የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ሆኖ በራእይ ታየ (1-4)

        • “ይሖዋ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ነው” (3)

      • የኢሳይያስ ከንፈሮች ነጹ (5-7)

      • ኢሳይያስ ተልእኮ ተሰጠው (8-10)

        • “እነሆኝ! እኔን ላከኝ!” (8)

      • “ይሖዋ ሆይ፣ እስከ መቼ ነው?” (11-13)

ኢሳይያስ 6:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 26:23
  • +1ነገ 22:19፤ ዳን 7:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 83

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 26

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2011፣ ገጽ 26

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 87-88

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 29-30

ኢሳይያስ 6:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እሱ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2011፣ ገጽ 26

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 88-89

ኢሳይያስ 6:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:11፤ ራእይ 4:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2011፣ ገጽ 26

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 89-90

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 185

ኢሳይያስ 6:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከጯኺው ድምፅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 15:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 90

ኢሳይያስ 6:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጸጥ እንድል ተደርጌአለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 29:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 32-34

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 90-92

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1991፣ ገጽ 20

ኢሳይያስ 6:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 10:2
  • +ራእይ 8:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 93

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1991፣ ገጽ 20

ኢሳይያስ 6:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 93

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1991፣ ገጽ 20

ኢሳይያስ 6:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:26፤ ዮሐ 1:1, 2፤ 12:41
  • +መዝ 110:3፤ ማቴ 4:19, 20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2012፣ ገጽ 30

    12/1/2006፣ ገጽ 9

    6/15/1998፣ ገጽ 24

    4/1/1991፣ ገጽ 20

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 94-95, 99-100

ኢሳይያስ 6:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:21፤ ማቴ 13:14፤ ሉቃስ 8:9, 10፤ ሥራ 28:25, 26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 95-96

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/1994፣ ገጽ 17

ኢሳይያስ 6:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 3:7
  • +ኤር 6:10፤ ዮሐ 3:20
  • +ማቴ 13:15፤ ሥራ 28:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 242

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 95-96, 99-100

ኢሳይያስ 6:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:20, 21፤ ኢሳ 3:26፤ 24:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2006፣ ገጽ 9

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 96-97, 99-100

ኢሳይያስ 6:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 96-97

ኢሳይያስ 6:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 97-98, 99-100

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 6:12ዜና 26:23
ኢሳ. 6:11ነገ 22:19፤ ዳን 7:9
ኢሳ. 6:3ዘፀ 15:11፤ ራእይ 4:8
ኢሳ. 6:4ራእይ 15:8
ኢሳ. 6:5ኢሳ 29:13
ኢሳ. 6:6ሕዝ 10:2
ኢሳ. 6:6ራእይ 8:5
ኢሳ. 6:8ዘፍ 1:26፤ ዮሐ 1:1, 2፤ 12:41
ኢሳ. 6:8መዝ 110:3፤ ማቴ 4:19, 20
ኢሳ. 6:9ኤር 5:21፤ ማቴ 13:14፤ ሉቃስ 8:9, 10፤ ሥራ 28:25, 26
ኢሳ. 6:10ሕዝ 3:7
ኢሳ. 6:10ኤር 6:10፤ ዮሐ 3:20
ኢሳ. 6:10ማቴ 13:15፤ ሥራ 28:27
ኢሳ. 6:112ዜና 36:20, 21፤ ኢሳ 3:26፤ 24:1
ኢሳ. 6:122ነገ 25:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 6:1-13

ኢሳይያስ

6 ንጉሥ ዖዝያ በሞተበት ዓመት+ ይሖዋን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤+ የልብሱም ዘርፍ ቤተ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። 2 ሱራፌልም ከእሱ በላይ ቆመው ነበር፤ እያንዳንዳቸውም ስድስት ክንፎች ነበሯቸው። እያንዳንዱ* በሁለቱ ክንፍ ፊቱን ይሸፍን፣ በሁለቱ ክንፍ እግሩን ይሸፍን፣ በሁለቱ ክንፍ ደግሞ ይበር ነበር።

 3 አንዳቸውም ሌላውን እንዲህ ይሉ ነበር፦

“የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ነው።+

መላዋ ምድር በክብሩ ተሞልታለች።”

4 ከድምፁ ጩኸት* የተነሳ የበሩ መቃኖች ተናወጡ፤ ቤቱም በጭስ ተሞላ።+

 5 በዚህ ጊዜ እንዲህ አልኩ፦ “ወዮልኝ!

ከንፈሮቼ የረከሱብኝ ሰው ስለሆንኩና

የምኖረውም ከንፈራቸው በረከሰ ሕዝብ+ መካከል ስለሆነ

በቃ መሞቴ ነው፤*

ዓይኖቼ ንጉሡን፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋን ራሱን አይተዋልና!”

6 በዚህ ጊዜ ከሱራፌል አንዱ ወደ እኔ እየበረረ መጣ፤ እሱም ከመሠዊያው ላይ በጉጠት ያነሳውን ፍም+ በእጁ ይዞ ነበር።+ 7 አፌንም ነክቶ እንዲህ አለኝ፦

“እነሆ፣ ይህ ከንፈሮችህን ነክቷል።

በደልህ ተወግዶልሃል፤

ኃጢአትህም ተሰርዮልሃል።”

8 ከዚያም የይሖዋ ድምፅ “ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል?”+ ሲል ሰማሁ። እኔም “እነሆኝ! እኔን ላከኝ!” አልኩ።+

 9 እሱም መልሶ እንዲህ አለኝ፦ “ሄደህ ይህን ሕዝብ እንዲህ በለው፦

‘ደጋግማችሁ ትሰማላችሁ፣

ነገር ግን አታስተውሉም፤

ደጋግማችሁ ታያላችሁ፣

ነገር ግን ምንም እውቀት አታገኙም።’+

10 በዓይናቸው እንዳያዩ፣

በጆሯቸውም እንዳይሰሙ፣

ልባቸውም እንዳያስተውል፣

ተመልሰውም እንዳይፈወሱ

የዚህን ሕዝብ ልብ አደንድን፤+

ጆሯቸውንም ድፈን፤+

ዓይናቸውንም ሸፍን።”+

11 በዚህ ጊዜ “ይሖዋ ሆይ፣ እስከ መቼ ነው?” አልኩ። እሱም እንዲህ አለኝ፦

“ከተሞች እስኪፈራርሱና የሚኖርባቸው እስኪያጡ፣

ቤቶችም ሰው አልባ እስኪሆኑ፣

ምድሪቱም እስክትጠፋና ባድማ እስክትሆን ድረስ ነው፤+

12 ይሖዋም ሰዎችን ወደ ሩቅ ቦታ እስከሚሰድ፣+

የምድሪቱም በረሃነት በእጅጉ እስኪስፋፋ ድረስ ነው።

13 “ይሁንና በእሷ ውስጥ አንድ አሥረኛ ይቀራል፤ እሱም በድጋሚ ይቃጠላል፤ ከተቆረጡ በኋላ ጉቷቸው እንደሚቀር እንደ ትልቅ ዛፍና እንደ ባሉጥ ዛፍ ይሆናል፤ በምድሪቱ ላይ የቀረው ጉቶ የተቀደሰ ዘር ይሆናል።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ