የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 90
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክ ዘላለማዊነትና የሰው አጭር ዕድሜ

        • ሺህ ዓመት እንደ ትናንት ቀን ነው (4)

        • የሰው ዕድሜ ከ70-80 ዓመት ነው (10)

        • “ዕድሜያችንን እንዴት መቁጠር እንዳለብን አስተምረን” (12)

መዝሙር 90:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 10

መዝሙር 90:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መጠጊያችን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:27፤ መዝ 91:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2013፣ ገጽ 19-23

    7/1/2010፣ ገጽ 28

    11/15/2001፣ ገጽ 11

    3/1/1993፣ ገጽ 32

መዝሙር 90:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አምጠህ ከመውለድህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 10:12
  • +መዝ 93:2፤ ኢሳ 40:28፤ ዕን 1:12፤ 1ጢሞ 1:17፤ ራእይ 1:8፤ 15:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2015፣ ገጽ 13

    7/1/2010፣ ገጽ 28

    11/15/2001፣ ገጽ 11

    3/1/1993፣ ገጽ 32

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 12፣ ገጽ 12

    ማመራመር፣ ገጽ 148-149

መዝሙር 90:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 3:19፤ መዝ 104:29፤ 146:3, 4፤ መክ 3:20፤ 12:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 11-12

መዝሙር 90:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ክፍለ ሌሊት ፀሐይ ከጠለቀችበት አንስቶ እስከምትወጣበት ድረስ ካለው ጊዜ ውስጥ አንድ ሦስተኛውን ይሸፍናል። በመሆኑም እንደ ወቅቱ ሁኔታ፣ አንድ ክፍለ ሌሊት የአራት ሰዓት ገደማ ርዝማኔ ሊኖረው ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጴጥ 3:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 11-12

መዝሙር 90:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 9:25
  • +መዝ 103:15፤ 1ጴጥ 1:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 12

መዝሙር 90:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 14:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 12

መዝሙር 90:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 17:12, 13፤ ዘዳ 32:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 12

መዝሙር 90:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በደላችንን ታውቃለህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 16:17
  • +ምሳሌ 24:12፤ ዕብ 4:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 12-13

መዝሙር 90:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕይወታችን።”

  • *

    ወይም “እንደ እስትንፋስ ወዲያው ያከትማል።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 12-13

መዝሙር 90:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ልዩ ብርታት ቢኖረን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 19:34, 35
  • +ኢዮብ 14:10፤ መዝ 78:39፤ ሉቃስ 12:20፤ ያዕ 4:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 13

    11/15/1993፣ ገጽ 3

    ለሰው ሁሉ፣ ገጽ 21

    ንቁ!፣

    7/8/1997፣ ገጽ 3-4

መዝሙር 90:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 33:14፤ ሉቃስ 12:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 13

መዝሙር 90:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 39:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 13

    5/1/2005፣ ገጽ 32

    11/15/2002፣ ገጽ 21

    11/15/2001፣ ገጽ 13

    11/15/1999፣ ገጽ 17-18

    9/1/1999፣ ገጽ 20-21

    11/1/1995፣ ገጽ 17-18

    2/1/1994፣ ገጽ 14-15

መዝሙር 90:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 6:4
  • +መዝ 89:46
  • +ዘዳ 32:36፤ መዝ 135:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 90:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 149:2
  • +መዝ 36:7፤ 51:1፤ 63:3፤ 85:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 90:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 2:14
  • +መዝ 30:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 14

መዝሙር 90:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:31፤ ኢያሱ 23:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 14

መዝሙር 90:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አጽናልን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 127:1፤ ምሳሌ 16:3፤ ኢሳ 26:12፤ 1ቆሮ 3:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 13

    11/15/2001፣ ገጽ 14-15

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 90:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫዘዳ 33:1
መዝ. 90:1ዘዳ 33:27፤ መዝ 91:1
መዝ. 90:2ኤር 10:12
መዝ. 90:2መዝ 93:2፤ ኢሳ 40:28፤ ዕን 1:12፤ 1ጢሞ 1:17፤ ራእይ 1:8፤ 15:3
መዝ. 90:3ዘፍ 3:19፤ መዝ 104:29፤ 146:3, 4፤ መክ 3:20፤ 12:7
መዝ. 90:42ጴጥ 3:8
መዝ. 90:5ኢዮብ 9:25
መዝ. 90:5መዝ 103:15፤ 1ጴጥ 1:24
መዝ. 90:6ኢዮብ 14:2
መዝ. 90:7ዘኁ 17:12, 13፤ ዘዳ 32:22
መዝ. 90:8ኤር 16:17
መዝ. 90:8ምሳሌ 24:12፤ ዕብ 4:13
መዝ. 90:102ሳሙ 19:34, 35
መዝ. 90:10ኢዮብ 14:10፤ መዝ 78:39፤ ሉቃስ 12:20፤ ያዕ 4:13, 14
መዝ. 90:11ኢሳ 33:14፤ ሉቃስ 12:5
መዝ. 90:12መዝ 39:4
መዝ. 90:13መዝ 6:4
መዝ. 90:13መዝ 89:46
መዝ. 90:13ዘዳ 32:36፤ መዝ 135:14
መዝ. 90:14መዝ 149:2
መዝ. 90:14መዝ 36:7፤ 51:1፤ 63:3፤ 85:7
መዝ. 90:15ዘዳ 2:14
መዝ. 90:15መዝ 30:5
መዝ. 90:16ዘኁ 14:31፤ ኢያሱ 23:14
መዝ. 90:17መዝ 127:1፤ ምሳሌ 16:3፤ ኢሳ 26:12፤ 1ቆሮ 3:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 90:1-17

መዝሙር

አራተኛ መጽሐፍ

(መዝሙር 90-106)

የእውነተኛው አምላክ ሰው የሙሴ ጸሎት።+

90 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ከትውልድ እስከ ትውልድ መኖሪያችን* ሆነሃል።+

 2 ተራሮች ሳይወለዱ፣

ምድርንና ዓለምን ከመፍጠርህ*+ በፊት፣

ከዘላለም እስከ ዘላለም አንተ አምላክ ነህ።+

 3 ሟች የሆነ ሰው ወደ አፈር እንዲመለስ ታደርጋለህ፤

“የሰው ልጆች ሆይ፣ ወደ አፈር ተመለሱ”+ ትላለህ።

 4 በአንተ ዘንድ ሺህ ዓመት፣ እንዳለፈችው እንደ ትናንት ቀን፣+

እንደ አንድ ክፍለ ሌሊትም* ነው።

 5 ጠራርገህ ታስወግዳቸዋለህ፤+ እንደ ሕልም ይጠፋሉ፤

በማለዳ ሲታዩ እንደሚለመልም ሣር ናቸው።+

 6 ጠዋት ላይ ሣሩ ያቆጠቁጣል፤ ደግሞም ይለመልማል፤

ምሽት ላይ ግን ጠውልጎ ይደርቃል።+

 7 በቁጣህ አልቀናልና፤+

ከታላቅ ቁጣህም የተነሳ ተሸብረናል።

 8 በደላችንን በፊትህ ታኖራለህ፤*+

የደበቅናቸው ነገሮች በፊትህ ብርሃን ተጋልጠዋል።+

 9 ከኃይለኛ ቁጣህ የተነሳ ዘመናችን* ይመናመናል፤

ዕድሜያችንም ሽው ብሎ ያልፋል።*

10 የዕድሜያችን ርዝማኔ 70 ዓመት ነው፤

ለየት ያለ ጥንካሬ ካለን* ደግሞ 80+ ዓመት ቢሆን ነው።

ይህም በችግርና በሐዘን የተሞላ ነው፤

ፈጥኖ ይነጉዳል፤ እኛም እናልፋለን።+

11 የቁጣህን ኃይል መረዳት የሚችል ማን ነው?

ቁጣህ፣ አንተ መፈራት የሚገባህን ያህል ታላቅ ነው።+

12 ጥበበኛ ልብ ማግኘት እንችል ዘንድ፣

ዕድሜያችንን እንዴት መቁጠር እንዳለብን አስተምረን።+

13 ይሖዋ ሆይ፣ ተመለስ!+ ይህ ሁኔታ የሚቀጥለው እስከ መቼ ነው?+

ለአገልጋዮችህ ራራላቸው።+

14 በሕይወት ዘመናችን ሁሉ እልል እንድንልና ሐሴት እንድናደርግ፣+

በማለዳ ታማኝ ፍቅርህን አጥግበን።+

15 ባጎሳቆልከን ዘመን ልክ፣

መከራም ባየንባቸው ዓመታት መጠን+ ሐሴት እንዲሰማን አድርገን።+

16 አገልጋዮችህ ሥራህን ይዩ፤

ልጆቻቸውም ግርማህን ይመልከቱ።+

17 የአምላካችን የይሖዋ ሞገስ በእኛ ላይ ይሁን፤

የእጆቻችንን ሥራ ፍሬያማ አድርግልን።*

አዎ፣ የእጆቻችንን ሥራ ፍሬያማ አድርግልን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ