የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 73
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ፈሪሃ አምላክ ያለው ሰው መንፈሳዊነቱን መልሶ አጠናከረ

        • “እግሮቼ ከመንገድ ሊወጡ ተቃርበው ነበር” (2)

        • ‘ቀኑን ሙሉ ተጨነቅኩ’ (14)

        • ‘ወደ አምላክ መቅደስ እስክገባ ድረስ’ (17)

        • ክፉዎች በሚያዳልጥ መሬት ላይ ናቸው (18)

        • “ወደ አምላክ መቅረብ ይበጀኛል” (28)

መዝሙር 73:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 35:15

መዝሙር 73:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 84:11፤ ማቴ 5:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 28

መዝሙር 73:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 94:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 28

መዝሙር 73:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጉራቸውን በሚነዙ ሰዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 21:7፤ ኤር 12:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1999፣ ገጽ 21

    7/15/1993፣ ገጽ 28

    ንቁ!፣

    10/8/1996፣ ገጽ 25

መዝሙር 73:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቦርጫቸው የሰባ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 7:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 28-29

መዝሙር 73:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 12:6፤ 21:7, 9
  • +ኤር 12:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 28-29

መዝሙር 73:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 21:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 29

መዝሙር 73:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከስባቸው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 29

መዝሙር 73:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 53:1
  • +1ነገ 21:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 29

መዝሙር 73:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 11

    7/15/1993፣ ገጽ 29

መዝሙር 73:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 29

መዝሙር 73:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 10:4, 11፤ 94:3, 7፤ ሕዝ 8:12፤ ሶፎ 1:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 29

መዝሙር 73:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:35
  • +መዝ 17:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 29

መዝሙር 73:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 34:7, 9፤ 35:3

መዝሙር 73:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:19
  • +ኢዮብ 7:17, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 29

መዝሙር 73:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የወንዶች ልጆችህን ትውልድ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 12

    7/15/1993፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 73:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 12

    7/15/1993፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 73:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 12

    7/15/1993፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 73:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 35:6, 7፤ ኤር 23:11, 12
  • +መዝ 37:10, 20፤ 55:23፤ ምሳሌ 3:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1999፣ ገጽ 21-22

    7/15/1993፣ ገጽ 29-30

    ንቁ!፣

    10/8/1996፣ ገጽ 25

መዝሙር 73:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 21:23፤ መዝ 37:1, 2፤ ኢሳ 30:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 73:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ምስላቸውን ትንቃለህ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 73:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ኩላሊቴንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 73:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 12

    7/15/1993፣ ገጽ 30

መዝሙር 73:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 12

    7/15/1993፣ ገጽ 30

መዝሙር 73:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:8፤ 63:8፤ ኢሳ 41:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 12

    7/15/1993፣ ገጽ 30

መዝሙር 73:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:9፤ 32:8፤ 37:23፤ 143:10፤ ምሳሌ 3:6
  • +መዝ 37:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2013፣ ገጽ 25-26

    7/15/2006፣ ገጽ 12

    7/15/1993፣ ገጽ 30

መዝሙር 73:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 42:2፤ 84:2፤ ኢሳ 26:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 30-31

መዝሙር 73:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:5፤ ሰቆ 3:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2011፣ ገጽ 9

    2/1/2011፣ ገጽ 29

    7/15/1993፣ ገጽ 30-31

መዝሙር 73:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታማኞች ሳይሆኑ የሚቀሩትን።”

  • *

    ቃል በቃል “ዝም ታሰኛቸዋለህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 15:39፤ ያዕ 4:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1993፣ ገጽ 30-31

መዝሙር 73:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 65:4፤ ያዕ 4:8
  • +መዝ 118:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1997፣ ገጽ 32

    7/15/1993፣ ገጽ 30-31

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 73:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 35:15
መዝ. 73:1መዝ 84:11፤ ማቴ 5:8
መዝ. 73:2መዝ 94:18
መዝ. 73:3ኢዮብ 21:7፤ ኤር 12:1
መዝ. 73:4መክ 7:15
መዝ. 73:5ኢዮብ 12:6፤ 21:7, 9
መዝ. 73:5ኤር 12:1
መዝ. 73:6ኢዮብ 21:14, 15
መዝ. 73:8መዝ 53:1
መዝ. 73:81ነገ 21:7
መዝ. 73:11መዝ 10:4, 11፤ 94:3, 7፤ ሕዝ 8:12፤ ሶፎ 1:12
መዝ. 73:12መዝ 37:35
መዝ. 73:12መዝ 17:14
መዝ. 73:13ኢዮብ 34:7, 9፤ 35:3
መዝ. 73:14መዝ 34:19
መዝ. 73:14ኢዮብ 7:17, 18
መዝ. 73:18መዝ 35:6, 7፤ ኤር 23:11, 12
መዝ. 73:18መዝ 37:10, 20፤ 55:23፤ ምሳሌ 3:33
መዝ. 73:19ኢዮብ 21:23፤ መዝ 37:1, 2፤ ኢሳ 30:13
መዝ. 73:21መዝ 73:3
መዝ. 73:23መዝ 16:8፤ 63:8፤ ኢሳ 41:10
መዝ. 73:24መዝ 25:9፤ 32:8፤ 37:23፤ 143:10፤ ምሳሌ 3:6
መዝ. 73:24መዝ 37:34
መዝ. 73:25መዝ 42:2፤ 84:2፤ ኢሳ 26:9
መዝ. 73:26መዝ 16:5፤ ሰቆ 3:24
መዝ. 73:27ዘኁ 15:39፤ ያዕ 4:4
መዝ. 73:28መዝ 65:4፤ ያዕ 4:8
መዝ. 73:28መዝ 118:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 73:1-28

መዝሙር

ሦስተኛ መጽሐፍ

(መዝሙር 73-89)

የአሳፍ+ ማህሌት።

73 አምላክ ለእስራኤል፣ ልባቸው ንጹሕ ለሆነ ሁሉ በእርግጥ ጥሩ ነው።+

 2 እኔ ግን እግሮቼ ከመንገድ ሊወጡ ተቃርበው ነበር፤

አዳልጦኝ ልወድቅ ምንም አልቀረኝም።+

 3 ክፉ ሰዎች ያላቸውን ሰላም በተመለከትኩ ጊዜ፣

እብሪተኛ በሆኑ ሰዎች* ቀንቼ ነበርና።+

 4 ሳይሠቃዩ ይሞታሉና፤

ሰውነታቸው ጤናማ* ነው።+

 5 እንደ ሌሎች ሰዎች ችግር አያጋጥማቸውም፤+

እንደ ሌሎች ሰዎችም መከራ አይደርስባቸውም።+

 6 ስለዚህ ትዕቢት የአንገት ጌጣቸው ነው፤+

ዓመፅም እንደ ልብስ ይሸፍናቸዋል።

 7 ከብልጽግናቸው* የተነሳ ዓይናቸው ፈጧል፤

ልባቸው ካሰበው በላይ አግኝተዋል።

 8 በሌሎች ላይ ያፌዛሉ፤ ክፉ ነገርም ይናገራሉ፤+

ሌሎችን ለመጨቆን በእብሪት ይዝታሉ።+

 9 የሰማይን ያህል ከፍ ያሉ ይመስል በእብሪት ይናገራሉ፤

በአንደበታቸው እንዳሻቸው እየተናገሩ በምድር ላይ ይንጎራደዳሉ።

10 በመሆኑም ሕዝቡ ወደ እነሱ ይሄዳል፤

ከእነሱ የተትረፈረፈ ውኃም ይጠጣል።

11 እነሱም “አምላክ እንዴት ያውቃል?+

ልዑሉ አምላክ በእርግጥ እውቀት አለው?” ይላሉ።

12 አዎ፣ ክፉዎች እንደዚህ ናቸው፤ ሁልጊዜ ሳይጨናነቁ ይኖራሉ።+

የሀብታቸውንም መጠን ያሳድጋሉ።+

13 በእርግጥም ልቤን ያነጻሁት፣

ንጹሕ መሆኔንም ለማሳየት እጄን የታጠብኩት በከንቱ ነው።+

14 ቀኑን ሙሉም ተጨነቅኩ፤+

በየማለዳውም ተቀጣሁ።+

15 እነዚህን ነገሮች ተናግሬ ቢሆን ኖሮ፣

ሕዝብህን* መክዳት ይሆንብኝ ነበር።

16 ይህን ለመረዳት በሞከርኩ ጊዜ፣

የሚያስጨንቅ ሆነብኝ፤

17 ይኸውም ወደ ታላቁ የአምላክ መቅደስ እስክገባና

የወደፊት ዕጣቸውን እስክረዳ ድረስ ነበር።

18 በእርግጥም በሚያዳልጥ መሬት ላይ ታስቀምጣቸዋለህ።+

ለጥፋት እንዲዳረጉም ትጥላቸዋለህ።+

19 እንዴት በቅጽበት ጠፉ!+

በአስደንጋጭ ሁኔታ ተደመሰሱ! የደረሰባቸው ጥፋት ቅጽበታዊ ነው!

20 ይሖዋ ሆይ፣ ሰው ከእንቅልፉ ሲነሳ እንደሚረሳው ሕልም፣

አንተም በምትነሳበት ጊዜ ምስላቸውን ታስወግዳለህ።*

21 ሆኖም ልቤ ተመሯል፤+

ውስጤንም* ውጋት ቀስፎ ይዞታል።

22 እኔም ማመዛዘን የማልችልና ማስተዋል የጎደለኝ ሆኜ ነበር፤

በአንተ ፊት ማሰብ እንደማይችል እንስሳ ሆንኩ።

23 አሁን ግን ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ነኝ፤

አንተም ቀኝ እጄን ይዘሃል።+

24 በምክርህ ትመራኛለህ፤+

በኋላም ክብር ታጎናጽፈኛለህ።+

25 በሰማይ ማን አለኝ?

በምድርም ላይ ከአንተ ሌላ የምሻው የለም።+

26 ሰውነቴም ሆነ ልቤ ሊዝል ይችላል፤

አምላክ ግን ለዘላለም የልቤ ዓለትና ድርሻዬ ነው።+

27 ከአንተ የሚርቁ በእርግጥ ይጠፋሉ።

አንተን በመተው ብልሹ ምግባር የሚፈጽሙትን* ሁሉ ትደመስሳቸዋለህ።*+

28 እኔ ግን ወደ አምላክ መቅረብ ይበጀኛል።+

ሥራዎቹን ሁሉ እንዳውጅ+

ሉዓላዊውን ጌታ ይሖዋን መጠጊያዬ አድርጌዋለሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ