የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የወይን እርሻ ሠራተኞችና የተቀበሉት ክፍያ (1-16)

      • ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (17-19)

      • በአምላክ መንግሥት ከፍ ያለ ቦታ እንዲሰጣቸው ጠየቁ (20-28)

        • ኢየሱስ የመጣው ለብዙዎች ቤዛ ሊሆን ነው (28)

      • ሁለት ዓይነ ስውሮች ተፈወሱ (29-34)

ማቴዎስ 20:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 226

ማቴዎስ 20:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ለ14ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 226

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2001፣ ገጽ 10

ማቴዎስ 20:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 226

ማቴዎስ 20:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 226

ማቴዎስ 20:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 226

ማቴዎስ 20:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 226

ማቴዎስ 20:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:13፤ ዘዳ 24:14, 15

ማቴዎስ 20:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ለ14ን ተመልከት።

ማቴዎስ 20:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ለ14ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1730

ማቴዎስ 20:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 20:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2010፣ ገጽ 29-30

ማቴዎስ 20:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለጋስ።”

  • *

    ቃል በቃል “መጥፎ ሆነ፤ ክፉ ሆነ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:23

ማቴዎስ 20:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:30፤ ማር 10:31፤ ሉቃስ 13:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 226-227

ማቴዎስ 20:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:32፤ ሉቃስ 18:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228

ማቴዎስ 20:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 16:21፤ ማር 10:33, 34፤ ሉቃስ 9:22፤ 18:32, 33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228

ማቴዎስ 20:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 27:31፤ ዮሐ 19:1
  • +ማቴ 17:22, 23፤ 28:6፤ ሥራ 10:40፤ 1ቆሮ 15:4

ማቴዎስ 20:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወደ እሱ ቀርባ እጅ እየነሳች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 4:21፤ 27:55, 56
  • +ማር 10:35-40

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2023፣ ገጽ 28-30

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 31-32

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228-229

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 89

ማቴዎስ 20:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2023፣ ገጽ 28-30

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 31-32

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228-229

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2004፣ ገጽ 14-15

ማቴዎስ 20:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:39፤ ማር 10:38፤ 14:36፤ ዮሐ 18:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 229

ማቴዎስ 20:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 12:2፤ ሮም 8:17፤ 2ቆሮ 1:7፤ ራእይ 1:9
  • +ማር 10:39, 40

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2010፣ ገጽ 14

    ማመራመር፣ ገጽ 409

ማቴዎስ 20:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:41-45፤ ሉቃስ 22:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 229

ማቴዎስ 20:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:42

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2013፣ ገጽ 28

    4/1/2006፣ ገጽ 19-20

    8/1/1993፣ ገጽ 13

ማቴዎስ 20:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 1:24፤ 1ጴጥ 5:3
  • +ማቴ 18:4፤ 23:11፤ ማር 10:43, 44፤ ሉቃስ 22:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2013፣ ገጽ 28

    4/1/2006፣ ገጽ 19-20

    8/1/2004፣ ገጽ 14-16

    8/1/1993፣ ገጽ 13

ማቴዎስ 20:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 9:35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አስተማሪ፣ ገጽ 110-111

ማቴዎስ 20:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 22:27፤ ዮሐ 13:14፤ ፊልጵ 2:7
  • +ኢሳ 53:11፤ ማር 10:45፤ 1ጢሞ 2:5, 6፤ ቲቶ 2:13, 14፤ ዕብ 9:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 104

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 27

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    3/2018፣ ገጽ 2

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 229

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2014፣ ገጽ 30

    8/15/2002፣ ገጽ 13-14

    3/15/2000፣ ገጽ 3-4

    2/15/1991፣ ገጽ 10

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 61

ማቴዎስ 20:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 70

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 230

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2008፣ ገጽ 31

ማቴዎስ 20:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 9:27፤ ማር 10:46-52፤ ሉቃስ 18:35-43

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 230

ማቴዎስ 20:32

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 230

ማቴዎስ 20:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 9:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2023፣ ገጽ 3

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 150-152

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1994፣ ገጽ 14

ተዛማጅ ሐሳብ

ማቴ. 20:1ማቴ 21:33
ማቴ. 20:8ዘሌ 19:13፤ ዘዳ 24:14, 15
ማቴ. 20:13ማቴ 20:2
ማቴ. 20:15ማቴ 6:23
ማቴ. 20:16ማቴ 19:30፤ ማር 10:31፤ ሉቃስ 13:30
ማቴ. 20:17ማር 10:32፤ ሉቃስ 18:31
ማቴ. 20:18ማቴ 16:21፤ ማር 10:33, 34፤ ሉቃስ 9:22፤ 18:32, 33
ማቴ. 20:19ማቴ 27:31፤ ዮሐ 19:1
ማቴ. 20:19ማቴ 17:22, 23፤ 28:6፤ ሥራ 10:40፤ 1ቆሮ 15:4
ማቴ. 20:20ማቴ 4:21፤ 27:55, 56
ማቴ. 20:20ማር 10:35-40
ማቴ. 20:21ማቴ 19:28
ማቴ. 20:22ማቴ 26:39፤ ማር 10:38፤ 14:36፤ ዮሐ 18:11
ማቴ. 20:23ሥራ 12:2፤ ሮም 8:17፤ 2ቆሮ 1:7፤ ራእይ 1:9
ማቴ. 20:23ማር 10:39, 40
ማቴ. 20:24ማር 10:41-45፤ ሉቃስ 22:24
ማቴ. 20:25ማር 10:42
ማቴ. 20:262ቆሮ 1:24፤ 1ጴጥ 5:3
ማቴ. 20:26ማቴ 18:4፤ 23:11፤ ማር 10:43, 44፤ ሉቃስ 22:26
ማቴ. 20:27ማር 9:35
ማቴ. 20:28ሉቃስ 22:27፤ ዮሐ 13:14፤ ፊልጵ 2:7
ማቴ. 20:28ኢሳ 53:11፤ ማር 10:45፤ 1ጢሞ 2:5, 6፤ ቲቶ 2:13, 14፤ ዕብ 9:28
ማቴ. 20:30ማቴ 9:27፤ ማር 10:46-52፤ ሉቃስ 18:35-43
ማቴ. 20:34ማቴ 9:29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማቴዎስ 20:1-34

የማቴዎስ ወንጌል

20 “መንግሥተ ሰማያት በወይን እርሻው ላይ የሚሠሩ ሠራተኞችን ለመቅጠር ማልዶ ከወጣ የእርሻ ባለቤት ጋር ይመሳሰላል።+ 2 በቀን አንድ ዲናር* ሊከፍላቸው ከተዋዋለ በኋላ ሠራተኞቹን ወደ ወይን እርሻው ላካቸው። 3 በሦስት ሰዓት ገደማም ወጥቶ በገበያ ቦታ ሥራ ፈተው የቆሙ ሌሎች ሰዎች አየ፤ 4 እነዚህንም ሰዎች ‘እናንተም ወደ ወይኑ እርሻ ሂዱ፤ ተገቢውንም ክፍያ እከፍላችኋለሁ’ አላቸው። 5 እነሱም ሄዱ። ዳግመኛም በስድስት ሰዓትና በዘጠኝ ሰዓት ገደማ ወጥቶ እንዲሁ አደረገ። 6 በመጨረሻም በ11 ሰዓት ገደማ ወጥቶ ቆመው የነበሩ ሌሎች ሰዎች አገኘና ‘ቀኑን ሙሉ ሥራ ፈታችሁ እዚህ የቆማችሁት ለምንድን ነው?’ አላቸው። 7 እነሱም ‘የሚቀጥረን ሰው ስላጣን ነው’ ሲሉ መለሱለት። እሱም ‘እናንተም ወደ ወይኑ እርሻ ሄዳችሁ ሥሩ’ አላቸው።

8 “በመሸም ጊዜ የወይኑ እርሻ ባለቤት የሠራተኞቹን ተቆጣጣሪ ‘ሠራተኞቹን ጠርተህ በመጨረሻ ከተቀጠሩት አንስቶ በመጀመሪያ እስከተቀጠሩት ድረስ ደሞዛቸውን ክፈላቸው’+ አለው። 9 በ11 ሰዓት የተቀጠሩት ሰዎች መጥተው እያንዳንዳቸው አንድ ዲናር* ተቀበሉ። 10 በመሆኑም በመጀመሪያ የተቀጠሩት ሲመጡ እነሱ የበለጠ የሚከፈላቸው መስሏቸው ነበር፤ ነገር ግን እነሱም የተከፈላቸው አንድ አንድ ዲናር* ነበር። 11 ክፍያውን ሲቀበሉ በእርሻው ባለቤት ላይ ማጉረምረም ጀመሩ፤ 12 እንዲህም አሉት፦ ‘እነዚህ በመጨረሻ የተቀጠሩት ሰዎች አንድ ሰዓት ብቻ ነው የሠሩት፤ ያም ሆኖ አንተ ቀኑን ሙሉ ስንደክምና በፀሐይ ስንቃጠል ከዋልነው ከእኛ ጋር እኩል አደረግካቸው!’ 13 እሱ ግን ከመካከላቸው ለአንዱ እንዲህ አለው፦ ‘የኔ ወንድም፣ ምንም የበደልኩህ ነገር የለም። የተስማማነው አንድ ዲናር* እንድከፍልህ ነው፣ አይደለም እንዴ?+ 14 ስለዚህ ድርሻህን ይዘህ ሂድ። በመጨረሻ ለተቀጠሩት ለእነዚህ ሰዎችም ለአንተ የሰጠሁትን ያህል መስጠት ፈለግኩ። 15 በገዛ ገንዘቤ የፈለግኩትን የማድረግ መብት የለኝም? ወይስ እኔ ደግ* በመሆኔ ዓይንህ ተመቀኘ?’*+ 16 ስለሆነም ኋለኞች ፊተኞች፣ ፊተኞች ደግሞ ኋለኞች ይሆናሉ።”+

17 ወደ ኢየሩሳሌም እየወጡ ሳሉ ኢየሱስ 12ቱን ደቀ መዛሙርት ለብቻቸው ነጥሎ ወሰዳቸው፤ በመንገድ ላይ ሳሉም እንዲህ አላቸው፦+ 18 “እነሆ፣ ወደ ኢየሩሳሌም እየወጣን ነው፤ የሰው ልጅ ለካህናት አለቆችና ለጸሐፍት አልፎ ይሰጣል። እነሱም ሞት ይፈርዱበታል፤+ 19 እንዲሁም እንዲያፌዙበት፣ እንዲገርፉትና በእንጨት ላይ እንዲሰቅሉት ለአሕዛብ አሳልፈው ይሰጡታል፤+ እሱም በሦስተኛው ቀን ይነሳል።”+

20 ከዚያም የዘብዴዎስ+ ሚስት ከልጆቿ ጋር ወደ እሱ ቀርባ እየሰገደች* አንድ ነገር እንዲያደርግላት ለመነችው።+ 21 እሱም “ምንድን ነው የፈለግሽው?” አላት። እሷም መልሳ “በመንግሥትህ እነዚህን ሁለቱን ልጆቼን፣ አንዱን በቀኝህ አንዱን ደግሞ በግራህ አስቀምጥልኝ” አለችው።+ 22 ኢየሱስም መልሶ “የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ በቅርቡ የምጠጣውን ጽዋ ልትጠጡ ትችላላችሁ?” አላቸው።+ እነሱም “እንችላለን” አሉት። 23 እሱም “በእርግጥ የእኔን ጽዋ ትጠጣላችሁ፤+ በቀኜ ወይም በግራዬ መቀመጥ ግን አባቴ ላዘጋጀላቸው የሚሰጥ እንጂ በእኔ ፈቃድ የሚሆን አይደለም” አላቸው።+

24 የቀሩት አሥሩ ይህን ሲሰሙ በሁለቱ ወንድማማቾች ላይ ተቆጡ።+ 25 ሆኖም ኢየሱስ ወደ እሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “የዚህ ዓለም ገዢዎች በሕዝባቸው ላይ ሥልጣናቸውን እንደሚያሳዩ፣ ታላላቅ ሰዎችም በኃይል እንደሚገዟቸው ታውቃላችሁ።+ 26 በእናንተ መካከል ግን እንዲህ መሆን የለበትም፤+ ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ሊሆን ይገባል፤+ 27 እንዲሁም ከመካከላችሁ ፊተኛ መሆን የሚፈልግ ሁሉ ባሪያችሁ ሊሆን ይገባል።+ 28 የሰው ልጅም የመጣው ለማገልገልና+ በብዙ ሰዎች ምትክ ሕይወቱን* ቤዛ አድርጎ ለመስጠት+ እንጂ እንዲገለገል አይደለም።”

29 ከኢያሪኮ ወጥተው እየሄዱ ሳሉ እጅግ ብዙ ሕዝብ ተከተለው። 30 በዚህ ጊዜ መንገድ ዳር የተቀመጡ ሁለት ዓይነ ስውሮች ኢየሱስ በዚያ እያለፈ መሆኑን ሲሰሙ “ጌታ ሆይ፣ የዳዊት ልጅ፣ ምሕረት አድርግልን!” እያሉ ጮኹ።+ 31 ሆኖም ሕዝቡ ዝም እንዲሉ ገሠጿቸው፤ እነሱ ግን “ጌታ ሆይ፣ የዳዊት ልጅ፣ ምሕረት አድርግልን!” እያሉ ይበልጥ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ጮኹ። 32 ኢየሱስም ቆም ብሎ ጠራቸውና “ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው። 33 እነሱም “ጌታ ሆይ፣ ዓይናችንን አብራልን” አሉት። 34 ኢየሱስም በጣም አዘነላቸውና ዓይኖቻቸውን ዳሰሰ፤+ ወዲያውኑም ማየት ቻሉ፤ ከዚያም ተከተሉት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ