤

ሕዝቤም በጥሩነቴ ይረካል”+ ይላል ይሖዋ።

15 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

‘የዋይታና የመራራ ለቅሶ ድምፅ በራማ+ ተሰማ፦

ራሔል ስለ ወንዶች ልጆቿ* አለቀሰች።+

ወንዶች ልጆቿ ስለሌሉ

ከደረሰባት ሐዘን ለመጽናናት እንቢ አለች።’”+

16 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“‘አታልቅሺ፤ ዓይኖችሽም እንባ አያፍስሱ፤

ሥራሽ ወሮታ አለውና’ ይላል ይሖዋ።

‘ከጠላት ምድር ይመለሳሉ።’+

17 ‘አንቺም ብሩህ ተስፋ ይጠብቅሻል’+ ይላል ይሖዋ።

‘ወንዶች ልጆችሽ ወደ ገዛ ምድራቸው ይመለሳሉ።’”+

18 “የኤፍሬምን ሲቃ በእርግጥ ሰምቻለሁ፤

‘እንዳልተገራ ጥጃ አረምከኝ፤

እኔም ታረምኩ።

መልሰኝ፤ እኔም ወዲያውኑ እመለሳለሁ፤

አንተ አምላኬ ይሖዋ ነህና።

19 ከተመለስኩ በኋላ ተጸጽቻለሁና፤+

እንዳስተውል ከተደረግኩ በኋላ በሐዘን ጭኔን መታሁ።

አፈርኩ፤ ተዋረድኩም፤+

በወጣትነቴ የደረሰብኝን ነቀፋ ተሸክሜአለሁና።’”

20 “ኤፍሬም ከፍ አድርጌ የምመለከተው ውድ ልጄ አይደለም?+

ብዙ ጊዜ እሱን ተቃውሜ የምናገረውን ያህል፣ አሁንም አስበዋለሁና።

አንጀቴ ለእሱ የሚንሰፈሰፈው ለዚህ ነው።+

ደግሞም እራራለታለሁ” ይላል ይሖዋ።+

21 “የጎዳና ምልክቶችን ለራስሽ አቁሚ፤

መንገድ የሚጠቁሙ ዓምዶችን ትከዪ።+

የምትሄጂበትን አውራ ጎዳና ልብ ብለሽ ተመልከቺ።+

የእስራኤል ድንግል ሆይ፣ ተመለሽ፤ የራስሽ ወደሆኑት ወደነዚህ ከተሞች ተመለሽ።

22 ከዳተኛዪቱ ሴት ልጅ ሆይ፣ የምትወላውዪው እስከ መቼ ድረስ ነው?

ይሖዋ በምድር ላይ አዲስ ነገር ፈጥሯልና፦

ሴት ወንድን አጥብቃ ታሳድዳለች።”

23 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የተማረኩባቸውን ሰዎች በምሰበስብበት ጊዜ በይሁዳ ምድርና በከተሞቹ ‘አንተ ጻድቅ መኖሪያ፣+ አንተ ቅዱስ ተራራ፣+ ይሖዋ ይባርክህ’ የሚል ቃል እንደገና ይናገራሉ። 24 በእሷም ውስጥ ይሁዳና ከተሞቹ ሁሉ እንዲሁም ገበሬዎችና የመንጋ እረኞች በአንድነት ይኖራሉ።+ 25 የዛለውን* አድሳለሁና፤ የደከመውንም* ሁሉ አበረታለሁ።”+

26 በዚህ ጊዜ ነቃሁ፤ ዓይኔንም ገለጥኩ፤ እንቅልፌም ጣፋጭ ሆኖልኝ ነበር።

27 “እነሆ፣ በእስራኤል ቤትና በይሁዳ ቤት የሰውን ዘርና የከብትን ዘር የምዘራበት ጊዜ ይመጣል” ይላል ይሖዋ።+

28 “እነሱን ለመንቀል፣ ለማፍረስ፣ ለማውደም፣ ለማጥፋትና ለመደምሰስ እከታተላቸው እንደነበረ ሁሉ፣+ እነሱን ለመገንባትና ለመትከልም እከታተላቸዋለሁ”+ ይላል ይሖዋ። 29 “በዚያም ዘመን ‘የሚጎመዝዝ ወይን የበሉት አባቶች ሆነው ሳለ የልጆቹ ጥርስ ጠረሰ’*+ ብለው ዳግመኛ አይናገሩም። 30 ከዚህ ይልቅ በዚያ ጊዜ እያንዳንዱ ሰው በገዛ በደሉ ይሞታል። የሚጎመዝዝ ወይን የሚበላ ሰው ሁሉ፣ የገዛ ራሱ ጥርስ ይጠርሳል።”

31 “እነሆ፣ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ጊዜ ይመጣል” ይላል ይሖዋ።+ 32 “ይህም ቃል ኪዳን አባቶቻቸውን እጃቸውን ይዤ ከግብፅ ምድር እየመራሁ ባወጣኋቸው ቀን ከእነሱ ጋር እንደገባሁት ዓይነት ቃል ኪዳን አይሆንም፤+ ‘እኔ እውነተኛ ጌታቸው* ብሆንም እንኳ እነሱ ቃል ኪዳኔን አፍርሰዋል’ ይላል ይሖዋ።”+

33 “ከዚያ ጊዜ በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና” ይላል ይሖዋ። “ሕጌን በውስጣቸው አኖራለሁ፤+ በልባቸውም እጽፈዋለሁ።+ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።”+

34 “እነሱም እያንዳንዳቸው ባልንጀራቸውን፣ እያንዳንዳቸውም ወንድማቸውን ‘ይሖዋን እወቅ!’ ብለው ከእንግዲህ አያስተምሩም፤+ ከትንሹ አንስቶ እስከ ትልቁ ድረስ ሁሉም ያውቁኛልና”+ ይላል ይሖዋ። “በደላቸውን ይቅር እላለሁና፤ ኃጢአታቸውንም ከእንግዲህ አላስታውስም።”+

35 ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው፣

በቀን እንድታበራ ፀሐይን የሰጠው፣

በሌሊትም እንዲያበሩ የጨረቃንና የከዋክብትን ሕጎች ያወጣው፣*

ባሕሩን የሚያናውጠውና ኃይለኛ ማዕበል የሚያስነሳው

ይሖዋ እንዲህ ይላል፦+

36 “‘የእስራኤል ዘር ምንጊዜም በፊቴ የሚኖር ብሔር መሆኑ የሚያከትመው’ ይላል ይሖዋ፣

‘ይህ ሥርዓት ከተሻረ ብቻ ነው።’”+

37 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “‘መላውን የእስራኤል ዘር፣ በሠሩት ነገር ሁሉ የተነሳ ልተዋቸው የምችለው፣ በላይ ያሉትን ሰማያት መለካት፣ በታች ያሉትንም የምድር መሠረቶች መመርመር የሚቻል ከሆነ ብቻ ነው’ ይላል ይሖዋ።”+

38 “እነሆ፣ ከተማዋ ከሃናንኤል ማማ+ እስከ ማዕዘን በር+ ድረስ ለይሖዋ የምትገነባበት ጊዜ ይመጣል”+ ይላል ይሖዋ። 39 “የመለኪያ ገመዱም+ በቀጥታ ወደ ጋሬብ ኮረብታ ይዘረጋል፤ ደግሞም ወደ ጎዓ ይዞራል። 40 ሬሳና አመድ* ያለበት ሸለቆ* ሁሉ እንዲሁም የቄድሮንን ሸለቆ+ ይዞ በምሥራቅ በኩል እስካለው እስከ ፈረስ በር+ ማዕዘን ድረስ ያለው ደልዳላ ቦታ ሁሉ ለይሖዋ የተቀደሰ ይሆናል።+ ከእንግዲህ ወዲህ አይነቀልም ወይም አይወድምም።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ