የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • አጎራባች ብሔራት ይሁዳን ስጋት ላይ ጣሏት (1-4)

      • ኢዮሳፍጥ ይሖዋ እንዲረዳው ጸለየ (5-13)

      • ይሖዋ ጸሎቱን መለሰለት (14-19)

      • አምላክ ይሁዳን በተአምር አዳናት (20-30)

      • የኢዮሳፍጥ አገዛዝ አበቃ (31-37)

2 ዜና መዋዕል 20:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መኡኒማውያን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 3:14፤ 2ሳሙ 8:2፤ መዝ 83:2, 6
  • +ዘፍ 19:36-38

2 ዜና መዋዕል 20:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሙት ባሕርን ሊያመለክት ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:1
  • +ኢያሱ 15:20, 62

2 ዜና መዋዕል 20:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ፊቱን አቀና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 19:1, 3

2 ዜና መዋዕል 20:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:29-31

2 ዜና መዋዕል 20:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:23፤ ማቴ 6:9
  • +1ዜና 29:11፤ ዳን 4:17
  • +1ዜና 29:12፤ ኢሳ 40:15, 17፤ ዳን 4:35

2 ዜና መዋዕል 20:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 12:7፤ ነህ 9:7, 8፤ ኢሳ 41:8፤ ያዕ 2:23

2 ዜና መዋዕል 20:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 2:4

2 ዜና መዋዕል 20:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 6:20
  • +1ነገ 8:33, 34፤ 2ዜና 6:28-30

2 ዜና መዋዕል 20:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:8
  • +ዘኁ 20:17, 18፤ ዘዳ 2:5, 9, 19

2 ዜና መዋዕል 20:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 11:23, 24፤ መዝ 83:2, 4

2 ዜና መዋዕል 20:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 11:27, 28፤ መዝ 7:6
  • +2ነገ 6:15, 16
  • +2ዜና 14:11፤ መዝ 25:15፤ 62:1

2 ዜና መዋዕል 20:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከወንዶች ልጆቻቸው።”

2 ዜና መዋዕል 20:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 1:29, 30፤ ኢያሱ 11:4, 6፤ 2ዜና 32:7, 8

2 ዜና መዋዕል 20:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በደረቁ ወንዝ መጨረሻ።”

2 ዜና መዋዕል 20:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይሖዋ እንዴት እንደሚታደጋችሁ ተመልከቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:15
  • +ዘፀ 14:13, 14፤ 15:2፤ 1ሳሙ 2:1፤ 1ዜና 16:23፤ ሰቆ 3:26
  • +ዘዳ 31:8፤ ኢያሱ 10:25
  • +ዘኁ 14:9፤ 2ዜና 15:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ከመጽሐፍ ቅዱስ ምን ትማራለህ?፣ ገጽ 120-121

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2005፣ ገጽ 21

    6/1/2003፣ ገጽ 21-22

2 ዜና መዋዕል 20:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 23:12
  • +1ዜና 15:16

2 ዜና መዋዕል 20:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 11:5, 6
  • +ዘፀ 14:31፤ 19:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1998፣ ገጽ 20

2 ዜና መዋዕል 20:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:6
  • +1ዜና 15:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1998፣ ገጽ 20

2 ዜና መዋዕል 20:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 7:22፤ 1ሳሙ 14:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1998፣ ገጽ 20

2 ዜና መዋዕል 20:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 2:5
  • +ዘፀ 14:25፤ ሕዝ 38:21

2 ዜና መዋዕል 20:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:16
  • +ዘፀ 14:30፤ መዝ 110:5, 6፤ ኢሳ 37:36

2 ዜና መዋዕል 20:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:35፤ 2ነገ 7:15, 16

2 ዜና መዋዕል 20:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ረባዳማ ሜዳ።”

  • *

    ቃል በቃል “ባረኩ።”

  • *

    “በረከት” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:14, 15፤ 1ሳሙ 7:12

2 ዜና መዋዕል 20:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 2:1፤ መዝ 20:5፤ 30:1

2 ዜና መዋዕል 20:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 6:5፤ 1ዜና 16:5
  • +ዘኁ 10:8፤ 1ዜና 13:8፤ 2ዜና 29:26
  • +መዝ 116:19

2 ዜና መዋዕል 20:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:13, 14፤ ኢያሱ 9:3, 9፤ 2ዜና 17:10

2 ዜና መዋዕል 20:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 23:1፤ 2ሳሙ 7:1፤ 2ዜና 15:15

2 ዜና መዋዕል 20:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 22:41, 42

2 ዜና መዋዕል 20:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 15:11
  • +2ዜና 17:3, 4፤ 19:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2017፣ ገጽ 20

2 ዜና መዋዕል 20:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 15:14፤ 22:43፤ 2ዜና 17:1, 6
  • +1ነገ 18:21

2 ዜና መዋዕል 20:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 16:7
  • +1ነገ 16:1፤ 2ዜና 19:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 32

2 ዜና መዋዕል 20:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 1:2, 16

2 ዜና መዋዕል 20:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:22, 23
  • +ዘኁ 33:1, 35፤ ዘዳ 2:8፤ 1ነገ 9:26

2 ዜና መዋዕል 20:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 19:2፤ መዝ 127:1
  • +1ነገ 22:48

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 20:1መሳ 3:14፤ 2ሳሙ 8:2፤ መዝ 83:2, 6
2 ዜና 20:1ዘፍ 19:36-38
2 ዜና 20:2ኢያሱ 15:1
2 ዜና 20:2ኢያሱ 15:20, 62
2 ዜና 20:32ዜና 19:1, 3
2 ዜና 20:4ዘዳ 4:29-31
2 ዜና 20:61ነገ 8:23፤ ማቴ 6:9
2 ዜና 20:61ዜና 29:11፤ ዳን 4:17
2 ዜና 20:61ዜና 29:12፤ ኢሳ 40:15, 17፤ ዳን 4:35
2 ዜና 20:7ዘፍ 12:7፤ ነህ 9:7, 8፤ ኢሳ 41:8፤ ያዕ 2:23
2 ዜና 20:82ዜና 2:4
2 ዜና 20:92ዜና 6:20
2 ዜና 20:91ነገ 8:33, 34፤ 2ዜና 6:28-30
2 ዜና 20:10ዘፍ 36:8
2 ዜና 20:10ዘኁ 20:17, 18፤ ዘዳ 2:5, 9, 19
2 ዜና 20:11መሳ 11:23, 24፤ መዝ 83:2, 4
2 ዜና 20:12መሳ 11:27, 28፤ መዝ 7:6
2 ዜና 20:122ነገ 6:15, 16
2 ዜና 20:122ዜና 14:11፤ መዝ 25:15፤ 62:1
2 ዜና 20:15ዘዳ 1:29, 30፤ ኢያሱ 11:4, 6፤ 2ዜና 32:7, 8
2 ዜና 20:17ኢሳ 30:15
2 ዜና 20:17ዘፀ 14:13, 14፤ 15:2፤ 1ሳሙ 2:1፤ 1ዜና 16:23፤ ሰቆ 3:26
2 ዜና 20:17ዘዳ 31:8፤ ኢያሱ 10:25
2 ዜና 20:17ዘኁ 14:9፤ 2ዜና 15:2
2 ዜና 20:191ዜና 23:12
2 ዜና 20:191ዜና 15:16
2 ዜና 20:202ዜና 11:5, 6
2 ዜና 20:20ዘፀ 14:31፤ 19:9
2 ዜና 20:21ዘፀ 34:6
2 ዜና 20:211ዜና 15:16
2 ዜና 20:22መሳ 7:22፤ 1ሳሙ 14:20
2 ዜና 20:23ዘዳ 2:5
2 ዜና 20:23ዘፀ 14:25፤ ሕዝ 38:21
2 ዜና 20:242ዜና 20:16
2 ዜና 20:24ዘፀ 14:30፤ መዝ 110:5, 6፤ ኢሳ 37:36
2 ዜና 20:25ዘፀ 12:35፤ 2ነገ 7:15, 16
2 ዜና 20:26ዘፀ 17:14, 15፤ 1ሳሙ 7:12
2 ዜና 20:271ሳሙ 2:1፤ መዝ 20:5፤ 30:1
2 ዜና 20:282ሳሙ 6:5፤ 1ዜና 16:5
2 ዜና 20:28ዘኁ 10:8፤ 1ዜና 13:8፤ 2ዜና 29:26
2 ዜና 20:28መዝ 116:19
2 ዜና 20:29ዘፀ 15:13, 14፤ ኢያሱ 9:3, 9፤ 2ዜና 17:10
2 ዜና 20:30ኢያሱ 23:1፤ 2ሳሙ 7:1፤ 2ዜና 15:15
2 ዜና 20:311ነገ 22:41, 42
2 ዜና 20:321ነገ 15:11
2 ዜና 20:322ዜና 17:3, 4፤ 19:2, 3
2 ዜና 20:331ነገ 15:14፤ 22:43፤ 2ዜና 17:1, 6
2 ዜና 20:331ነገ 18:21
2 ዜና 20:342ዜና 16:7
2 ዜና 20:341ነገ 16:1፤ 2ዜና 19:2
2 ዜና 20:352ነገ 1:2, 16
2 ዜና 20:361ነገ 10:22, 23
2 ዜና 20:36ዘኁ 33:1, 35፤ ዘዳ 2:8፤ 1ነገ 9:26
2 ዜና 20:372ዜና 19:2፤ መዝ 127:1
2 ዜና 20:371ነገ 22:48
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 20:1-37

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

20 ከጊዜ በኋላ ሞዓባውያንና+ አሞናውያን+ ከተወሰኑ የአሞኒም ሰዎች* ጋር ሆነው ከኢዮሳፍጥ ጋር ለመዋጋት መጡ። 2 በመሆኑም ኢዮሳፍጥ እንዲህ የሚል ወሬ ሰማ፦ “በባሕሩ* አካባቢ ካለው ክልል፣ ከኤዶም+ ታላቅ ሠራዊት አንተን ሊወጋ መጥቷል፤ ሠራዊቱም በሃጻጾንታማር ማለትም በኤንገዲ+ ይገኛል።” 3 ኢዮሳፍጥ ይህን ሲሰማ ፈራ፤ ይሖዋንም ለመፈለግ ቆርጦ ተነሳ።*+ በመሆኑም በመላው ይሁዳ ጾም አወጀ። 4 ከዚያም የይሁዳ ሰዎች ይሖዋን ለመጠየቅ ተሰበሰቡ፤+ የይሖዋን መመሪያ ለማግኘት ከይሁዳ ከተሞች ሁሉ መጡ።

5 ከዚያም ኢዮሳፍጥ በይሖዋ ቤት ከአዲሱ ግቢ ፊት ለፊት በይሁዳና በኢየሩሳሌም ጉባኤ መካከል ቆመ፤ 6 እንዲህም አለ፦

“የአባቶቻችን አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ በሰማያት ያለህ አምላክ አይደለህም?+ የብሔራትን መንግሥታት ሁሉ የምትገዛ አንተ አይደለህም?+ ኃይልና ብርታት በእጅህ ነው፤ አንተን ሊቋቋም የሚችል ማንም የለም።+ 7 አምላካችን ሆይ፣ የዚህችን ምድር ነዋሪዎች ከሕዝብህ ከእስራኤል ፊት አሳደህ ምድሪቱን ለወዳጅህ ለአብርሃም ዘሮች ለዘለቄታው ርስት አድርገህ የሰጠኸው አንተ አይደለህም?+ 8 እነሱም በምድሪቱ መኖር ጀመሩ፤ በዚያም ለስምህ መቅደስ ሠሩ፤+ እንዲህም አሉ፦ 9 ‘ሰይፍ፣ የቅጣት ፍርድ፣ ቸነፈር ወይም ረሃብ በእኛ ላይ ጥፋት ቢያደርስብን በዚህ ቤትና በአንተ ፊት እንቆማለን (ይህን ቤት ለስምህ መርጠኸዋልና)፤+ ከጭንቀታችንም እንድትገላግለን ወደ አንተ እንጮኻለን፤ አንተም ሰምተህ አድነን።’+ 10 አሁንም የአሞንና የሞዓብ ሰዎች እንዲሁም በሴይር ተራራማ ክልል+ የሚኖሩ ሰዎች የሚያደርጉትን ተመልከት። እስራኤላውያን ከግብፅ ምድር በወጡበት ጊዜ እነሱን እንዲወሩ አልፈቀድክም ነበር። እነሱም አልነኳቸውም፤ ደግሞም አላጠፏቸውም።+ 11 እነሱ ግን ርስት አድርገህ ካወረስከን ምድር እኛን በማባረር ብድራት ሊመልሱልን መጥተዋል።+ 12 አምላካችን ሆይ፣ በእነሱ ላይ አትፈርድባቸውም?+ እኛ የመጣብንን ይህን ታላቅ ሠራዊት ለመቋቋም የሚያስችል ኃይል የለንም፤ ምን ማድረግ እንዳለብንም አናውቅም፤+ ነገር ግን ዓይኖቻችን ወደ አንተ ይመለከታሉ።”+

13 በዚህ ጊዜ የይሁዳ ሰዎች በሙሉ ከሕፃኖቻቸው፣ ከሚስቶቻቸውና ከልጆቻቸው* ጋር በይሖዋ ፊት ቆመው ነበር።

14 ከዚያም በጉባኤው መካከል የይሖዋ መንፈስ ከአሳፍ ልጆች ወገን በሆነው በሌዋዊው በማታንያህ ልጅ፣ በየኢዔል ልጅ፣ በበናያህ ልጅ፣ በዘካርያስ ልጅ በያሃዚኤል ላይ መጣ። 15 እሱም እንዲህ አለ፦ “የይሁዳ ሰዎች ሁሉ፣ እናንተም የኢየሩሳሌም ነዋሪዎችና ንጉሥ ኢዮሳፍጥ፣ አዳምጡ! ይሖዋ እንዲህ ይላችኋል፦ ‘ከዚህ ታላቅ ሠራዊት የተነሳ አትፍሩ፤ አትሸበሩ፤ ውጊያው የአምላክ እንጂ የእናንተ አይደለምና።+ 16 ነገ በእነሱ ላይ ውረዱ። እነሱ በጺጽ መተላለፊያ ሽቅብ ይወጣሉ፤ እናንተም የሩኤል ምድረ በዳ ከመድረሳችሁ በፊት በሸለቆው መጨረሻ* ላይ ታገኟቸዋላችሁ። 17 እናንተ ይህን ጦርነት መዋጋት አያስፈልጋችሁም። ቦታ ቦታችሁን ይዛችሁ ዝም ብላችሁ ቁሙ፤+ ይሖዋ ለእናንተ ሲል የሚወስደውን የማዳን እርምጃ ተመልከቱ።*+ ይሁዳና ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አትፍሩ ወይም አትሸበሩ።+ ነገ በእነሱ ላይ ውጡ፤ ይሖዋም ከእናንተ ጋር ይሆናል።’”+

18 ኢዮሳፍጥ ወዲያውኑ በግንባሩ ወደ መሬት ተደፋ፤ የይሁዳ ሰዎች ሁሉና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎችም በይሖዋ ፊት ተደፍተው ይሖዋን አመለኩ። 19 ከዚያም የቀአታውያንና+ የቆሬያውያን ዘሮች የሆኑት ሌዋውያን የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን እጅግ ከፍ ባለ ድምፅ ለማወደስ ተነሱ።+

20 በማግስቱም በማለዳ ተነስተው በተቆአ+ ወደሚገኘው ምድረ በዳ ሄዱ። እየሄዱ ሳሉ ኢዮሳፍጥ ቆሞ እንዲህ አለ፦ “ይሁዳና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሆይ፣ ስሙኝ! ጸንታችሁ መቆም እንድትችሉ በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ። በነቢያቱም እመኑ፤+ እንዲህ ካደረጋችሁ ይሳካላችኋል።”

21 ከሕዝቡ ጋር ከተማከረ በኋላም ከታጠቁት ሰዎች ፊት ፊት እየሄዱ “ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡ፤ ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና”+ እያሉ ለይሖዋ የሚዘምሩ እንዲሁም ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሰው ውዳሴ የሚያቀርቡ ሰዎችን መደበ።+

22 በደስታ የውዳሴ መዝሙር መዘመር በጀመሩ ጊዜ ይሖዋ ይሁዳን በወረሩት በአሞን፣ በሞዓብና በሴይር ተራራማ ክልል በሚኖሩት ሰዎች ላይ ድንገተኛ ጥቃት ሰነዘረባቸው፤ እነሱም እርስ በርስ ተፋጁ።+ 23 አሞናውያኑና ሞዓባውያኑ በሴይር ተራራማ ክልል+ በሚኖሩት ሰዎች ላይ ተነስተው አጠፏቸው፤ ደመሰሷቸውም፤ የሴይርን ነዋሪዎች ካጠፉም በኋላ እርስ በርስ ተላለቁ።+

24 የይሁዳ ሰዎች በምድረ በዳ+ ወዳለው መጠበቂያ ግንብ መጥተው ሠራዊቱን ሲመለከቱ መሬቱ ሬሳ በሬሳ ሆኖ አዩ፤+ በሕይወት የተረፈ አንድም ሰው አልነበረም። 25 በመሆኑም ኢዮሳፍጥና ሕዝቡ ከእነሱ ላይ ምርኮ ለመውሰድ መጡ፤ በእነሱም መካከል እጅግ ብዙ ዕቃ፣ ልብስና ውድ ነገሮች አገኙ፤ መሸከም እስኪያቅታቸው ድረስ ብዙ ነገር ገፈፏቸው።+ ከብዛቱ የተነሳ ለሦስት ቀን ያህል ምርኮ ሲሰበስቡ ቆዩ። 26 በአራተኛውም ቀን በቤራካ ሸለቆ* ተሰበሰቡ፤ በዚያም ይሖዋን አወደሱ።* ይህን ስፍራ እስከ ዛሬ ድረስ የቤራካ* ሸለቆ ብለው የሚጠሩት ከዚህ የተነሳ ነው።+

27 ከዚያም የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሰዎች ሁሉ ይሖዋ በጠላቶቻቸው ላይ ድል ስላቀዳጃቸው በኢዮሳፍጥ እየተመሩ በታላቅ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።+ 28 በባለ አውታር መሣሪያዎች፣ በበገናና+ በመለከት+ ድምፅ ታጅበው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፤ ከዚያም ወደ ይሖዋ ቤት ሄዱ።+ 29 ይሖዋ የእስራኤልን ጠላቶች እንደተዋጋ በሰሙ ጊዜ በምድሪቱ ያሉ መንግሥታት ሁሉ አምላክን ፈሩ።+ 30 በመሆኑም የኢዮሳፍጥ መንግሥት ከሁከት ነፃ ሆነ፤ አምላኩም በዙሪያው ካሉት ጠላቶቹ ሁሉ እረፍት ሰጠው።+

31 ኢዮሳፍጥም በይሁዳ መግዛቱን ቀጠለ። በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 35 ዓመት የነበረ ሲሆን በኢየሩሳሌም 25 ዓመት ገዛ። እናቱ የሺልሂ ልጅ አዙባ ነበረች።+ 32 እሱም በአባቱ በአሳ መንገድ ሄደ።+ ከዚያ ፈቀቅ አላለም፤ በይሖዋም ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+ 33 ይሁን እንጂ ከፍ ያሉት የማምለኪያ ቦታዎች አልተወገዱም ነበር፤+ ሕዝቡም ልቡን ለአባቶቹ አምላክ ገና አላዘጋጀም ነበር።+

34 ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ መጨረሻ ድረስ ያለው የቀረው የኢዮሳፍጥ ታሪክ የሃናኒ+ ልጅ ኢዩ+ በጻፈው ዘገባ ላይ ሰፍሯል፤ ይህም በእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ ውስጥ ተካቷል። 35 ከዚህ በኋላ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሳፍጥ፣ ክፉ ድርጊት ከፈጸመው ከእስራኤል ንጉሥ ከአካዝያስ ጋር ግንባር ፈጠረ።+ 36 ወደ ተርሴስ+ የሚሄዱ መርከቦችን ለመሥራትም ተሻረኩ፤ መርከቦቹንም በዔጽዮንጋብር+ ሠሩ። 37 ይሁን እንጂ የማሬሻ ሰው የሆነው የዶዳዋ ልጅ ኤሊዔዘር “ከአካዝያስ ጋር ግንባር በመፍጠርህ ይሖዋ ሥራህን ያፈርሰዋል” ሲል በኢዮሳፍጥ ላይ ትንቢት ተናገረ።+ በመሆኑም መርከቦቹ ተሰባበሩ፤+ ወደ ተርሴስም መሄድ ሳይችሉ ቀሩ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ