አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት አንደኛ ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት 1 ከአዳም እስከ አብርሃም (1-27) የአብርሃም ዘሮች (28-37) ኤዶማውያን፣ ነገሥታታቸውና አለቆቻቸው (38-54) 2 የእስራኤል 12 ወንዶች ልጆች (1, 2) የይሁዳ ዘሮች (3-55) 3 የዳዊት ዘሮች (1-9) የዳዊት የንግሥና መስመር (10-24) 4 ሌሎቹ የይሁዳ ዘሮች (1-23) ያቤጽ ያቀረበው ጸሎት (9, 10) የስምዖን ዘሮች (24-43) 5 የሮቤል ዘሮች (1-10) የጋድ ዘሮች (11-17) አጋራውያን ድል ተመቱ (18-22) የምናሴ ነገድ እኩሌታ (23-26) 6 የሌዊ ዘሮች (1-30) የቤተ መቅደሱ ዘማሪዎች (31-47) የአሮን ዘሮች (48-53) የሌዋውያን መኖሪያ ስፍራዎች (54-81) 7 የይሳኮር ዘሮች (1-5)፣ የቢንያም ዘሮች (6-12)፣ የንፍታሌም ዘሮች (13)፣ የምናሴ ዘሮች (14-19)፣ የኤፍሬም ዘሮች (20-29)፣ እና የአሴር ዘሮች (30-40) 8 የቢንያም ዘሮች (1-40) የሳኦል የዘር ሐረግ (33-40) 9 ከግዞት የተመለሱት እስራኤላውያን የትውልድ ሐረግ (1-34) የሳኦል የዘር ሐረግ በድጋሚ ተዘረዘረ (35-44) 10 ሳኦልና ሦስት ወንዶች ልጆቹ ሞቱ (1-14) 11 እስራኤላውያን በሙሉ ዳዊትን ንጉሥ አድርገው ቀቡት (1-3) ዳዊት ጽዮንን ያዘ (4-9) የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች (10-47) 12 የዳዊት ደጋፊዎች (1-40) 13 ታቦቱ ከቂርያትየአሪም መጣ (1-14) ዖዛ ተቀሰፈ (9, 10) 14 የዳዊት ንግሥና ጸና (1, 2) የዳዊት ቤተሰብ (3-7) ፍልስጤማውያን ድል ተመቱ (8-17) 15 ሌዋውያን ታቦቱን ወደ ኢየሩሳሌም አመጡት (1-29) ሜልኮል ዳዊትን ናቀችው (29) 16 ታቦቱን ዳዊት በተከለለት ድንኳን ውስጥ አስቀመጡት (1-6) ዳዊት የዘመረው የምስጋና መዝሙር (7-36) “ይሖዋ ነገሠ!” (31) በታቦቱ ፊት ማገልገል (37-43) 17 ዳዊት ቤተ መቅደሱን እንደማይሠራ ተነገረው (1-6) ለዳዊት የመንግሥት ቃል ኪዳን ተገባለት (7-15) ዳዊት ያቀረበው የምስጋና ጸሎት (16-27) 18 ዳዊት የተቀዳጃቸው ድሎች (1-13) የዳዊት አስተዳደር (14-17) 19 አሞናውያን የዳዊትን መልእክተኞች አዋረዷቸው (1-5) በአሞናውያንና በሶርያውያን ላይ የተገኘ ድል (6-19) 20 ራባ ተያዘች (1-3) ግዙፍ የሆኑት ፍልስጤማውያን ተገደሉ (4-8) 21 ዳዊት ሕዝቡን በመቁጠር በደል ፈጸመ (1-6) ይሖዋ እስራኤልን መታ (7-17) ዳዊት መሠዊያ ሠራ (18-30) 22 ዳዊት ለቤተ መቅደሱ ግንባታ ያደረገው ዝግጅት (1-5) ዳዊት ለሰለሞን መመሪያ ሰጠው (6-16) መኳንንቱ ሰለሞንን እንዲረዱት ታዘዙ (17-19) 23 ዳዊት ሌዋውያኑን አደራጀ (1-32) አሮንና ወንዶች ልጆቹ ተለዩ (13) 24 ዳዊት፣ ካህናቱ በ24 ቡድኖች እንዲደራጁ አደረገ (1-19) የቀሩት ሌዋውያን (20-31) 25 በአምላክ ቤት የሚያገለግሉ ሙዚቀኞችና ዘማሪዎች (1-31) 26 የበር ጠባቂዎቹ ምድብ (1-19) የግምጃ ቤት ኃላፊዎችና ሌሎች ሹማምንት (20-32) 27 ንጉሡን የሚያገለግሉ ባለሥልጣናት (1-34) 28 ዳዊት የቤተ መቅደሱን ግንባታ አስመልክቶ የሰጠው ንግግር (1-8) ለሰለሞን የተሰጠ መመሪያ፤ የቤተ መቅደሱ ንድፍ ተሰጠው (9-21) 29 ለቤተ መቅደሱ ግንባታ የተሰጡ መዋጮዎች (1-9) ዳዊት ያቀረበው ጸሎት (10-19) ሕዝቡ ተደሰተ፤ የሰለሞን ንግሥና (20-25) ዳዊት ሞተ (26-30)