የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዮሐንስ 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • በኢየሱስ የሚያምን ዓለምን ያሸንፋል (1-12)

        • ‘አምላክን መውደድ ማለት ትእዛዛቱን መጠበቅ ነው’ (3)

      • ጸሎት ባለው ኃይል መተማመን (13-17)

      • ክፉ በሆነ ዓለም ውስጥ ራስን መጠበቅ (18-21)

        • ‘መላው ዓለም በክፉው ቁጥጥር ሥር ነው’ (19)

1 ዮሐንስ 5:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:3፤ 1ጴጥ 1:3, 23፤ 1ዮሐ 3:9

1 ዮሐንስ 5:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:12, 13፤ ሮም 8:14

1 ዮሐንስ 5:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:23
  • +ዘዳ 30:11፤ ሚክ 6:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 174

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 311

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 8

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 5-12

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ገጽ 186-187

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 5-12

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2009፣ ገጽ 25-26

    8/15/2009፣ ገጽ 19

    8/15/2005፣ ገጽ 27

    6/15/2002፣ ገጽ 22

    1/15/1997፣ ገጽ 19-22, 23-24

    12/15/1995፣ ገጽ 11

1 ዮሐንስ 5:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 16:33፤ 1ዮሐ 5:18
  • +ኤፌ 6:16፤ 2ጢሞ 4:7፤ ራእይ 12:10, 11

1 ዮሐንስ 5:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:4
  • +ዮሐ 20:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 76

1 ዮሐንስ 5:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 3:13
  • +ሥራ 20:28፤ ኤፌ 1:7፤ 1ጴጥ 1:19
  • +ማቴ 3:16፤ ዮሐ 1:32, 33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2008፣ ገጽ 27-28

1 ዮሐንስ 5:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 129

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 4 2016፣ ገጽ 6-7

    ንቁ!፣

    ቁጥር 6 2016፣ ገጽ 11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2014፣ ገጽ 15

    12/15/2008፣ ገጽ 27-28

    10/1/1997፣ ገጽ 13

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 23

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 53

    ማመራመር፣ ገጽ 423

1 ዮሐንስ 5:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 3:22፤ 4:18
  • +ሉቃስ 3:21
  • +ዕብ 9:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2008፣ ገጽ 27-28

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 23

    ማመራመር፣ ገጽ 423

1 ዮሐንስ 5:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:33

1 ዮሐንስ 5:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:3
  • +ዮሐ 5:26

1 ዮሐንስ 5:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:36

1 ዮሐንስ 5:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 20:31
  • +1ዮሐ 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 30

1 ዮሐንስ 5:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የመናገር ነፃነት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 4:16፤ 1ዮሐ 3:21
  • +ምሳሌ 15:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 191

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 10

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2009፣ ገጽ 30

    8/15/2004፣ ገጽ 18

    እውቀት፣ ገጽ 154-155

1 ዮሐንስ 5:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 11:13፤ ዮሐ 14:13

1 ዮሐንስ 5:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 5:15፤ 1ዮሐ 1:9
  • +ማቴ 12:31፤ ማር 3:29፤ ሉቃስ 12:10፤ ዕብ 6:4-6፤ 10:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 114

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2001፣ ገጽ 30-31

1 ዮሐንስ 5:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 3:4

1 ዮሐንስ 5:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የአምላክ ልጅ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያመለክታል።

  • *

    ሰይጣንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:15

1 ዮሐንስ 5:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 13:19፤ ሉቃስ 4:6፤ ዮሐ 12:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 26

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 10-11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2014፣ ገጽ 16

    5/1/2013፣ ገጽ 4

    7/1/2010፣ ገጽ 22

    11/1/2002፣ ገጽ 15

    ማመራመር፣ ገጽ 388

1 ዮሐንስ 5:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የአእምሮ ግንዛቤ፤ የማሰብ ችሎታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 3:16
  • +ዮሐ 17:20, 21
  • +ዮሐ 17:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2012፣ ገጽ 6

    10/15/2004፣ ገጽ 30-31

1 ዮሐንስ 5:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 45

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/1993፣ ገጽ 24

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዮሐ. 5:1ዮሐ 3:3፤ 1ጴጥ 1:3, 23፤ 1ዮሐ 3:9
1 ዮሐ. 5:2ዮሐ 1:12, 13፤ ሮም 8:14
1 ዮሐ. 5:3ዮሐ 14:23
1 ዮሐ. 5:3ዘዳ 30:11፤ ሚክ 6:8
1 ዮሐ. 5:4ዮሐ 16:33፤ 1ዮሐ 5:18
1 ዮሐ. 5:4ኤፌ 6:16፤ 2ጢሞ 4:7፤ ራእይ 12:10, 11
1 ዮሐ. 5:51ዮሐ 4:4
1 ዮሐ. 5:5ዮሐ 20:31
1 ዮሐ. 5:6ማቴ 3:13
1 ዮሐ. 5:6ሥራ 20:28፤ ኤፌ 1:7፤ 1ጴጥ 1:19
1 ዮሐ. 5:6ማቴ 3:16፤ ዮሐ 1:32, 33
1 ዮሐ. 5:8ሉቃስ 3:22፤ 4:18
1 ዮሐ. 5:8ሉቃስ 3:21
1 ዮሐ. 5:8ዕብ 9:14
1 ዮሐ. 5:10ዮሐ 3:33
1 ዮሐ. 5:11ዮሐ 17:3
1 ዮሐ. 5:11ዮሐ 5:26
1 ዮሐ. 5:12ዮሐ 3:36
1 ዮሐ. 5:13ዮሐ 20:31
1 ዮሐ. 5:131ዮሐ 1:2
1 ዮሐ. 5:14ዕብ 4:16፤ 1ዮሐ 3:21
1 ዮሐ. 5:14ምሳሌ 15:29
1 ዮሐ. 5:15ሉቃስ 11:13፤ ዮሐ 14:13
1 ዮሐ. 5:16ያዕ 5:15፤ 1ዮሐ 1:9
1 ዮሐ. 5:16ማቴ 12:31፤ ማር 3:29፤ ሉቃስ 12:10፤ ዕብ 6:4-6፤ 10:26
1 ዮሐ. 5:171ዮሐ 3:4
1 ዮሐ. 5:18ዮሐ 17:15
1 ዮሐ. 5:19ማቴ 13:19፤ ሉቃስ 4:6፤ ዮሐ 12:31
1 ዮሐ. 5:201ጢሞ 3:16
1 ዮሐ. 5:20ዮሐ 17:20, 21
1 ዮሐ. 5:20ዮሐ 17:3
1 ዮሐ. 5:211ቆሮ 10:14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዮሐንስ 5:1-21

የዮሐንስ የመጀመሪያው ደብዳቤ

5 ኢየሱስ በእርግጥ ክርስቶስ እንደሆነ የሚያምን ሁሉ ከአምላክ ተወልዷል፤+ አባቱን የሚወድ ሁሉ ደግሞ ከእሱ የተወለደውንም ይወዳል። 2 አምላክን ስንወድና ትእዛዛቱን ስንፈጽም የአምላክን ልጆች+ እንደምንወድ በዚህ እናውቃለን። 3 አምላክን መውደድ ማለት ትእዛዛቱን መጠበቅ ማለት ነውና፤+ ትእዛዛቱ ደግሞ ከባድ አይደሉም፤+ 4 ምክንያቱም ከአምላክ የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል።+ ዓለምን ድል እንድናደርግ ያስቻለን እምነታችን ነው።+

5 ዓለምን ሊያሸንፍ የሚችል ማን ነው?+ ኢየሱስ የአምላክ ልጅ እንደሆነ የሚያምን ሰው አይደለም?+ 6 በውኃና በደም አማካኝነት የመጣው፣ እሱ ይኸውም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ የመጣውም ከውኃ ጋር ብቻ ሳይሆን+ ከውኃና ከደም ጋር ነው።+ ምሥክርነት የሚሰጠውም መንፈስ ነው፤+ ምክንያቱም መንፈስ እውነት ነው። 7 ምሥክርነት የሚሰጡ ሦስት ነገሮች አሉ፦ 8 እነሱም መንፈሱ፣+ ውኃውና+ ደሙ+ ናቸው፤ እነዚህ ሦስቱ ደግሞ ይስማማሉ።

9 ሰዎች የሚሰጡትን ምሥክርነት ከተቀበልን አምላክ የሚሰጠው ምሥክርነት ደግሞ ከዚያ የላቀ ነው። ምክንያቱም አምላክ የሰጠው ምሥክርነት ስለ ልጁ የሰጠው የምሥክርነት ቃል ነው። 10 በአምላክ ልጅ የሚያምን የምሥክርነቱ ቃል በልቡ አለው። በአምላክ የማያምን ግን አምላክ ስለ ልጁ የሰጠውን ምሥክርነት ስላላመነ እሱን ውሸታም አድርጎታል።+ 11 ምሥክርነቱም ይህ ነው፤ አምላክ የዘላለም ሕይወት ሰጠን፤+ ይህም ሕይወት የተገኘው በልጁ ነው።+ 12 ልጁ ያለው ይህ ሕይወት አለው፤ የአምላክ ልጅ የሌለው ይህ ሕይወት የለውም።+

13 እነዚህን ነገሮች የምጽፍላችሁ በአምላክ ልጅ ስም የምታምኑት+ እናንተ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ እንድታውቁ ነው።+ 14 በእሱ ላይ ያለን ትምክህት* ይህ ነው፤+ የምንጠይቀው ነገር ምንም ይሁን ምን ከፈቃዱ ጋር በሚስማማ ሁኔታ እስከለመንን ድረስ ይሰማናል።+ 15 የምንጠይቀውንም ነገር ሁሉ እንደሚሰማን ስለምናውቅ የምንጠይቀውን ነገር እንደምናገኝ እርግጠኞች ነን።+

16 ማንም ሰው ወንድሙ ለሞት የማያበቃ ኃጢአት ሲሠራ ቢያየው ስለ እሱ ይለምናል፤ አምላክም ሕይወት ይሰጠዋል።+ ይህ የሚሆነው ለሞት የሚያበቃ ኃጢአት ላልሠሩ ሰዎች ነው። ይሁን እንጂ ለሞት የሚያበቃ ኃጢአት አለ።+ እንዲህ ዓይነት ኃጢአት ለሠራ ግለሰብ ማንም ሰው ይጸልይ አልልም። 17 ጽድቅ ያልሆነ ነገር ሁሉ ኃጢአት ነው፤+ ይሁንና ለሞት የማያበቃ ኃጢአት አለ።

18 ከአምላክ የተወለደ ሁሉ በኃጢአት ጎዳና እንደማይመላለስ እናውቃለን፤ ይልቁንም ከአምላክ የተወለደው* ይጠብቀዋል፤ ክፉውም* ምንም ሊያደርገው አይችልም።+ 19 እኛ ከአምላክ ወገን መሆናችንን እናውቃለን፤ መላው ዓለም ግን በክፉው ቁጥጥር ሥር ነው።+ 20 ይሁንና የአምላክ ልጅ እንደመጣ እናውቃለን፤+ እሱም ስለ እውነተኛው አምላክ እውቀት ማግኘት እንድንችል ማስተዋል* ሰጥቶናል። እኛም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ከእሱ ጋር አንድነት አለን።+ አዎ፣ እሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።+ 21 ልጆቼ ሆይ፣ ከጣዖቶች ራቁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ