የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የእሴይ ቀንበጥ የጽድቅ አገዛዝ (1-10)

        • ተኩላ ከበግ ጠቦት ጋር ይቀመጣል (6)

        • ምድር በይሖዋ እውቀት ትሞላለች (9)

      • የሕዝቡ ቀሪዎች ይመለሳሉ (11-16)

ኢሳይያስ 11:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሩት 4:17፤ 1ሳሙ 17:58፤ ማቴ 1:1, 6፤ ሉቃስ 3:23, 32፤ ሥራ 13:22, 23፤ ሮም 15:12
  • +መዝ 132:11፤ ኢሳ 53:2፤ ኤር 23:5፤ 33:15፤ ዘካ 3:8፤ 6:12፤ ራእይ 5:5፤ 22:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2011፣ ገጽ 4-5

    12/1/2006፣ ገጽ 9

    ራእይ፣ ገጽ 84

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 159

ኢሳይያስ 11:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:1፤ ዮሐ 1:32፤ ሥራ 10:38
  • +ሉቃስ 2:52
  • +ኢሳ 9:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2010፣ ገጽ 16-19

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 159-160

ኢሳይያስ 11:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 5:7
  • +ዮሐ 7:24፤ 8:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 159-161

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1995፣ ገጽ 13

    3/15/1995፣ ገጽ 11-12

    ማመራመር፣ ገጽ 141

ኢሳይያስ 11:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጽድቅ።”

  • *

    ወይም “መንፈስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:9፤ 110:2፤ ራእይ 19:11, 15
  • +2ተሰ 2:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 33

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 161-163

ኢሳይያስ 11:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2017፣ ገጽ 2-3

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 161-163

ኢሳይያስ 11:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደቦል አንበሳና።”

  • *

    “ጥጃና አንበሳ አብረው ይሰማራሉ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 65:25
  • +ሕዝ 34:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2018፣ ገጽ 31

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    12/2016፣ ገጽ 7

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 232, 233-234, 236

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2010፣ ገጽ 7-9

    2/15/1996፣ ገጽ 25

    9/15/1991፣ ገጽ 31

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 163-165

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 173-175

ኢሳይያስ 11:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሆሴዕ 2:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    12/2016፣ ገጽ 7

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 232, 233-234, 236

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 163-165

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 173-175

ኢሳይያስ 11:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጉበና።” በእስያና በአፍሪካ የሚገኝ እጅግ መርዘኛ የሆነ እባብ፤ ኮብራ።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    12/2016፣ ገጽ 7

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 163-165

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 173-175

ኢሳይያስ 11:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 2:4፤ 35:9፤ 51:3፤ 56:7፤ 60:18፤ 65:25፤ ሚክ 4:4
  • +መዝ 22:27፤ ዕን 2:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 31

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    12/2016፣ ገጽ 7

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 233-234, 236

    ንቁ!፣

    12/2011፣ ገጽ 11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2010፣ ገጽ 7-9

    5/15/2007፣ ገጽ 6

    4/15/2000፣ ገጽ 18

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 163-165

    እውቀት፣ ገጽ 184-185

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 173-176

ኢሳይያስ 11:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለምልክት የሚተከል ምሰሶ።”

  • *

    ወይም “ብሔራት እሱን ይፈልጉታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 15:12፤ ራእይ 22:16
  • +ዘፍ 49:10፤ ኢሳ 49:22፤ 62:10
  • +ሥራ 11:18፤ 28:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2008፣ ገጽ 4-5

    12/1/2006፣ ገጽ 9

    8/15/1994፣ ገጽ 31

    ራእይ፣ ገጽ 84

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 165-166

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 11:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከኩሽ።”

  • *

    ባቢሎንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:16
  • +ኢሳ 27:13፤ ኤር 44:28፤ ሚክ 7:12
  • +ኤር 44:15
  • +ሶፎ 3:10
  • +ዳን 8:2
  • +ኢሳ 66:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    12/2010፣ ገጽ 28

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 166-167

ኢሳይያስ 11:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለምልክት የሚተከል ምሰሶ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 1:2, 3፤ ኢሳ 49:22፤ 62:10
  • +መዝ 147:2፤ ኢሳ 66:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 154

    ንቁ!፣

    12/2010፣ ገጽ 28

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 166-167

ኢሳይያስ 11:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 30:1, 10፤ ኤር 31:6
  • +ኤር 3:18፤ ሕዝ 37:16, 19፤ ሆሴዕ 1:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 167-168

ኢሳይያስ 11:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ትከሻ።”

  • *

    ወይም “ኃይላቸውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 9:11, 12፤ አብ 18
  • +ኢሳ 25:10
  • +ኤር 49:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 167-168

ኢሳይያስ 11:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ምላስ።”

  • *

    “ያደርቃል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ኤፍራጥስን ያመለክታል።

  • *

    ወይም “መንፈሱ።”

  • *

    “ወንዙን መትቶ ሰባት ጅረት ያደርገዋል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:22
  • +ዘፍ 15:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 168

ኢሳይያስ 11:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 1:2, 3
  • +ኢሳ 19:23፤ 27:13፤ 35:8፤ 40:3፤ 57:14፤ ኤር 31:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 168-169

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 11:1ሩት 4:17፤ 1ሳሙ 17:58፤ ማቴ 1:1, 6፤ ሉቃስ 3:23, 32፤ ሥራ 13:22, 23፤ ሮም 15:12
ኢሳ. 11:1መዝ 132:11፤ ኢሳ 53:2፤ ኤር 23:5፤ 33:15፤ ዘካ 3:8፤ 6:12፤ ራእይ 5:5፤ 22:16
ኢሳ. 11:2ኢሳ 42:1፤ ዮሐ 1:32፤ ሥራ 10:38
ኢሳ. 11:2ሉቃስ 2:52
ኢሳ. 11:2ኢሳ 9:6
ኢሳ. 11:3ዕብ 5:7
ኢሳ. 11:3ዮሐ 7:24፤ 8:16
ኢሳ. 11:4መዝ 2:9፤ 110:2፤ ራእይ 19:11, 15
ኢሳ. 11:42ተሰ 2:8
ኢሳ. 11:5ራእይ 3:14
ኢሳ. 11:6ኢሳ 65:25
ኢሳ. 11:6ሕዝ 34:25
ኢሳ. 11:7ሆሴዕ 2:18
ኢሳ. 11:9ኢሳ 2:4፤ 35:9፤ 51:3፤ 56:7፤ 60:18፤ 65:25፤ ሚክ 4:4
ኢሳ. 11:9መዝ 22:27፤ ዕን 2:14
ኢሳ. 11:10ሮም 15:12፤ ራእይ 22:16
ኢሳ. 11:10ዘፍ 49:10፤ ኢሳ 49:22፤ 62:10
ኢሳ. 11:10ሥራ 11:18፤ 28:28
ኢሳ. 11:11ኢሳ 11:16
ኢሳ. 11:11ኢሳ 27:13፤ ኤር 44:28፤ ሚክ 7:12
ኢሳ. 11:11ኤር 44:15
ኢሳ. 11:11ሶፎ 3:10
ኢሳ. 11:11ዳን 8:2
ኢሳ. 11:11ኢሳ 66:19
ኢሳ. 11:12ዕዝራ 1:2, 3፤ ኢሳ 49:22፤ 62:10
ኢሳ. 11:12መዝ 147:2፤ ኢሳ 66:20
ኢሳ. 11:132ዜና 30:1, 10፤ ኤር 31:6
ኢሳ. 11:13ኤር 3:18፤ ሕዝ 37:16, 19፤ ሆሴዕ 1:11
ኢሳ. 11:14አሞጽ 9:11, 12፤ አብ 18
ኢሳ. 11:14ኢሳ 25:10
ኢሳ. 11:14ኤር 49:2
ኢሳ. 11:15ዘፀ 14:22
ኢሳ. 11:15ዘፍ 15:18
ኢሳ. 11:16ዕዝራ 1:2, 3
ኢሳ. 11:16ኢሳ 19:23፤ 27:13፤ 35:8፤ 40:3፤ 57:14፤ ኤር 31:21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 11:1-16

ኢሳይያስ

11 ከእሴይ+ ጉቶ፣ ቅርንጫፍ ይወጣል፤

ከሥሮቹም የሚወጣው ቀንበጥ ፍሬ ያፈራል።+

 2 በእሱም ላይ የይሖዋ መንፈስ፣+

የጥበብና+ የማስተዋል መንፈስ፣

የምክርና የኃይል+ መንፈስ፣

የእውቀትና ይሖዋን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።

 3 ይሖዋን በመፍራትም ደስ ይሰኛል።+

ዓይኑ እንዳየ አይፈርድም

ወይም ጆሮው በሰማው ነገር ላይ ብቻ ተመሥርቶ አይወቅስም።+

 4 ለችግረኞች በትክክል* ይፈርዳል፤

በምድር ላሉ የዋሆች ጥቅም ሲል ሌሎችን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ይወቅሳል።

በአፉም በትር ምድርን ይመታል፤+

በከንፈሩም እስትንፋስ* ክፉዎችን ይገድላል።+

 5 ጽድቅ የወገቡ መታጠቂያ፣

ታማኝነትም የጎኑ መታጠቂያ ይሆናል።+

 6 ተኩላ ከበግ ጠቦት ጋር የሚቀመጥበት ጊዜ ይኖራል፤+

ነብርም ከፍየል ግልገል ጋር ይተኛል፤

ጥጃ፣ አንበሳና* የሰባ ከብት አብረው ይሆናሉ፤*+

ትንሽ ልጅም ይመራቸዋል።

 7 ላምና ድብ አብረው ይበላሉ፤

ልጆቻቸውም አብረው ይተኛሉ።

አንበሳ እንደ በሬ ገለባ ይበላል።+

 8 ጡት የሚጠባ ሕፃንም በእባብ* ጉድጓድ ላይ ይጫወታል፤

ጡት የጣለውም ሕፃን እጁን በመርዘኛ እባብ ጎሬ ላይ ያደርጋል።

 9 በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይ

ምንም ዓይነት ጉዳት ወይም ጥፋት አያደርሱም፤+

ምክንያቱም ውኃ ባሕርን እንደሚሸፍን

ምድርም በይሖዋ እውቀት ትሞላለች።+

10 በዚያን ቀን የእሴይ ሥር+ ለሕዝቦች ምልክት* ሆኖ ይቆማል።+

ብሔራት ከእሱ መመሪያ ይሻሉ፤*+

ማረፊያ ስፍራውም እጅግ የከበረ ይሆናል።

11 በዚያን ቀን ይሖዋ ዳግመኛ እጁን ዘርግቶ የተረፉትን የሕዝቡን ቀሪዎች ለሁለተኛ ጊዜ ከአሦር፣+ ከግብፅ፣+ ከጳትሮስ፣+ ከኢትዮጵያ፣*+ ከኤላም፣+ ከሰናኦር፣* ከሃማትና ከባሕር ደሴቶች+ መልሶ ይሰበስባል። 12 ለብሔራት ምልክት* ያቆማል፤ በየቦታው የተሰራጩትን እስራኤላውያንም መልሶ ያመጣቸዋል፤+ እንዲሁም የተበታተኑትን የይሁዳ ሰዎች ከአራቱም የምድር ማዕዘኖች ይሰበስባል።+

13 የኤፍሬም ቅናት ይወገዳል፤+

ይሁዳንም የሚጠሉ ይጠፋሉ።

ኤፍሬም በይሁዳ አይቀናም፤

ይሁዳም ኤፍሬምን አይጠላውም።+

14 በምዕራብ በኩል በፍልስጤም ተረተር* ላይ በድንገት ይወርዳሉ፤

ግንባር ፈጥረው በምሥራቅ የሚኖሩ ሕዝቦችን ይዘርፋሉ።

በኤዶምና+ በሞዓብ+ ላይ እጃቸውን* ይዘረጋሉ፤

አሞናውያንም ተገዢዎቻቸው ይሆናሉ።+

15 ይሖዋ የግብፅን ባሕረ ሰላጤ* ይከፍላል፤*+

በወንዙም*+ ላይ እጁን በዛቻ ያወዛውዛል።

በሚያቃጥል እስትንፋሱ* የወንዙን ሰባት ጅረቶች ይመታል፤*

ሰዎችም ከነጫማቸው እንዲሻገሩ ያደርጋል።

16 እስራኤል ከግብፅ ምድር በወጣበት ጊዜ እንደሆነው ሁሉ፣

ከሕዝቡ የተረፉት ቀሪዎችም+ ከአሦር የሚወጡበት ጎዳና+ ይኖራል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ