የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 37
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሕዝቅያስ በኢሳይያስ በኩል የአምላክን እርዳታ ጠየቀ (1-7)

      • ሰናክሬም በኢየሩሳሌም ላይ ዛተ (8-13)

      • የሕዝቅያስ ጸሎት (14-20)

      • ኢሳይያስ አምላክ የሰጠውን መልስ ተናገረ (21-35)

      • አንድ መልአክ 185,000 አሦራውያንን ገደለ (36-38)

ኢሳይያስ 37:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:1-4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 389-391

ኢሳይያስ 37:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የቤተ መንግሥቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 26:22፤ ኢሳ 1:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 389-391

ኢሳይያስ 37:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የስድብና።”

  • *

    ቃል በቃል “ልጁ ወደ ማህፀኑ አፍ መጥቶ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 26:17, 18

ኢሳይያስ 37:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:45፤ 2ነገ 18:28, 35
  • +2ነገ 17:18
  • +2ዜና 32:20፤ መዝ 50:15፤ ኢዩ 2:17

ኢሳይያስ 37:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:5-7

ኢሳይያስ 37:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:17
  • +ዘዳ 20:1

ኢሳይያስ 37:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እነሆ፣ መንፈስ አስገባበታለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 21:1
  • +2ዜና 32:21፤ ኢሳ 37:37, 38

ኢሳይያስ 37:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 10:29, 30፤ 2ነገ 8:22፤ 19:8-13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 391

ኢሳይያስ 37:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:17

ኢሳይያስ 37:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:15

ኢሳይያስ 37:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:5, 6፤ 2ዜና 32:13፤ ኢሳ 10:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 391

ኢሳይያስ 37:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 36:19
  • +ዘፍ 11:31

ኢሳይያስ 37:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:24፤ ኢሳ 36:19

ኢሳይያስ 37:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ደብዳቤውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:14-19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 391

ኢሳይያስ 37:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:30፤ 2ዜና 6:20፤ 20:9፤ ዳን 9:3

ኢሳይያስ 37:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በኪሩቤል መካከል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:7፤ ኢሳ 8:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 9/2022፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/1996፣ ገጽ 9

ኢሳይያስ 37:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 6:40፤ መዝ 65:2
  • +2ዜና 16:9፤ 1ጴጥ 3:12
  • +ኢሳ 37:4

ኢሳይያስ 37:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 15:29፤ 16:8, 9፤ 1ዜና 5:26

ኢሳይያስ 37:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 10:11
  • +ኢሳ 40:19፤ 41:7፤ ኤር 10:3፤ ሆሴዕ 8:6፤ ሥራ 17:29

ኢሳይያስ 37:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:31, 39፤ መዝ 83:18፤ 96:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 391

ኢሳይያስ 37:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:20, 21

ኢሳይያስ 37:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 391-392

ኢሳይያስ 37:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:4, 16
  • +2ነገ 18:30, 35፤ ኢሳ 10:12, 13
  • +ዘፀ 15:11፤ 2ነገ 19:22-24፤ ኢሳ 10:20፤ ሕዝ 39:7

ኢሳይያስ 37:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:17
  • +ኢሳ 10:10, 11

ኢሳይያስ 37:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የግብፅን የአባይ የመስኖ ቦዮች።”

ኢሳይያስ 37:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የተደረገ።”

  • *

    ወይም “ሠርቻለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 33:11፤ ኢሳ 46:10
  • +ኢሳ 55:10, 11
  • +2ነገ 19:25, 26

ኢሳይያስ 37:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:27, 28፤ ምሳሌ 5:21፤ 15:3፤ ዕብ 4:13

ኢሳይያስ 37:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:6፤ ኢሳ 10:15፤ 37:23
  • +ኢሳ 36:4, 20
  • +መዝ 32:9

ኢሳይያስ 37:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ለሕዝቅያስ የተነገረ ነው።

  • *

    ሰብል በሚሰበሰብበት ጊዜ ማሳው ላይ ረግፎ እንደገና የሚበቅለውን እህል ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:29-31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 392

ኢሳይያስ 37:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:9፤ 10:20, 21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 392-393

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/1994፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 37:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:4
  • +ኢሳ 59:17፤ ኢዩ 2:18፤ ዘካ 1:14, 15

ኢሳይያስ 37:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 10:24
  • +2ዜና 32:22፤ ኢሳ 10:32
  • +2ነገ 19:32-34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 393-394

ኢሳይያስ 37:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 393-394

ኢሳይያስ 37:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:27፤ 1ሳሙ 12:22፤ 2ነገ 20:6፤ ሕዝ 36:22
  • +1ነገ 15:4
  • +ኢሳ 31:5

ኢሳይያስ 37:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:35-37፤ 2ዜና 32:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/1993፣ ገጽ 6

    2/1/1991፣ ገጽ 15

ኢሳይያስ 37:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:8, 11፤ ዮናስ 1:2
  • +2ነገ 19:7, 28

ኢሳይያስ 37:38

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መቅደስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:21
  • +ዘፍ 8:4
  • +ዕዝራ 4:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2003፣ ገጽ 11

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 37:12ነገ 19:1-4
ኢሳ. 37:22ዜና 26:22፤ ኢሳ 1:1
ኢሳ. 37:3ኢሳ 26:17, 18
ኢሳ. 37:41ሳሙ 17:45፤ 2ነገ 18:28, 35
ኢሳ. 37:42ነገ 17:18
ኢሳ. 37:42ዜና 32:20፤ መዝ 50:15፤ ኢዩ 2:17
ኢሳ. 37:52ነገ 19:5-7
ኢሳ. 37:62ነገ 18:17
ኢሳ. 37:6ዘዳ 20:1
ኢሳ. 37:7ምሳሌ 21:1
ኢሳ. 37:72ዜና 32:21፤ ኢሳ 37:37, 38
ኢሳ. 37:8ኢያሱ 10:29, 30፤ 2ነገ 8:22፤ 19:8-13
ኢሳ. 37:92ነገ 18:17
ኢሳ. 37:102ዜና 32:15
ኢሳ. 37:112ነገ 17:5, 6፤ 2ዜና 32:13፤ ኢሳ 10:11
ኢሳ. 37:12ኢሳ 36:19
ኢሳ. 37:12ዘፍ 11:31
ኢሳ. 37:132ነገ 17:24፤ ኢሳ 36:19
ኢሳ. 37:142ነገ 19:14-19
ኢሳ. 37:151ነገ 8:30፤ 2ዜና 6:20፤ 20:9፤ ዳን 9:3
ኢሳ. 37:16መዝ 46:7፤ ኢሳ 8:13
ኢሳ. 37:172ዜና 6:40፤ መዝ 65:2
ኢሳ. 37:172ዜና 16:9፤ 1ጴጥ 3:12
ኢሳ. 37:17ኢሳ 37:4
ኢሳ. 37:182ነገ 15:29፤ 16:8, 9፤ 1ዜና 5:26
ኢሳ. 37:19ኢሳ 10:11
ኢሳ. 37:19ኢሳ 40:19፤ 41:7፤ ኤር 10:3፤ ሆሴዕ 8:6፤ ሥራ 17:29
ኢሳ. 37:20ዘዳ 32:31, 39፤ መዝ 83:18፤ 96:5
ኢሳ. 37:212ነገ 19:20, 21
ኢሳ. 37:232ነገ 19:4, 16
ኢሳ. 37:232ነገ 18:30, 35፤ ኢሳ 10:12, 13
ኢሳ. 37:23ዘፀ 15:11፤ 2ነገ 19:22-24፤ ኢሳ 10:20፤ ሕዝ 39:7
ኢሳ. 37:242ዜና 32:17
ኢሳ. 37:24ኢሳ 10:10, 11
ኢሳ. 37:26መዝ 33:11፤ ኢሳ 46:10
ኢሳ. 37:26ኢሳ 55:10, 11
ኢሳ. 37:262ነገ 19:25, 26
ኢሳ. 37:282ነገ 19:27, 28፤ ምሳሌ 5:21፤ 15:3፤ ዕብ 4:13
ኢሳ. 37:29መዝ 46:6፤ ኢሳ 10:15፤ 37:23
ኢሳ. 37:29ኢሳ 36:4, 20
ኢሳ. 37:29መዝ 32:9
ኢሳ. 37:302ነገ 19:29-31
ኢሳ. 37:31ኢሳ 1:9፤ 10:20, 21
ኢሳ. 37:322ነገ 19:4
ኢሳ. 37:32ኢሳ 59:17፤ ኢዩ 2:18፤ ዘካ 1:14, 15
ኢሳ. 37:33ኢሳ 10:24
ኢሳ. 37:332ዜና 32:22፤ ኢሳ 10:32
ኢሳ. 37:332ነገ 19:32-34
ኢሳ. 37:35ዘዳ 32:27፤ 1ሳሙ 12:22፤ 2ነገ 20:6፤ ሕዝ 36:22
ኢሳ. 37:351ነገ 15:4
ኢሳ. 37:35ኢሳ 31:5
ኢሳ. 37:362ነገ 19:35-37፤ 2ዜና 32:21
ኢሳ. 37:37ዘፍ 10:8, 11፤ ዮናስ 1:2
ኢሳ. 37:372ነገ 19:7, 28
ኢሳ. 37:382ዜና 32:21
ኢሳ. 37:38ዘፍ 8:4
ኢሳ. 37:38ዕዝራ 4:1, 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 37:1-38

ኢሳይያስ

37 ንጉሥ ሕዝቅያስ ይህን እንደሰማ ልብሱን ቀደደ፤ ማቅ ለብሶም ወደ ይሖዋ ቤት ገባ።+ 2 ከዚያም የቤቱ* አስተዳዳሪ የሆነውን ኤልያቄምን፣ ጸሐፊውን ሸብናን እንዲሁም የካህናቱን ሽማግሌዎች ማቅ ለብሰው ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢዩ ኢሳይያስ+ እንዲሄዱ ላካቸው። 3 እነሱም እንዲህ አሉት፦ “ሕዝቅያስ እንዲህ ይላል፦ ‘ይህ ቀን የጭንቀት፣ የዘለፋና* የውርደት ቀን ነው፤ መውለጃዋ ደርሶ* ለማማጥ የሚያስችል አቅም እንዳጣች ሴት ሆነናል።+ 4 ምናልባት አምላክህ ይሖዋ፣ ሕያው የሆነውን አምላክ እንዲያቃልል+ ጌታው የአሦር ንጉሥ የላከውን የራብሻቁን ቃል ይሰማ ይሆናል፤ ደግሞም አምላክህ ይሖዋ፣ የተናገረውን ቃል ሰምቶ ተጠያቂ ያደርገው ይሆናል። ስለዚህ በሕይወት ለተረፉት ቀሪዎች+ ጸልይ።’”+

5 በመሆኑም የንጉሥ ሕዝቅያስ አገልጋዮች ወደ ኢሳይያስ ሄዱ፤+ 6 ኢሳይያስም እንዲህ አላቸው፦ “ጌታችሁን እንዲህ በሉት፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የአሦር ንጉሥ አገልጋዮች+ እኔን በመሳደብ የተናገሩትን ቃል በመስማትህ አትፍራ።+ 7 እነሆ፣ በአእምሮው አንድ ሐሳብ አስገባለሁ፤* እሱም ወሬ ሰምቶ ወደ አገሩ ይመለሳል፤+ በገዛ አገሩም በሰይፍ እንዲወድቅ አደርጋለሁ።”’”+

8 ራብሻቁም የአሦር ንጉሥ ለኪሶን ለቆ እንደሄደ ሲሰማ ወደ ንጉሡ ተመለሰ፤ ከሊብናም ጋር ሲዋጋ አገኘው።+ 9 በዚህ ጊዜ ንጉሡ የኢትዮጵያው ንጉሥ ቲርሃቅ “ከአንተ ጋር ሊዋጋ ወጥቷል” የሚል ወሬ ሰምቶ ነበር። እሱም ይህን በሰማ ጊዜ ለሕዝቅያስ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት በድጋሚ መልእክተኞች ላከ፦+ 10 “የይሁዳን ንጉሥ ሕዝቅያስን እንዲህ በሉት፦ ‘የምትታመንበት አምላክህ “ኢየሩሳሌም በአሦር ንጉሥ እጅ አትወድቅም” ብሎ አያታልህ።+ 11 እነሆ፣ የአሦር ነገሥታት ሌሎቹን አገሮች ሁሉ ፈጽመው በማጥፋት ያደረጉትን ነገር ሰምተሃል።+ ታዲያ አንተ ብቻ ከዚህ የምታመልጥ ይመስልሃል? 12 አባቶቼ ያጠፏቸውን ብሔራት አማልክታቸው ታድገዋቸዋል?+ ጎዛን፣ ካራን፣+ ረጼፍና በቴልአሳር የነበሩት የኤደን ሕዝቦች የት አሉ? 13 የሃማት ንጉሥ፣ የአርጳድ ንጉሥ፣ የሰፋርዊም+ ከተሞች ንጉሥ እንዲሁም የሄና እና የኢዋ ነገሥታት የት አሉ?’”

14 ሕዝቅያስ ደብዳቤዎቹን ከመልእክተኞቹ እጅ ተቀብሎ አነበበ። ከዚያም ወደ ይሖዋ ቤት ወጥቶ ደብዳቤዎቹን* በይሖዋ ፊት ዘረጋ።+ 15 ሕዝቅያስም ወደ ይሖዋ እንዲህ ሲል ጸለየ፦+ 16 “ከኪሩቤል በላይ* የምትቀመጥ፣ የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣+ የምድር መንግሥታት ሁሉ እውነተኛ አምላክ አንተ ብቻ ነህ። ሰማያትንና ምድርን ሠርተሃል። 17 ይሖዋ ሆይ፣ ጆሮህን አዘንብለህ ስማ!+ ይሖዋ ሆይ፣ ዓይንህን ገልጠህ እይ!+ ሰናክሬም ሕያው የሆነውን አምላክ ለማቃለል የላከውን ቃል ሁሉ ስማ።+ 18 ይሖዋ ሆይ፣ የአሦር ነገሥታት ሌሎቹን አገሮች ሁሉና የገዛ ራሳቸውን ምድር እንዳጠፉ አይካድም።+ 19 አማልክታቸውንም እሳት ውስጥ ጨምረዋል፤+ ምክንያቱም የሰው እጅ ሥራ፣ እንጨትና ድንጋይ እንጂ አማልክት አይደሉም።+ ሊያጠፏቸው የቻሉት በዚህ ምክንያት ነው። 20 አሁን ግን አምላካችን ይሖዋ ሆይ፣ የምድር መንግሥታት ሁሉ፣ አንተ ብቻ እውነተኛ አምላክ እንደሆንክ ያውቁ ዘንድ ይሖዋ ሆይ፣ ከእጁ አድነን።”+

21 ከዚያም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ሕዝቅያስ ላከ፦ “የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የአሦርን ንጉሥ ሰናክሬምን በተመለከተ ወደ እኔ ስለጸለይክ፣+ 22 ይሖዋ በእሱ ላይ የተናገረው ቃል ይህ ነው፦

“ድንግሊቱ የጽዮን ልጅ ትንቅሃለች፤ ደግሞም ታፌዝብሃለች።

የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ራሷን ትነቀንቅብሃለች።

23 ያቃለልከውና+ የሰደብከው ማንን ነው?

ድምፅህን ከፍ ያደረግከው፣+

እብሪተኛ ዓይንህንም ያነሳኸው በማን ላይ ነው?

በእስራኤል ቅዱስ ላይ እኮ ነው!+

24 በአገልጋዮችህ በኩል ይሖዋን አቃለሃል፤+ እንዲህም ብለሃል፦

‘ብዛት ባላቸው የጦር ሠረገሎቼ፣

ወደ ተራሮች ከፍታ፣

ርቀው ወደሚገኙትም የሊባኖስ ስፍራዎች እወጣለሁ።+

ረጃጅሞቹን አርዘ ሊባኖሶች፣ ምርጥ የሆኑትንም የጥድ ዛፎች እቆርጣለሁ።

እጅግ ከፍ ወዳለው ማረፊያ ቦታ፣ በጣም ጥቅጥቅ ወዳለው ጫካ እገባለሁ።

25 ጉድጓድ ቆፍሬ ውኃ እጠጣለሁ፤

የግብፅን ጅረቶች* በእግሬ ረግጬ አደርቃለሁ።’

26 አልሰማህም? ይህ ከጥንት ዘመን ጀምሮ የተወሰነ* ነው።

ከድሮ ጀምሮ ይህን አስቤአለሁ።*+

አሁን እንዲፈጸም አደርጋለሁ።+

አንተም የተመሸጉትን ከተሞች የፍርስራሽ ክምር ታደርጋለህ።+

27 ነዋሪዎቻቸው አቅመ ቢስ ይሆናሉ፤

ይሸበራሉ፤ ደግሞም ያፍራሉ።

እንደ ሜዳ ተክል፣ እንደ ለምለም ሣር፣

እንዲሁም የምሥራቅ ነፋስ እንዳቃጠለው በጣሪያ ላይ የበቀለ ሣር ይሆናሉ።

28 ይሁንና መቼ እንደምትቀመጥ፣ መቼ እንደምትወጣና መቼ እንደምትገባ፣

እንዲሁም መቼ በእኔ ላይ እንደተቆጣህ በሚገባ አውቃለሁ፤+

29 ምክንያቱም በእኔ ላይ የተቆጣኸው ቁጣና+ ጩኸትህ ወደ ጆሮዬ ደርሷል።+

ስለዚህ ስናጌን በአፍንጫህ፣ ልጓሜንም+ በአፍህ አስገባለሁ፤

በመጣህበትም መንገድ እንድትመለስ አደርግሃለሁ።”

30 “‘ይህም ምልክት ይሆንሃል፦* በዚህ ዓመት የገቦውን እህል* ትበላላችሁ፤ በሁለተኛውም ዓመት ከዚያው ላይ የበቀለውን እህል ትበላላችሁ፤ በሦስተኛው ዓመት ግን ዘር ትዘራላችሁ፤ ታጭዳላችሁም፤ እንዲሁም ወይን ትተክላላችሁ፤ ፍሬውንም ትበላላችሁ።+ 31 ከይሁዳ ቤት ያመለጡትና በሕይወት የቀሩት ሰዎች+ ወደ ታች ሥር ይሰዳሉ፤ ወደ ላይም ያፈራሉ። 32 ከኢየሩሳሌም ቀሪዎች፣ ከጽዮን ተራራም በሕይወት የተረፉ ሰዎች ይወጣሉና።+ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል።+

33 “‘ስለዚህ ይሖዋ ስለ አሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፦+

“ወደዚህች ከተማ አይመጣም፤+

ፍላጻም አይወረውርባትም፤

ጋሻም ይዞ አይመጣባትም፤

ከበባ ለማድረግም በዙሪያዋ የአፈር ቁልል አይደለድልም።”’+

34 ‘በመጣበት መንገድ ይመለሳል፤

ወደዚህች ከተማ አይገባም’ ይላል ይሖዋ።

35 ‘ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+

ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።’”

36 የይሖዋም መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ። ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+ 37 በመሆኑም የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ከዚያ ተነስቶ ወደ ነነዌ+ ተመለሰ፤ በዚያም ተቀመጠ።+ 38 ሰናክሬም በአምላኩ በኒስሮክ ቤት* እየሰገደ ሳለ አድራሜሌክና ሳሬጸር የተባሉት የገዛ ልጆቹ በሰይፍ መትተው ገደሉት፤+ ከዚያም ወደ አራራት+ ምድር ሸሽተው ሄዱ። ልጁም ኤሳርሃደን+ በእሱ ምትክ ነገሠ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ