የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 18
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ዳዊት፣ አምላክ ስላዳነው ያቀረበው ውዳሴ

        • “ይሖዋ ቋጥኜ” ነው (2)

        • ይሖዋ ታማኝ ለሆነ ሰው ታማኝ ነው (25)

        • የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው (30)

        • ‘ትሕትናህ ታላቅ ያደርገኛል’ (35)

መዝሙር 18:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:1

መዝሙር 18:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:32፤ ኢሳ 12:2

መዝሙር 18:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኃያል አዳኜና።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 3:3፤ 37:39, 40፤ 40:17
  • +ዘዳ 32:4
  • +ዘፍ 15:1፤ 2ሳሙ 22:2-4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 125

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2009፣ ገጽ 14

    1/15/1995፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 18:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:15

መዝሙር 18:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 20:3፤ መዝ 116:3
  • +2ሳሙ 20:1፤ 22:5, 6፤ መዝ 22:16

መዝሙር 18:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 9:12

መዝሙር 18:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 11:4
  • +2ሳሙ 22:7፤ መዝ 10:17፤ 34:15፤ 1ጴጥ 3:12

መዝሙር 18:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 5:4
  • +2ሳሙ 22:8-16፤ መዝ 77:18

መዝሙር 18:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:27

መዝሙር 18:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 144:5፤ ኢሳ 64:1
  • +2ሳሙ 22:10

መዝሙር 18:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፋስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 99:1
  • +መዝ 104:3፤ ዕብ 1:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

መዝሙር 18:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:2
  • +ኢዮብ 36:29

መዝሙር 18:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 2:10፤ 7:10
  • +2ሳሙ 22:14፤ መዝ 29:3

መዝሙር 18:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:30
  • +ኢዮብ 36:32፤ መዝ 144:6

መዝሙር 18:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የውኃ መውረጃ ቦዮች ታዩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:8፤ 2ሳሙ 22:16
  • +መዝ 74:15፤ 106:9፤ 114:1, 3

መዝሙር 18:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:17-20፤ መዝ 124:2-4

መዝሙር 18:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 3:7
  • +መዝ 35:10

መዝሙር 18:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 19:11፤ 23:26

መዝሙር 18:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰፊ ወደሆነ ስፍራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 149:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/1993፣ ገጽ 23-24

መዝሙር 18:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:23፤ 1ነገ 8:32
  • +1ሳሙ 24:11፤ 2ሳሙ 22:21-25፤ መዝ 24:3, 4

መዝሙር 18:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 84:11
  • +2ሳሙ 22:24፤ ምሳሌ 14:16

መዝሙር 18:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 3:10፤ ዕብ 11:6
  • +2ሳሙ 22:25፤ ምሳሌ 5:21

መዝሙር 18:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:10
  • +2ሳሙ 22:26-31፤ ኢዮብ 34:11፤ ኤር 32:19

መዝሙር 18:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:8
  • +መዝ 125:5

መዝሙር 18:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተጎሳቆሉትን ሰዎች።”

  • *

    ቃል በቃል “ትዕቢተኛውን ዓይን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 34:28
  • +ምሳሌ 6:16, 17፤ ኢሳ 2:11፤ ሉቃስ 18:14

መዝሙር 18:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:11፤ ኢሳ 42:16

መዝሙር 18:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:19፤ ዕብ 11:32-34
  • +2ሳሙ 22:30፤ ፊልጵ 4:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2022፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2018፣ ገጽ 9

መዝሙር 18:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4፤ ዳን 4:37፤ ራእይ 15:3
  • +መዝ 12:6፤ 19:8
  • +መዝ 18:2፤ 84:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2005፣ ገጽ 28

መዝሙር 18:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 86:8፤ ኢሳ 45:5
  • +ዘዳ 32:31፤ 1ሳሙ 2:2፤ 2ሳሙ 22:32-43

መዝሙር 18:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 84:5, 7
  • +ኢሳ 26:7

መዝሙር 18:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕን 3:19

መዝሙር 18:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:1፤ ዘዳ 33:29፤ መዝ 28:7
  • +2ሳሙ 22:36፤ መዝ 113:6-8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 201

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2020፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2004፣ ገጽ 9

መዝሙር 18:36

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቁርጭምጭሚቶቼ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 17:5

መዝሙር 18:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:8, 9

መዝሙር 18:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 44:5

መዝሙር 18:40

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የጠላቶቼን ጀርባ ትሰጠኛለህ።”

  • *

    ቃል በቃል “ጸጥ አሰኛቸዋለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:41፤ መዝ 34:21

መዝሙር 18:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 30:6
  • +2ሳሙ 8:3፤ መዝ 2:8
  • +2ሳሙ 22:44-46

መዝሙር 18:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:29

መዝሙር 18:45

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይጠወልጋሉ።”

መዝሙር 18:46

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4
  • +ዘፀ 15:2፤ 2ሳሙ 22:47-49

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 125

መዝሙር 18:47

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:35፤ ናሆም 1:2፤ ሮም 12:19

መዝሙር 18:48

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:9፤ መዝ 59:1

መዝሙር 18:49

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:43፤ መዝ 117:1፤ ኢሳ 11:10
  • +2ሳሙ 22:50, 51፤ 1ዜና 16:9፤ ሮም 15:9

መዝሙር 18:50

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታላላቅ ድሎችን ያጎናጽፋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:6፤ 144:10
  • +2ሳሙ 7:15-17፤ 1ነገ 3:6
  • +መዝ 89:20, 36፤ ኢሳ 9:7፤ ሉቃስ 1:32, 33፤ ራእይ 5:5

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 18:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ሳሙ 22:1
መዝ. 18:1መዝ 18:32፤ ኢሳ 12:2
መዝ. 18:2መዝ 3:3፤ 37:39, 40፤ 40:17
መዝ. 18:2ዘዳ 32:4
መዝ. 18:2ዘፍ 15:1፤ 2ሳሙ 22:2-4
መዝ. 18:3መዝ 50:15
መዝ. 18:41ሳሙ 20:3፤ መዝ 116:3
መዝ. 18:42ሳሙ 20:1፤ 22:5, 6፤ መዝ 22:16
መዝ. 18:5መክ 9:12
መዝ. 18:6መዝ 11:4
መዝ. 18:62ሳሙ 22:7፤ መዝ 10:17፤ 34:15፤ 1ጴጥ 3:12
መዝ. 18:7መሳ 5:4
መዝ. 18:72ሳሙ 22:8-16፤ መዝ 77:18
መዝ. 18:8ኢሳ 30:27
መዝ. 18:9መዝ 144:5፤ ኢሳ 64:1
መዝ. 18:92ሳሙ 22:10
መዝ. 18:10መዝ 99:1
መዝ. 18:10መዝ 104:3፤ ዕብ 1:7
መዝ. 18:11መዝ 97:2
መዝ. 18:11ኢዮብ 36:29
መዝ. 18:131ሳሙ 2:10፤ 7:10
መዝ. 18:132ሳሙ 22:14፤ መዝ 29:3
መዝ. 18:14ኢሳ 30:30
መዝ. 18:14ኢዮብ 36:32፤ መዝ 144:6
መዝ. 18:15ዘፀ 15:8፤ 2ሳሙ 22:16
መዝ. 18:15መዝ 74:15፤ 106:9፤ 114:1, 3
መዝ. 18:162ሳሙ 22:17-20፤ መዝ 124:2-4
መዝ. 18:17መዝ 3:7
መዝ. 18:17መዝ 35:10
መዝ. 18:181ሳሙ 19:11፤ 23:26
መዝ. 18:19መዝ 149:4
መዝ. 18:201ሳሙ 26:23፤ 1ነገ 8:32
መዝ. 18:201ሳሙ 24:11፤ 2ሳሙ 22:21-25፤ መዝ 24:3, 4
መዝ. 18:23መዝ 84:11
መዝ. 18:232ሳሙ 22:24፤ ምሳሌ 14:16
መዝ. 18:24ኢሳ 3:10፤ ዕብ 11:6
መዝ. 18:242ሳሙ 22:25፤ ምሳሌ 5:21
መዝ. 18:25መዝ 97:10
መዝ. 18:252ሳሙ 22:26-31፤ ኢዮብ 34:11፤ ኤር 32:19
መዝ. 18:26ማቴ 5:8
መዝ. 18:26መዝ 125:5
መዝ. 18:27ኢዮብ 34:28
መዝ. 18:27ምሳሌ 6:16, 17፤ ኢሳ 2:11፤ ሉቃስ 18:14
መዝ. 18:28መዝ 97:11፤ ኢሳ 42:16
መዝ. 18:292ሳሙ 5:19፤ ዕብ 11:32-34
መዝ. 18:292ሳሙ 22:30፤ ፊልጵ 4:13
መዝ. 18:30ዘዳ 32:4፤ ዳን 4:37፤ ራእይ 15:3
መዝ. 18:30መዝ 12:6፤ 19:8
መዝ. 18:30መዝ 18:2፤ 84:11
መዝ. 18:31መዝ 86:8፤ ኢሳ 45:5
መዝ. 18:31ዘዳ 32:31፤ 1ሳሙ 2:2፤ 2ሳሙ 22:32-43
መዝ. 18:32መዝ 84:5, 7
መዝ. 18:32ኢሳ 26:7
መዝ. 18:33ዕን 3:19
መዝ. 18:35ዘፍ 15:1፤ ዘዳ 33:29፤ መዝ 28:7
መዝ. 18:352ሳሙ 22:36፤ መዝ 113:6-8
መዝ. 18:36መዝ 17:5
መዝ. 18:38መዝ 2:8, 9
መዝ. 18:39መዝ 44:5
መዝ. 18:402ሳሙ 22:41፤ መዝ 34:21
መዝ. 18:431ሳሙ 30:6
መዝ. 18:432ሳሙ 8:3፤ መዝ 2:8
መዝ. 18:432ሳሙ 22:44-46
መዝ. 18:44ዘዳ 33:29
መዝ. 18:46ዘዳ 32:4
መዝ. 18:46ዘፀ 15:2፤ 2ሳሙ 22:47-49
መዝ. 18:47ዘዳ 32:35፤ ናሆም 1:2፤ ሮም 12:19
መዝ. 18:482ሳሙ 7:9፤ መዝ 59:1
መዝ. 18:49ዘዳ 32:43፤ መዝ 117:1፤ ኢሳ 11:10
መዝ. 18:492ሳሙ 22:50, 51፤ 1ዜና 16:9፤ ሮም 15:9
መዝ. 18:50መዝ 2:6፤ 144:10
መዝ. 18:502ሳሙ 7:15-17፤ 1ነገ 3:6
መዝ. 18:50መዝ 89:20, 36፤ ኢሳ 9:7፤ ሉቃስ 1:32, 33፤ ራእይ 5:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 18:1-50

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የይሖዋ አገልጋይ የሆነው ዳዊት፣ ይሖዋ ከጠላቶቹ ሁሉ እጅና ከሳኦል እጅ ባዳነው ቀን ለይሖዋ የዘመረው መዝሙር፦+

18 ብርታቴ ይሖዋ ሆይ፣+ እወድሃለሁ።

 2 ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና ታዳጊዬ ነው።+

አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+

ጋሻዬ፣ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው።+

 3 ውዳሴ የሚገባውን ይሖዋን እጠራለሁ፤

ከጠላቶቼም እድናለሁ።+

 4 የሞት ገመዶች ተተበተቡብኝ፤+

የማይረቡ ሰዎች የለቀቁት ድንገተኛ ጎርፍ አሸበረኝ።+

 5 የመቃብር* ገመድ ተጠመጠመብኝ፤

የሞት ወጥመድ ተጋረጠብኝ።+

 6 በጭንቅ ውስጥ ሳለሁ ይሖዋን ጠራሁት፤

እርዳታ ለማግኘት አምላኬን አጥብቄ ተማጸንኩት።

በመቅደሱ ሆኖ ድምፄን ሰማ፤+

እርዳታ ለማግኘት የማሰማውም ጩኸት ወደ ጆሮው ደረሰ።+

 7 ምድርም ትንቀጠቀጥና ትናወጥ ጀመር፤+

የተራሮች መሠረቶች ተንቀጠቀጡ፤

እሱ ስለተቆጣም ራዱ።+

 8 ከአፍንጫው ጭስ ወጣ፤

የሚባላም እሳት ከአፉ ወጣ፤+

ፍምም ከእሱ ፈለቀ።

 9 ወደ ታች ሲወርድ ሰማያት እንዲያጎነብሱ አደረገ፤+

ከእግሮቹም በታች ጥቅጥቅ ያለ ደመና ነበር።+

10 በኪሩብ ላይ ተቀምጦ እየበረረ መጣ።+

በመንፈስ* ክንፎች በፍጥነት ወረደ።+

11 ከዚያም በጨለማ ራሱን ሸፈነ፤+

ጥቁር ውኃና ጥቅጥቅ ያለ ደመና+

እንደ መጠለያ በዙሪያው ነበር።

12 በፊቱ ካለው ብርሃን፣

ከደመናቱ መካከል በረዶና ፍም ወጣ።

13 ከዚያም ይሖዋ በሰማያት ያንጎደጉድ ጀመር፤+

ልዑሉ አምላክ ድምፁን አሰማ፤+

ደግሞም በረዶና ፍም ነበር።

14 ፍላጻዎቹን አስፈንጥሮ በታተናቸው፤+

መብረቁን አዥጎድጉዶ ግራ አጋባቸው።+

15 ይሖዋ ሆይ፣ ከተግሣጽህ፣ ከአፍንጫህም ከሚወጣው ኃይለኛ እስትንፋስ የተነሳ+

የጅረቶች ወለል ታየ፤*+

የምድር መሠረቶችም ተገለጡ።

16 ከላይ ሆኖ እጁን ሰደደ፤

ከጥልቅ ውኃ ውስጥም አወጣኝ።+

17 ከብርቱ ጠላቴ አዳነኝ፤+

ከእኔ ይበልጥ ብርቱዎች ከሆኑት፣ ከሚጠሉኝ ሰዎች ታደገኝ።+

18 ችግር ላይ በወደቅኩበት ቀን ተነሱብኝ፤+

ይሖዋ ግን ድጋፍ ሆነልኝ።

19 ከዚያም ደህንነት ወደማገኝበት ስፍራ* አመጣኝ፤

በእኔ ስለተደሰተ ታደገኝ።+

20 ይሖዋ እንደ ጽድቄ ወሮታ ይከፍለኛል፤+

እንደ እጄ ንጽሕና ብድራት ይመልስልኛል።+

21 የይሖዋን መንገድ ጠብቄአለሁና፤

አምላኬን በመተው ክፉ ድርጊት አልፈጸምኩም።

22 ፍርዱ ሁሉ በፊቴ ነው፤

ደንቦቹን ቸል አልልም።

23 በፊቱ እንከን የለሽ ሆኜ እኖራለሁ፤+

ራሴንም ከስህተት እጠብቃለሁ።+

24 ይሖዋ እንደ ጽድቄ፣+

በፊቱ ንጹሕ እንደሆኑት እጆቼ ብድራት ይመልስልኝ።+

25 ታማኝ ለሆነ ሰው ታማኝ ትሆናለህ፤+

እንከን የለሽ ለሆነ ሰው እንከን የለሽ ትሆናለህ፤+

26 ከንጹሕ ሰው ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፤+

ጠማማ ለሆነ ሰው ግን ብልህ መሆንህን ታሳያለህ።+

27 ችግረኞችን* ታድናለህና፤+

ትዕቢተኛውን* ግን ታዋርዳለህ።+

28 ይሖዋ ሆይ፣ መብራቴን የምታበራው አንተ ነህና፤

አምላኬ ሆይ፣ ጨለማዬን ብርሃን የምታደርገው አንተ ነህ።+

29 በአንተ እርዳታ ወራሪውን ቡድን መጋፈጥ እችላለሁ፤+

በአምላክ ኃይል ቅጥር መውጣት እችላለሁ።+

30 የእውነተኛው አምላክ መንገድ ፍጹም ነው፤+

የይሖዋ ቃል የነጠረ ነው።+

እሱ መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።+

31 ደግሞስ ከይሖዋ ሌላ አምላክ ማን ነው?+

ከአምላካችንስ ሌላ ዓለት ማን ነው?+

32 ብርታትን የሚያስታጥቀኝ እውነተኛው አምላክ ነው፤+

መንገዴንም ፍጹም ያደርግልኛል።+

33 እግሮቼን እንደ ዋልያ እግሮች ያደርጋል፤

በከፍታ ቦታዎች ላይ ያቆመኛል።+

34 እጆቼን ለጦርነት ያሠለጥናል፤

ክንዶቼ የመዳብ ደጋን ማጠፍ ይችላሉ።

35 የመዳን ጋሻህን ትሰጠኛለህ፤+

ቀኝ እጅህ ይደግፈኛል፤

ትሕትናህም ታላቅ ያደርገኛል።+

36 ለእርምጃዬ መንገዱን ታሰፋልኛለህ፤

እግሮቼ* አያዳልጣቸውም።+

37 ጠላቶቼን አሳድጄ እደርስባቸዋለሁ፤

ተጠራርገው እስኪጠፉ ድረስ ወደ ኋላ አልመለስም።

38 እንዳያንሰራሩ አድርጌ አደቃቸዋለሁ፤+

እግሬ ሥር ይወድቃሉ።

39 ለውጊያው ብርታት ታስታጥቀኛለህ፤

ጠላቶቼ ሥሬ እንዲወድቁ ታደርጋለህ።+

40 ጠላቶቼ ከእኔ እንዲሸሹ ታደርጋለህ፤*

እኔም የሚጠሉኝን አጠፋቸዋለሁ።*+

41 እርዳታ ለማግኘት ይጮኻሉ፤ ሆኖም የሚያድናቸው የለም፤

ወደ ይሖዋም ይጮኻሉ፤ እሱ ግን አይመልስላቸውም።

42 በነፋስ ፊት እንዳለ አቧራ ፈጽሜ አደቃቸዋለሁ፤

በመንገድ ላይ እንዳለ ጭቃ አውጥቼ እጥላቸዋለሁ።

43 ስህተት ከሚለቃቅሙ ሰዎች ታድነኛለህ።+

የብሔራት መሪ አድርገህ ትሾመኛለህ።+

የማላውቀው ሕዝብ ያገለግለኛል።+

44 ስለ እኔ በሰሙት ነገር ብቻ ይታዘዙኛል፤

የባዕድ አገር ሰዎችም አንገታቸውን ደፍተው ወደ ፊቴ ይቀርባሉ።+

45 የባዕድ አገር ሰዎች ወኔ ይከዳቸዋል፤*

ከምሽጎቻቸው እየተንቀጠቀጡ ይወጣሉ።

46 ይሖዋ ሕያው ነው! ዓለቴ+ ይወደስ!

የመዳኔ አምላክ ከፍ ከፍ ይበል።+

47 እውነተኛው አምላክ ይበቀልልኛል፤+

ሕዝቦችንም ከበታቼ ያስገዛልኛል።

48 በቁጣ ከተሞሉ ጠላቶቼ ይታደገኛል፤

ከሚያጠቁኝ ሰዎች በላይ ከፍ ከፍ ታደርገኛለህ፤+

ከዓመፀኛ ሰው ታድነኛለህ።

49 ይሖዋ ሆይ፣ በብሔራት መካከል የማከብርህ ለዚህ ነው፤+

ለስምህም የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ።+

50 እሱ ለንጉሡ ታላላቅ የማዳን ሥራዎች ያከናውናል፤*+

ለቀባውም ታማኝ ፍቅር ያሳያል፤+

ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም ይህን ያደርጋል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ