የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ጋብቻና ፍቺ (1-9)

      • የነጠላነት ስጦታ (10-12)

      • ኢየሱስ ልጆችን ባረከ (13-15)

      • ሀብታም የሆነ አንድ ወጣት ያቀረበው ጥያቄ (16-24)

      • ለመንግሥቱ ሲባል መሥዋዕትነት መክፈል (25-30)

ማቴዎስ 19:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

ማቴዎስ 19:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 24:1፤ ማር 10:2-12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/1993፣ ገጽ 4-5

ማቴዎስ 19:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:27፤ 5:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    9/2006፣ ገጽ 9

ማቴዎስ 19:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:24፤ ኤፌ 5:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2018፣ ገጽ 9

    4/2015፣ ገጽ 7

    9/2006፣ ገጽ 9

    ለሰው ሁሉ፣ ገጽ 23

ማቴዎስ 19:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በአንድ ቀንበር ያጣመደውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:9፤ 1ቆሮ 7:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2018፣ ገጽ 9

    11/2013፣ ገጽ 14

    7/2008፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2016፣ ገጽ 15-16

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2012፣ ገጽ 7

    7/15/2009፣ ገጽ 14

    5/1/2007፣ ገጽ 19-23

    9/15/2003፣ ገጽ 5

ማቴዎስ 19:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 24:1፤ ማቴ 5:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 104-105

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/1993፣ ገጽ 4-5

ማቴዎስ 19:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:5
  • +ዘፍ 2:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2016፣ ገጽ 11-12

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

ማቴዎስ 19:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ግሪክኛ፣ ፖርኒያ። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚል 2:14፤ ማቴ 5:32፤ ማር 10:11, 12፤ ሉቃስ 16:18፤ ሮም 7:3፤ 1ቆሮ 7:10፤ ዕብ 13:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2018፣ ገጽ 12

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2012፣ ገጽ 9

    7/15/1995፣ ገጽ 18

    8/15/1993፣ ገጽ 5

    ማመራመር፣ ገጽ 251-252

ማቴዎስ 19:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

ማቴዎስ 19:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 7:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2012፣ ገጽ 20

    10/15/1996፣ ገጽ 11-12

ማቴዎስ 19:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 7:32, 38፤ 9:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1651

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2012፣ ገጽ 20

    10/15/1996፣ ገጽ 11-12, 20

ማቴዎስ 19:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኢየሱስ እንዲባርካቸውና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:13-16፤ ሉቃስ 18:15-17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

ማቴዎስ 19:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 18:3፤ ማር 10:14፤ ሉቃስ 18:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

ማቴዎስ 19:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከባረካቸው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

ማቴዎስ 19:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:17-22፤ ሉቃስ 18:18-23

ማቴዎስ 19:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:18
  • +ዘሌ 18:5፤ ሉቃስ 10:25-28

ማቴዎስ 19:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:13፤ ዘዳ 5:17
  • +ዘፀ 20:14፤ ዘዳ 5:18
  • +ዘፀ 20:15፤ ዘዳ 5:19
  • +ዘፀ 20:16፤ ዘዳ 5:20

ማቴዎስ 19:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ባልንጀራ” ተብሎ የተተረጎመው ግሪክኛ ቃል የአንድን ሰው የቅርብ ጓደኛ ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ሰው ሊያመለክት ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:12፤ ዘዳ 5:16
  • +ዘሌ 19:18፤ ማቴ 22:39፤ ማር 12:31፤ ሉቃስ 10:27፤ ሮም 13:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2019፣ ገጽ 24-25

ማቴዎስ 19:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 224

ማቴዎስ 19:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሙሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:20
  • +ሉቃስ 12:33፤ 18:22፤ ፊልጵ 3:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 224-225

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2007፣ ገጽ 3-4

    6/1/2003፣ ገጽ 7

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    4/1994፣ ገጽ 3

ማቴዎስ 19:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 18:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 224-225

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2007፣ ገጽ 3-4

ማቴዎስ 19:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:23፤ ሉቃስ 18:24፤ 1ጢሞ 6:10

ማቴዎስ 19:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:25፤ ሉቃስ 18:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 166

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2006፣ ገጽ 22

    5/15/2004፣ ገጽ 30-31

ማቴዎስ 19:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:26, 27፤ ሉቃስ 18:26, 27

ማቴዎስ 19:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 42:2

ማቴዎስ 19:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:28፤ ሉቃስ 5:11፤ 18:28፤ ፊልጵ 3:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2016፣ ገጽ 25-26

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2008፣ ገጽ 16-18

ማቴዎስ 19:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዳግም ፍጥረት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 7:14፤ ማቴ 20:21፤ ሉቃስ 22:28-30፤ 1ቆሮ 6:2፤ ራእይ 20:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2015፣ ገጽ 23

    9/15/2011፣ ገጽ 11

    3/15/2010፣ ገጽ 24-26

    8/15/2009፣ ገጽ 8

    8/1/2009፣ ገጽ 22

    9/1/2008፣ ገጽ 29

    1/15/2008፣ ገጽ 30

    10/15/1995፣ ገጽ 21

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 225

    ንቁ!፣

    9/2008፣ ገጽ 7

    12/2006፣ ገጽ 7-8

    ራእይ፣ ገጽ 288-289

ማቴዎስ 19:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:29, 30፤ ሉቃስ 18:29, 30፤ ዕብ 10:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2016፣ ገጽ 25-26

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 225

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2009፣ ገጽ 8

ማቴዎስ 19:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 20:16፤ ማር 10:31፤ ሉቃስ 13:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 225-226

ተዛማጅ ሐሳብ

ማቴ. 19:1ማር 10:1
ማቴ. 19:3ዘዳ 24:1፤ ማር 10:2-12
ማቴ. 19:4ዘፍ 1:27፤ 5:2
ማቴ. 19:5ዘፍ 2:24፤ ኤፌ 5:31
ማቴ. 19:6ማር 10:9፤ 1ቆሮ 7:11
ማቴ. 19:7ዘዳ 24:1፤ ማቴ 5:31
ማቴ. 19:8ማር 10:5
ማቴ. 19:8ዘፍ 2:24
ማቴ. 19:9ሚል 2:14፤ ማቴ 5:32፤ ማር 10:11, 12፤ ሉቃስ 16:18፤ ሮም 7:3፤ 1ቆሮ 7:10፤ ዕብ 13:4
ማቴ. 19:111ቆሮ 7:7
ማቴ. 19:121ቆሮ 7:32, 38፤ 9:5
ማቴ. 19:13ማር 10:13-16፤ ሉቃስ 18:15-17
ማቴ. 19:14ማቴ 18:3፤ ማር 10:14፤ ሉቃስ 18:16
ማቴ. 19:16ማር 10:17-22፤ ሉቃስ 18:18-23
ማቴ. 19:17ማር 10:18
ማቴ. 19:17ዘሌ 18:5፤ ሉቃስ 10:25-28
ማቴ. 19:18ዘፀ 20:13፤ ዘዳ 5:17
ማቴ. 19:18ዘፀ 20:14፤ ዘዳ 5:18
ማቴ. 19:18ዘፀ 20:15፤ ዘዳ 5:19
ማቴ. 19:18ዘፀ 20:16፤ ዘዳ 5:20
ማቴ. 19:19ዘፀ 20:12፤ ዘዳ 5:16
ማቴ. 19:19ዘሌ 19:18፤ ማቴ 22:39፤ ማር 12:31፤ ሉቃስ 10:27፤ ሮም 13:9
ማቴ. 19:21ማቴ 6:20
ማቴ. 19:21ሉቃስ 12:33፤ 18:22፤ ፊልጵ 3:7
ማቴ. 19:22ሉቃስ 18:23
ማቴ. 19:23ማር 10:23፤ ሉቃስ 18:24፤ 1ጢሞ 6:10
ማቴ. 19:24ማር 10:25፤ ሉቃስ 18:25
ማቴ. 19:25ማር 10:26, 27፤ ሉቃስ 18:26, 27
ማቴ. 19:26ኢዮብ 42:2
ማቴ. 19:27ማር 10:28፤ ሉቃስ 5:11፤ 18:28፤ ፊልጵ 3:8
ማቴ. 19:28ዳን 7:14፤ ማቴ 20:21፤ ሉቃስ 22:28-30፤ 1ቆሮ 6:2፤ ራእይ 20:4
ማቴ. 19:29ማር 10:29, 30፤ ሉቃስ 18:29, 30፤ ዕብ 10:34
ማቴ. 19:30ማቴ 20:16፤ ማር 10:31፤ ሉቃስ 13:30
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማቴዎስ 19:1-30

የማቴዎስ ወንጌል

19 ኢየሱስ ይህን ተናግሮ ከጨረሰ በኋላ ከገሊላ ወጥቶ ከዮርዳኖስ ማዶ ወዳሉት የይሁዳ ድንበሮች መጣ።+ 2 እጅግ ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፤ እሱም በዚያ ፈወሳቸው።

3 ፈሪሳውያንም ወደ እሱ መጥተው ሊፈትኑት በማሰብ “አንድ ሰው በማንኛውም ምክንያት ሚስቱን እንዲፈታ ሕግ ይፈቅድለታል?” ሲሉ ጠየቁት።+ 4 እሱም መልሶ እንዲህ አለ፦ “ፈጣሪ ከመጀመሪያውም ወንድና ሴት አድርጎ እንደፈጠራቸው አላነበባችሁም?+ 5 ‘ከዚህ የተነሳ ሰው ከአባቱና ከእናቱ ይለያል፤ ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ’ ብሎ እንደተናገረስ አላነበባችሁም?+ 6 በመሆኑም ከዚህ በኋላ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ሁለት አይደሉም። ስለዚህ አምላክ ያጣመረውን* ማንም ሰው አይለያየው።”+ 7 እነሱም “ታዲያ ሙሴ የፍቺ የምሥክር ወረቀት ሰጥቶ እንዲፈታት ያዘዘው ለምንድን ነው?” አሉት።+ 8 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “ሙሴ የልባችሁን ደንዳናነት አይቶ ሚስቶቻችሁን እንድትፈቱ ፈቀደላችሁ+ እንጂ ከመጀመሪያው እንዲህ አልነበረም።+ 9 እኔ ግን እላችኋለሁ፣ በፆታ ብልግና* ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ሚስቱን ፈቶ ሌላ የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።”+

10 ደቀ መዛሙርቱም “በባልና በሚስት መካከል ያለው ሁኔታ እንዲህ ከሆነስ አለማግባት ይመረጣል” አሉት። 11 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “ስጦታው ያላቸው ካልሆኑ በስተቀር ይህን ሁሉም ሰው ሊቀበለው አይችልም።+ 12 ምክንያቱም ጃንደረባ ሆነው የሚወለዱ አሉ፤ ሰው የሰለባቸው ጃንደረቦችም አሉ፤ እንዲሁም ለመንግሥተ ሰማያት ሲሉ ራሳቸውን ጃንደረባ ያደረጉ ጃንደረቦችም አሉ። ይህን ሊቀበለው የሚችል ይቀበለው።”+

13 ከዚያም ኢየሱስ እጁን እንዲጭንባቸውና* እንዲጸልይላቸው ትናንሽ ልጆችን ወደ እሱ አመጡ፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ገሠጿቸው።+ 14 ይሁን እንጂ ኢየሱስ “ልጆቹን ተዉአቸው፤ ወደ እኔ እንዳይመጡ አትከልክሏቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ነውና” አለ።+ 15 እጁንም ከጫነባቸው* በኋላ ከዚያ ስፍራ ተነስቶ ሄደ።

16 ከዚያም አንድ ወጣት ወደ እሱ መጥቶ “መምህር፣ የዘላለም ሕይወት ለማግኘት ምን ጥሩ ነገር ማድረግ ይኖርብኛል?” አለው።+ 17 እሱም “ስለ ጥሩ ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? ጥሩ የሆነው አምላክ ብቻ ነው።+ ሆኖም ሕይወት ማግኘት የምትፈልግ ከሆነ ዘወትር ትእዛዛቱን ጠብቅ” አለው።+ 18 እሱም “የትኞቹን?” አለው። ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “አትግደል፣+ አታመንዝር፣+ አትስረቅ፣+ በሐሰት አትመሥክር፣+ 19 አባትህንና እናትህን አክብር+ እንዲሁም ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ።”+ 20 ወጣቱም “እነዚህን ሁሉ ስጠብቅ ኖሬአለሁ፤ ታዲያ አሁን የሚጎድለኝ ነገር ምንድን ነው?” አለው። 21 ኢየሱስም “ፍጹም* መሆን ከፈለግክ ሂድና ንብረትህን ሸጠህ ገንዘቡን ለድሆች ስጥ፤ በሰማይም ውድ ሀብት ታገኛለህ፤+ ደግሞም መጥተህ ተከታዬ ሁን” አለው።+ 22 ወጣቱም ይህን ሲሰማ ብዙ ንብረት ስለነበረው እያዘነ ሄደ።+ 23 ከዚያም ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ሀብታም ሰው ወደ መንግሥተ ሰማያት መግባት እጅግ አስቸጋሪ ይሆንበታል።+ 24 ዳግመኛም እላችኋለሁ፣ ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+

25 ደቀ መዛሙርቱ ይህን ሲሰሙ በጣም ተገርመው “በዚህ ዓይነትማ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ።+ 26 ኢየሱስም ትኩር ብሎ እያያቸው “ይህ በሰዎች ዘንድ አይቻልም፤ በአምላክ ዘንድ ግን ሁሉ ነገር ይቻላል” አላቸው።+

27 ከዚያም ጴጥሮስ መልሶ “እነሆ፣ እኛ ሁሉን ትተን ተከትለንሃል፤ ታዲያ የምናገኘው ምን ይሆን?” አለው።+ 28 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ሁሉም ነገር አዲስ በሚሆንበት ጊዜ* የሰው ልጅ፣ ክብራማ በሆነው ዙፋኑ ላይ ሲቀመጥ እኔን የተከተላችሁኝ እናንተ በ12 ዙፋኖች ላይ ተቀምጣችሁ በ12ቱ የእስራኤል ነገዶች ላይ ትፈርዳላችሁ።+ 29 እንዲሁም ስለ ስሜ ሲል ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እህቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል፤ የዘላለም ሕይወትም ይወርሳል።+

30 “ሆኖም ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ