የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ቆላስይስ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ቆላስይስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰላምታ (1, 2)

      • የቆላስይስ ክርስቲያኖች ላሳዩት እምነት የቀረበ ምስጋና (3-8)

      • መንፈሳዊ እድገት እንዲያደርጉ የቀረበ ጸሎት (9-12)

      • ክርስቶስ የሚጫወተው ወሳኝ ሚና (13-23)

      • ጳውሎስ ጉባኤውን በትጋት አገልግሏል (24-29)

ቆላስይስ 1:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:17

ቆላስይስ 1:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 4:8፤ 1ጴጥ 1:3, 4

ቆላስይስ 1:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 1:23፤ 1ጢሞ 3:16

ቆላስይስ 1:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 4:12, 13፤ ፊል 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1997፣ ገጽ 30-31

ቆላስይስ 1:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 2:7፤ 1ዮሐ 5:20
  • +ፊልጵ 1:9
  • +ኤፌ 1:15, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 23

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2016፣ ገጽ 25-26

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2001፣ ገጽ 18

ቆላስይስ 1:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 1:17፤ 2ጴጥ 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 23

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2016፣ ገጽ 25-26

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2002፣ ገጽ 16

    11/1/2001፣ ገጽ 18

    11/1/1999፣ ገጽ 17-19

ቆላስይስ 1:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 3:14, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2001፣ ገጽ 18

    5/15/1991፣ ገጽ 20

ቆላስይስ 1:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:17፤ ኤፌ 1:13, 14

ቆላስይስ 1:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 2:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2014፣ ገጽ 11

    10/1/2002፣ ገጽ 18

    10/15/1995፣ ገጽ 20-21

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 136

    ማመራመር፣ ገጽ 232

ቆላስይስ 1:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 1:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 120

ቆላስይስ 1:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 4:24፤ 10:30፤ 14:9፤ 1ጢሞ 1:17
  • +ራእይ 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 55-56, 232

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 15

    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?፣ ገጽ 45

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ገጽ 42

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2003፣ ገጽ 15

    እውቀት፣ ገጽ 39-40

    ማመራመር፣ ገጽ 407-408

ቆላስይስ 1:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:3
  • +ዮሐ 1:10፤ ዕብ 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2001፣ ገጽ 31

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 191

    ማመራመር፣ ገጽ 407-408

ቆላስይስ 1:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:5

ቆላስይስ 1:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 1:22
  • +1ቆሮ 15:23፤ ራእይ 1:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2007፣ ገጽ 22

ቆላስይስ 1:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 2:3, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 24

ቆላስይስ 1:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 17:11
  • +2ቆሮ 5:19፤ ኤፌ 1:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 146-147

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 24

    1/15/2009፣ ገጽ 28-29

    1/15/1997፣ ገጽ 11-12

    12/15/1994፣ ገጽ 11-13

    2/15/1991፣ ገጽ 15

ቆላስይስ 1:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 1:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1994፣ ገጽ 12

ቆላስይስ 1:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከሰማይ በታች ባለ ፍጥረት ሁሉ መካከል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 3:11
  • +1ቆሮ 15:58፤ ዕብ 3:14
  • +ራእይ 2:10
  • +1ጢሞ 3:16
  • +ኤፌ 3:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 217

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2020፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2010፣ ገጽ 29

    4/1/2001፣ ገጽ 11

ቆላስይስ 1:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 3:1
  • +ሥራ 9:16፤ ፊልጵ 3:10
  • +ኤፌ 1:22, 23

ቆላስይስ 1:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 9:16, 17

ቆላስይስ 1:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ካለፉት ዘመናትና።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 8:10፤ 1ቆሮ 2:7
  • +ኤፌ 3:5-7፤ 5:32
  • +ሮም 16:25, 26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1994፣ ገጽ 12-13

ቆላስይስ 1:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 3:8, 9
  • +ሮም 8:18

ቆላስይስ 1:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍጹም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:13

ቆላስይስ 1:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 4:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1994፣ ገጽ 13

ተዛማጅ ሐሳብ

ቆላ. 1:11ቆሮ 4:17
ቆላ. 1:52ጢሞ 4:8፤ 1ጴጥ 1:3, 4
ቆላ. 1:6ቆላ 1:23፤ 1ጢሞ 3:16
ቆላ. 1:7ቆላ 4:12, 13፤ ፊል 23
ቆላ. 1:92ጢሞ 2:7፤ 1ዮሐ 5:20
ቆላ. 1:9ፊልጵ 1:9
ቆላ. 1:9ኤፌ 1:15, 16
ቆላ. 1:10ኤፌ 1:17፤ 2ጴጥ 1:2
ቆላ. 1:11ኤፌ 3:14, 16
ቆላ. 1:12ሮም 8:17፤ ኤፌ 1:13, 14
ቆላ. 1:13ኤፌ 2:1, 2
ቆላ. 1:14ኤፌ 1:7
ቆላ. 1:15ዮሐ 4:24፤ 10:30፤ 14:9፤ 1ጢሞ 1:17
ቆላ. 1:15ራእይ 3:14
ቆላ. 1:16ዮሐ 1:3
ቆላ. 1:16ዮሐ 1:10፤ ዕብ 1:2
ቆላ. 1:17ዮሐ 17:5
ቆላ. 1:18ኤፌ 1:22
ቆላ. 1:181ቆሮ 15:23፤ ራእይ 1:5
ቆላ. 1:19ቆላ 2:3, 9
ቆላ. 1:20ዘሌ 17:11
ቆላ. 1:202ቆሮ 5:19፤ ኤፌ 1:10
ቆላ. 1:221ቆሮ 1:8
ቆላ. 1:231ቆሮ 3:11
ቆላ. 1:231ቆሮ 15:58፤ ዕብ 3:14
ቆላ. 1:23ራእይ 2:10
ቆላ. 1:231ጢሞ 3:16
ቆላ. 1:23ኤፌ 3:8
ቆላ. 1:24ኤፌ 3:1
ቆላ. 1:24ሥራ 9:16፤ ፊልጵ 3:10
ቆላ. 1:24ኤፌ 1:22, 23
ቆላ. 1:251ቆሮ 9:16, 17
ቆላ. 1:26ሉቃስ 8:10፤ 1ቆሮ 2:7
ቆላ. 1:26ኤፌ 3:5-7፤ 5:32
ቆላ. 1:26ሮም 16:25, 26
ቆላ. 1:27ኤፌ 3:8, 9
ቆላ. 1:27ሮም 8:18
ቆላ. 1:28ኤፌ 4:13
ቆላ. 1:29ፊልጵ 4:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ቆላስይስ 1:1-29

ለቆላስይስ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

1 በአምላክ ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስና ከወንድማችን ከጢሞቴዎስ፣+ 2 በቆላስይስ ለሚገኙ ከክርስቶስ ጋር አንድነት ላላቸው ታማኝ የሆኑ ቅዱሳን ወንድሞች፦

አባታችን ከሆነው አምላክ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

3 ስለ እናንተ ስንጸልይ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባት የሆነውን አምላክ ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤ 4 ምክንያቱም በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ስላላችሁ እምነትና ለቅዱሳን ሁሉ ስለምታሳዩት ፍቅር ሰምተናል፤ 5 ይህም የሆነው በሰማይ ከሚጠብቃችሁ ተስፋ የተነሳ ነው።+ ይህን ተስፋ በተመለከተ ቀደም ሲል የሰማችሁት፣ በተነገራችሁ የእውነት መልእክት ይኸውም በምሥራቹ አማካኝነት ሲሆን 6 ይህም ምሥራች ወደ እናንተ ደርሷል። ምሥራቹ በመላው ዓለም እየተስፋፋና ፍሬ እያፈራ+ እንደሆነ ሁሉ የአምላክን ጸጋ እውነት ከሰማችሁበትና በትክክል ካወቃችሁበት ቀን አንስቶ በእናንተም መካከል እያደገና ፍሬ እያፈራ ነው። 7 የክርስቶስ ታማኝ አገልጋይ ሆኖ በእኛ ምትክ ከሚሠራውና አብሮን ባሪያ ከሆነው ከተወዳጁ ኤጳፍራ+ የተማራችሁት ይህን ነው። 8 ደግሞም ስለ መንፈሳዊ ፍቅራችሁ ነግሮናል።

9 ከዚህም የተነሳ ይህን ከሰማንበት ቀን አንስቶ ከጥበብና ከመንፈሳዊ ግንዛቤ+ ሁሉ ጋር በፈቃዱ ትክክለኛ እውቀት+ ትሞሉ ዘንድ ስለ እናንተ መጸለያችንንና መለመናችንን አላቋረጥንም፤+ 10 ይህም በመልካም ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁና ስለ አምላክ ትክክለኛ እውቀት በመቅሰም+ እያደጋችሁ ስትሄዱ ለይሖዋ* በሚገባ ሁኔታ እንድትመላለሱና እሱን ሙሉ በሙሉ እንድታስደስቱ ነው፤ 11 በትዕግሥትና በደስታ ሁሉንም ነገር በጽናት እንድትቋቋሙ የአምላክ ታላቅ ኃይል የሚያስፈልጋችሁን ብርታት ሁሉ ይስጣችሁ፤+ 12 ደግሞም በብርሃን ውስጥ ያሉት ቅዱሳን ከሚያገኙት ውርሻ+ ለመካፈል ያበቃችሁን አባት አመስግኑ።

13 እሱ ከጨለማው ሥልጣን ታድጎን+ ወደሚወደው ልጁ መንግሥት አሻግሮናል፤ 14 ልጁም ቤዛውን በመክፈል ነፃ እንድንወጣ ይኸውም የኃጢአት ይቅርታ እንድናገኝ አድርጎናል።+ 15 እሱ የማይታየው አምላክ አምሳልና+ የፍጥረት ሁሉ በኩር ነው፤+ 16 ምክንያቱም በሰማያትና በምድር ያሉ ሌሎች ነገሮች በሙሉ፣ የሚታዩትና የማይታዩት ነገሮች፣ ዙፋኖችም ሆኑ ጌትነት፣ መንግሥታትም ሆኑ ሥልጣናት የተፈጠሩት በእሱ አማካኝነት ነው።+ ሌሎች ነገሮች በሙሉ የተፈጠሩት በእሱ በኩልና+ ለእሱ ነው። 17 በተጨማሪም እሱ ከሌሎች ነገሮች ሁሉ በፊት ነው፤+ ሌሎች ነገሮች ሁሉ ወደ ሕልውና የመጡትም በእሱ አማካኝነት ነው፤ 18 እሱ የአካሉ ማለትም የጉባኤው ራስ ነው።+ በሁሉም ነገር ቀዳሚ መሆን እንዲችልም እሱ የመጀመሪያ፣ ከሙታን መካከልም በኩር ነው፤+ 19 ይህም የሆነው እሱ በሁሉም ነገር ሙሉ እንዲሆን አምላክ ስለፈለገ ነው፤+ 20 እንዲሁም በመከራው እንጨት* ላይ ባፈሰሰው ደም+ አማካኝነት ሰላም በመፍጠር ሌሎቹን ነገሮች ሁሉ ይኸውም በምድርም ሆነ በሰማያት ያሉትን ነገሮች ሁሉ በእሱ በኩል ከራሱ ጋር ለማስታረቅ ስለወደደ ነው።+

21 በእርግጥ እናንተ በአንድ ወቅት አእምሯችሁ በክፉ ሥራዎች ላይ ያተኮረ ስለነበር ከአምላክ የራቃችሁና ጠላቶች ነበራችሁ፤ 22 አሁን ግን እሱ ቅዱሳንና እንከን የሌለባችሁ እንዲሁም ከማንኛውም ክስ ነፃ የሆናችሁ አድርጎ በፊቱ ሊያቀርባችሁ ስለፈለገ+ ራሱን ለሞት አሳልፎ በሰጠው ሰው ሥጋዊ አካል አማካኝነት ከራሱ ጋር አስታርቋችኋል፤ 23 በእርግጥ ይህ የሚሆነው በእምነት መሠረት ላይ ታንጻችሁና+ ተደላድላችሁ በመቆም፣+ የሰማችሁት ምሥራች ካስገኘላችሁ ተስፋ ሳትወሰዱ በእምነት ጸንታችሁ ስትኖሩ ነው፤+ ይህም ምሥራች ከሰማይ በታች ላለ ፍጥረት ሁሉ* ተሰብኳል።+ እኔም ጳውሎስ የዚህ ምሥራች አገልጋይ ሆኛለሁ።+

24 ለእናንተ ስል በተቀበልኩት መከራ+ አሁን እየተደሰትኩ ነው፤ በክርስቶስ የተነሳ በአካሌ ላይ የሚደርሰው መከራ በዚህ ብቻ አያበቃም። ይህ መከራ እየደረሰብኝ ያለው ለአካሉ+ ይኸውም ለጉባኤው+ ስል ነው። 25 የአምላክን ቃል በተሟላ ሁኔታ እሰብክ ዘንድ ለእናንተ ጥቅም ሲባል ከአምላክ ከተሰጠኝ የመጋቢነት ሥራ+ ጋር በሚስማማ መንገድ የዚህ ጉባኤ አገልጋይ ሆኛለሁ፤ 26 ይህም ቃል ካለፉት ሥርዓቶችና* ካለፉት ትውልዶች አንስቶ ተሰውሮ+ የቆየው ቅዱስ ሚስጥር+ ነው። አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጧል።+ 27 በተጨማሪም አምላክ በአሕዛብ መካከል የዚህን ቅዱስ ሚስጥር ታላቅ ብልጽግና ለቅዱሳኑ ያሳውቅ ዘንድ ወዷል፤+ ይህ ቅዱስ ሚስጥር የክብሩ ተስፋ+ የሆነውና ከእናንተ ጋር አንድነት ያለው ክርስቶስ ነው። 28 እያንዳንዱን ሰው የጎለመሰ* የክርስቶስ ደቀ መዝሙር አድርገን ለአምላክ ማቅረብ እንድንችል ሰውን ሁሉ እያሳሰብንና በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምናውጀው ስለ እሱ ነው።+ 29 ይህን ዳር ለማድረስ፣ በውስጤ እየሠራ ባለው በእሱ ብርቱ ኃይል አማካኝነት አቅሜ በሚፈቅደው ሁሉ በትጋት እየሠራሁ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ