የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 51
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ንስሐ የገባ ሰው ጸሎት

        • ‘እናቴ በኃጢአት ፀነሰችኝ’ (5)

        • “ከኃጢአቴ አንጻኝ” (7)

        • “ንጹሕ ልብ ፍጠርልኝ” (10)

        • የተደቆሰ ልብ አምላክን ያስደስተዋል (17)

መዝሙር 51:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 11:3

መዝሙር 51:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:18፤ መዝ 25:7፤ 41:4
  • +መዝ 103:13፤ ምሳሌ 28:13፤ ኢሳ 43:25፤ 44:22

መዝሙር 51:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:18፤ 1ቆሮ 6:11
  • +ዕብ 9:13, 14፤ 1ዮሐ 1:7

መዝሙር 51:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከአእምሮዬ አይጠፋም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 32:5፤ 40:12

መዝሙር 51:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አንተን ብቻ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 39:9፤ 2ሳሙ 12:13
  • +2ሳሙ 12:9፤ መዝ 38:18
  • +ሮም 3:4

መዝሙር 51:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እናቴ ከፀነሰችኝ ጊዜ አንስቶ ኃጢአተኛ ነኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 14:4፤ ሮም 3:23፤ 5:12

መዝሙር 51:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የውስጥ ሰውነቴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 16:7፤ 2ነገ 20:3፤ 1ዜና 29:17

መዝሙር 51:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 14:3, 4፤ ዕብ 9:13, 14
  • +ኢሳ 1:18

መዝሙር 51:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 6:2፤ 38:3፤ ኢሳ 57:15

መዝሙር 51:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰውር።”

  • *

    ወይም “ደምስስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:12፤ ኢሳ 38:17
  • +ሚክ 7:19

መዝሙር 51:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 32:39
  • +ሕዝ 11:19፤ ኤፌ 4:23

መዝሙር 51:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በፈቃደኝነት መንፈስ ደግፈኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 21:1

መዝሙር 51:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 2:38

መዝሙር 51:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 38:22፤ ኢሳ 12:2፤ ራእይ 7:10
  • +ነህ 9:33፤ መዝ 35:28፤ 59:16፤ ዳን 9:7
  • +ዘፍ 9:6

መዝሙር 51:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:1፤ 109:30፤ ዕብ 13:15

መዝሙር 51:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 21:3
  • +1ሳሙ 15:22፤ መዝ 40:6፤ ሆሴዕ 6:6

መዝሙር 51:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አትንቅም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 22:18, 19፤ 2ዜና 33:13፤ መዝ 22:24፤ 34:18፤ ምሳሌ 28:13፤ ኢሳ 57:15፤ ሉቃስ 15:22-24፤ 18:13, 14

መዝሙር 51:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሆሴዕ 14:2

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 51:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ሳሙ 11:3
መዝ. 51:1ዘኁ 14:18፤ መዝ 25:7፤ 41:4
መዝ. 51:1መዝ 103:13፤ ምሳሌ 28:13፤ ኢሳ 43:25፤ 44:22
መዝ. 51:2ኢሳ 1:18፤ 1ቆሮ 6:11
መዝ. 51:2ዕብ 9:13, 14፤ 1ዮሐ 1:7
መዝ. 51:3መዝ 32:5፤ 40:12
መዝ. 51:4ዘፍ 39:9፤ 2ሳሙ 12:13
መዝ. 51:42ሳሙ 12:9፤ መዝ 38:18
መዝ. 51:4ሮም 3:4
መዝ. 51:5ኢዮብ 14:4፤ ሮም 3:23፤ 5:12
መዝ. 51:61ሳሙ 16:7፤ 2ነገ 20:3፤ 1ዜና 29:17
መዝ. 51:7ዘሌ 14:3, 4፤ ዕብ 9:13, 14
መዝ. 51:7ኢሳ 1:18
መዝ. 51:8መዝ 6:2፤ 38:3፤ ኢሳ 57:15
መዝ. 51:9መዝ 103:12፤ ኢሳ 38:17
መዝ. 51:9ሚክ 7:19
መዝ. 51:10ኤር 32:39
መዝ. 51:10ሕዝ 11:19፤ ኤፌ 4:23
መዝ. 51:12መዝ 21:1
መዝ. 51:13ሥራ 2:38
መዝ. 51:14መዝ 38:22፤ ኢሳ 12:2፤ ራእይ 7:10
መዝ. 51:14ነህ 9:33፤ መዝ 35:28፤ 59:16፤ ዳን 9:7
መዝ. 51:14ዘፍ 9:6
መዝ. 51:15መዝ 34:1፤ 109:30፤ ዕብ 13:15
መዝ. 51:16ምሳሌ 21:3
መዝ. 51:161ሳሙ 15:22፤ መዝ 40:6፤ ሆሴዕ 6:6
መዝ. 51:172ነገ 22:18, 19፤ 2ዜና 33:13፤ መዝ 22:24፤ 34:18፤ ምሳሌ 28:13፤ ኢሳ 57:15፤ ሉቃስ 15:22-24፤ 18:13, 14
መዝ. 51:19ሆሴዕ 14:2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 51:1-19

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። ከቤርሳቤህ ጋር ግንኙነት ከፈጸመ በኋላ ነቢዩ ናታን መጥቶ ባነጋገረው ጊዜ ዳዊት ያቀረበው ማህሌት።+

51 አምላክ ሆይ፣ እንደ ታማኝ ፍቅርህ መጠን ሞገስ አሳየኝ።+

እንደ ታላቅ ምሕረትህ መተላለፌን ደምስስ።+

 2 ከበደሌ ሙሉ በሙሉ እጠበኝ፤+

ከኃጢአቴም አንጻኝ።+

 3 መተላለፌን በሚገባ አውቃለሁና፤

ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነው።*+

 4 አንተን፣ አዎ ከማንም በላይ አንተን* በደልኩ፤+

በአንተ ዓይን ክፉ የሆነውን ነገር ፈጸምኩ።+

ስለዚህ አንተ በምትናገርበት ጊዜ ጻድቅ ነህ፤

በምትፈርድበት ጊዜም ትክክል ነህ።+

 5 እነሆ፣ በደለኛ ሆኜ ተወለድኩ፤

እናቴም በኃጢአት ፀነሰችኝ።*+

 6 ከልብ የመነጨ እውነት ደስ ያሰኝሃል፤+

ልቤን* እውነተኛ ጥበብ አስተምረው።

 7 ንጹሕ እሆን ዘንድ በሂሶጵ ከኃጢአቴ አንጻኝ፤+

ከበረዶም የበለጠ እነጣ ዘንድ እጠበኝ።+

 8 ያደቀቅካቸው አጥንቶች ደስ እንዲላቸው፣+

የደስታንና የሐሴትን ድምፅ አሰማኝ።

 9 ፊትህን ከኃጢአቴ መልስ፤*+

የፈጸምኳቸውንም ስህተቶች ሁሉ አስወግድ።*+

10 አምላክ ሆይ፣ ንጹሕ ልብ ፍጠርልኝ፤+

በውስጤም ጽኑ የሆነ አዲስ መንፈስ አኑር።+

11 ከፊትህ አትጣለኝ፤

ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ አትውሰድ።

12 የአንተ ማዳን የሚያስገኘውን ደስታ መልስልኝ፤+

አንተን የመታዘዝ ፍላጎት በውስጤ እንዲቀሰቀስ አድርግ።*

13 ኃጢአተኞች ወደ አንተ እንዲመለሱ፣

ለሕግ ተላላፊዎች መንገድህን አስተምራለሁ።+

14 አምላክ ሆይ፣ የመዳኔ አምላክ፣+ አንደበቴ ጽድቅህን በደስታ ያስታውቅ ዘንድ+

የደም ባለዕዳ ከመሆን አድነኝ።+

15 ይሖዋ ሆይ፣ አፌ ምስጋናህን እንዲያውጅ

ከንፈሮቼን ክፈት።+

16 መሥዋዕት እንዲቀርብልህ አትፈልግምና፤ ቢሆንማ ኖሮ ባቀረብኩልህ ነበር፤+

ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ አያስደስትህም።+

17 አምላክን የሚያስደስተው መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፤

አምላክ ሆይ፣ የተሰበረንና የተደቆሰን ልብ ችላ አትልም።*+

18 በበጎ ፈቃድህ ለጽዮን መልካም ነገር አድርግላት፤

የኢየሩሳሌምን ግንቦች ገንባ።

19 በዚያን ጊዜ የጽድቅ መሥዋዕቶች፣

የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችና ሙሉ በሙሉ የሚቀርቡ መባዎች ደስ ያሰኙሃል፤

በዚያን ጊዜ ኮርማዎች በመሠዊያህ ላይ ይቀርባሉ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ