የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁ (1-4)

      • “ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠበቁ” (5-12)

      • ‘የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች’ (13-20)

        • “በዚህች ዓለት ላይ ጉባኤዬን እገነባለሁ” (18)

      • ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (21-23)

      • እውነተኛ ደቀ መዝሙር (24-28)

ማቴዎስ 16:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 12:38፤ ማር 8:11፤ ሉቃስ 11:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2021፣ ገጽ 4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 32

ማቴዎስ 16:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2007፣ ገጽ 32

    7/15/1993፣ ገጽ 32

ማቴዎስ 16:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2007፣ ገጽ 32

    10/1/2005፣ ገጽ 3-4

    7/15/1993፣ ገጽ 32

ማቴዎስ 16:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለአምላክ ታማኝ ያልሆነ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮናስ 1:17፤ ማቴ 12:39፤ ሉቃስ 11:29
  • +ማር 8:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1995፣ ገጽ 13

    7/15/1993፣ ገጽ 32

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 18-19

ማቴዎስ 16:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:13-21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 140

ማቴዎስ 16:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:15፤ ሉቃስ 12:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2018፣ ገጽ 6

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 140

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1998፣ ገጽ 14

    3/15/1995፣ ገጽ 24-28

ማቴዎስ 16:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 140

ማቴዎስ 16:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 140

ማቴዎስ 16:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 14:17

ማቴዎስ 16:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 15:34

ማቴዎስ 16:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 141

ማቴዎስ 16:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2018፣ ገጽ 6

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 141

ማቴዎስ 16:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:27-29፤ ሉቃስ 9:18-20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 142

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 190-191

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2010፣ ገጽ 25-26

    12/15/2001፣ ገጽ 3

ማቴዎስ 16:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 14:1, 2
  • +ዮሐ 1:25, 26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 142

ማቴዎስ 16:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:29፤ ሉቃስ 9:20፤ ዮሐ 1:40, 41፤ 4:25፤ 11:27
  • +መዝ 2:7፤ ማቴ 14:33፤ ሥራ 9:20, 22፤ ዕብ 1:2፤ 1ዮሐ 4:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 191

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2010፣ ገጽ 26

ማቴዎስ 16:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይህን የገለጠልህ ሰው ሳይሆን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 11:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 191

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2010፣ ገጽ 26

ማቴዎስ 16:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሐዲስ።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:42
  • +ሮም 9:33፤ 1ቆሮ 3:11፤ 10:4፤ ኤፌ 2:20፤ 1ጴጥ 2:6-8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2015፣ ገጽ 12-14

    8/1/2011፣ ገጽ 24-25

    1/1/2010፣ ገጽ 26, 28

    4/15/2007፣ ገጽ 21

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 142

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 191

    ማመራመር፣ ገጽ 36-38

ማቴዎስ 16:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 124

    መመሥከር፣ ገጽ 56

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 142-143

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 191

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2010፣ ገጽ 26

    3/15/1991፣ ገጽ 4-5

    ማመራመር፣ ገጽ 38-39

ማቴዎስ 16:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:29, 30፤ ሉቃስ 9:20, 21

ማቴዎስ 16:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:10፤ ኢሳ 53:12፤ ማቴ 17:22, 23፤ 20:18, 19፤ ማር 8:31፤ ሉቃስ 9:22፤ 24:46፤ 1ቆሮ 15:3, 4

ማቴዎስ 16:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:32

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 18

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 143

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 25

    2/15/2007፣ ገጽ 16-17

    3/15/2005፣ ገጽ 11

    8/15/2002፣ ገጽ 27

    9/15/2000፣ ገጽ 22

    6/1/1993፣ ገጽ 8-9

ማቴዎስ 16:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ሰይጣን” የሚለው ቃል ተቃዋሚ የሚል ትርጉም ስላለው ኢየሱስ ጴጥሮስን “ተቃዋሚ” ብሎ መጥራቱ ነበር።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 18, 27

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    2/2018፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2015፣ ገጽ 13

    1/1/2010፣ ገጽ 27

    10/15/2008፣ ገጽ 25

    2/15/2007፣ ገጽ 16-17

    3/15/2005፣ ገጽ 11

    8/15/2002፣ ገጽ 27

    6/1/1993፣ ገጽ 8-9

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 192

ማቴዎስ 16:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 10:38፤ ማር 8:34፤ ሉቃስ 9:23፤ 14:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2024፣ ገጽ 3, 9

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 69

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 23

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2017፣ ገጽ 5

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2016፣ ገጽ 7

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 143

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2007፣ ገጽ 19-20

    4/1/2006፣ ገጽ 23

    3/15/2005፣ ገጽ 11-12

    9/15/2002፣ ገጽ 16

    12/15/1995፣ ገጽ 20

    3/1/1995፣ ገጽ 14

    6/1/1993፣ ገጽ 9-10

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    5/1997፣ ገጽ 1

ማቴዎስ 16:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:35፤ ሉቃስ 9:24፤ 17:33፤ ዮሐ 12:25፤ ራእይ 12:11

ማቴዎስ 16:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

  • *

    ወይም “ለነፍሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:36፤ ሉቃስ 9:25
  • +መዝ 49:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 25-29

    6/1/1995፣ ገጽ 17

ማቴዎስ 16:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 62:12፤ ምሳሌ 24:12፤ ሉቃስ 9:26፤ ሮም 2:6፤ 1ጴጥ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1997፣ ገጽ 9-12

    6/1/1993፣ ገጽ 14

ማቴዎስ 16:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 17:2፤ ማር 9:1፤ ሉቃስ 9:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 144

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 192-193

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2010፣ ገጽ 27

    8/15/2006፣ ገጽ 14

    1/15/2005፣ ገጽ 12

    4/1/2000፣ ገጽ 12-13

    5/15/1997፣ ገጽ 9-10

    9/15/1991፣ ገጽ 20-21

ተዛማጅ ሐሳብ

ማቴ. 16:1ማቴ 12:38፤ ማር 8:11፤ ሉቃስ 11:16
ማቴ. 16:4ዮናስ 1:17፤ ማቴ 12:39፤ ሉቃስ 11:29
ማቴ. 16:4ማር 8:12
ማቴ. 16:5ማር 8:13-21
ማቴ. 16:6ማር 8:15፤ ሉቃስ 12:1
ማቴ. 16:9ማቴ 14:17
ማቴ. 16:10ማቴ 15:34
ማቴ. 16:11ሉቃስ 12:1
ማቴ. 16:13ማር 8:27-29፤ ሉቃስ 9:18-20
ማቴ. 16:14ማቴ 14:1, 2
ማቴ. 16:14ዮሐ 1:25, 26
ማቴ. 16:16ማር 8:29፤ ሉቃስ 9:20፤ ዮሐ 1:40, 41፤ 4:25፤ 11:27
ማቴ. 16:16መዝ 2:7፤ ማቴ 14:33፤ ሥራ 9:20, 22፤ ዕብ 1:2፤ 1ዮሐ 4:15
ማቴ. 16:17ማቴ 11:27
ማቴ. 16:18ዮሐ 1:42
ማቴ. 16:18ሮም 9:33፤ 1ቆሮ 3:11፤ 10:4፤ ኤፌ 2:20፤ 1ጴጥ 2:6-8
ማቴ. 16:20ማር 8:29, 30፤ ሉቃስ 9:20, 21
ማቴ. 16:21መዝ 16:10፤ ኢሳ 53:12፤ ማቴ 17:22, 23፤ 20:18, 19፤ ማር 8:31፤ ሉቃስ 9:22፤ 24:46፤ 1ቆሮ 15:3, 4
ማቴ. 16:22ማር 8:32
ማቴ. 16:23ማር 8:33
ማቴ. 16:24ማቴ 10:38፤ ማር 8:34፤ ሉቃስ 9:23፤ 14:27
ማቴ. 16:25ማር 8:35፤ ሉቃስ 9:24፤ 17:33፤ ዮሐ 12:25፤ ራእይ 12:11
ማቴ. 16:26ማር 8:36፤ ሉቃስ 9:25
ማቴ. 16:26መዝ 49:8
ማቴ. 16:27መዝ 62:12፤ ምሳሌ 24:12፤ ሉቃስ 9:26፤ ሮም 2:6፤ 1ጴጥ 1:17
ማቴ. 16:28ማቴ 17:2፤ ማር 9:1፤ ሉቃስ 9:27
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማቴዎስ 16:1-28

የማቴዎስ ወንጌል

16 ከዚያም ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ወደ እሱ መጡ፤ ሊፈትኑትም ፈልገው ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁት።+ 2 እሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ሲመሽ ‘ሰማዩ ስለ ቀላ ብራ ይሆናል’ ትላላችሁ፤ 3 ጠዋት ላይ ደግሞ ‘ሰማዩ ቢቀላም ደመና ስለሆነ ዛሬ ብርድ ይሆናል፣ ዝናብም ይዘንባል’ ትላላችሁ። የሰማዩን መልክ በማየት መተርጎም ትችላላችሁ፤ የዘመኑን ምልክት ግን መተርጎም አትችሉም። 4 ክፉና አመንዝራ* ትውልድ ሁልጊዜ ምልክት ማየት ይፈልጋል፤ ሆኖም ከዮናስ ምልክት በስተቀር+ ምንም ምልክት አይሰጠውም።”+ ይህን ከተናገረ በኋላ ትቷቸው ሄደ።

5 ደቀ መዛሙርቱ ወደ ባሕሩ ማዶ ተሻገሩ፤ በዚህ ጊዜ ዳቦ መያዝ ረስተው ነበር።+ 6 ኢየሱስ “ተጠንቀቁ፣ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠበቁ” አላቸው።+ 7 እነሱም እርስ በርሳቸው “ዳቦ ስላልያዝን ይሆናል” ይባባሉ ጀመር። 8 ኢየሱስም ይህን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ እምነት የጎደላችሁ! ዳቦ ስላልያዝን ነው ብላችሁ ለምን እርስ በርሳችሁ ትነጋገራላችሁ? 9 አሁንም ነጥቡ አልገባችሁም? ወይስ አምስቱ ዳቦ ለ5,000ዎቹ ሰዎች በቅቶ ከዚያ የተረፈውን ምን ያህል ቅርጫት እንደሰበሰባችሁ አታስታውሱም?+ 10 ወይስ ሰባቱ ዳቦ ለ4,000ዎቹ ሰዎች በቅቶ ከዚያ የተረፈውን በትላልቅ ቅርጫት ምን ያህል እንደሰበሰባችሁ ትዝ አይላችሁም?+ 11 ታዲያ የነገርኳችሁ ስለ ዳቦ እንዳልሆነ እንዴት አታስተውሉም? እንግዲህ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁ።”+ 12 በዚህ ጊዜ ተጠንቀቁ ያላቸው ከዳቦ እርሾ ሳይሆን ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንደሆነ ገባቸው።

13 ኢየሱስ ወደ ቂሳርያ ፊልጵስዩስ አካባቢ በመጣ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን “ሰዎች፣ የሰውን ልጅ ማን ነው ይሉታል?” ሲል ጠየቃቸው።+ 14 እነሱም “አንዳንዶች መጥምቁ ዮሐንስ፣+ ሌሎች ኤልያስ፣+ ሌሎች ደግሞ ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ” አሉት። 15 እሱም “እናንተስ ስለ እኔ ማንነት ምን ትላላችሁ?” አላቸው። 16 ስምዖን ጴጥሮስም “አንተ ክርስቶስ፣+ የሕያው አምላክ ልጅ ነህ”+ ብሎ መለሰለት። 17 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ “የዮናስ ልጅ ስምዖን፣ ይህን የገለጠልህ ሥጋና ደም ሳይሆን* በሰማያት ያለው አባቴ ስለሆነ ደስ ይበልህ።+ 18 ደግሞም እልሃለሁ፦ አንተ ጴጥሮስ ነህ፤+ በዚህች ዓለት+ ላይ ጉባኤዬን እገነባለሁ፤ የመቃብር* በሮችም አያሸንፏትም። 19 የመንግሥተ ሰማያትን ቁልፎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ ቀድሞውኑ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፤ እንዲሁም በምድር የምትፈታው ሁሉ ቀድሞውኑ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።” 20 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱን እሱ ክርስቶስ መሆኑን ለማንም እንዳይናገሩ አጥብቆ አዘዛቸው።+

21 ከዚያን ጊዜ አንስቶ፣ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ እንዳለበት እንዲሁም በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በጸሐፍት እጅ ከባድ መከራ ይቀበልና ይገደል ዘንድ እንደሚገባው ብሎም በሦስተኛው ቀን እንደሚነሳ ለደቀ መዛሙርቱ ይገልጽላቸው ጀመር።+ 22 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ ኢየሱስን ለብቻው በመውሰድ “ጌታ ሆይ፣ በራስህ ላይ እንዲህ አትጨክን፤ በምንም ዓይነት እንዲህ ያለ ነገር አይደርስብህም” እያለ ይገሥጸው ጀመር።+ 23 እሱ ግን ጀርባውን በመስጠት ጴጥሮስን “ወደ ኋላዬ ሂድ፣ ሰይጣን!* የሰውን እንጂ የአምላክን ሐሳብ ስለማታስብ እንቅፋት ሆነህብኛል” አለው።+

24 ከዚያም ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “ሊከተለኝ የሚፈልግ ማንም ቢኖር ራሱን ይካድ፤ የራሱን የመከራ እንጨት* ይሸከም፤ ያለማቋረጥም ይከተለኝ።+ 25 ሕይወቱን* ማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታልና፤ ለእኔ ሲል ሕይወቱን* የሚያጣ ሁሉ ግን ያገኛታል።+ 26 ደግሞስ አንድ ሰው ዓለምን ሁሉ የራሱ ቢያደርግ፣ ሕይወቱን* ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?+ ወይስ ሰው ለሕይወቱ* ምትክ የሚሆን ምን ነገር ሊሰጥ ይችላል?+ 27 የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣልና፤ ከዚያም ለእያንዳንዱ እንደ ምግባሩ ይከፍለዋል።+ 28 እውነት እላችኋለሁ፣ እዚህ ከቆሙት መካከል አንዳንዶች የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ ፈጽሞ ሞትን አይቀምሱም።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ