የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ፊልጵስዩስ 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ፊልጵስዩስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ክርስቲያናዊ ትሕትና (1-4)

      • ክርስቶስ ያሳየው ትሕትናና ያገኘው ክብር (5-11)

      • የራሳችሁን መዳን ከፍጻሜ አድርሱ (12-18)

        • “እንደ ብርሃን አብሪዎች ታበራላችሁ” (15)

      • ጳውሎስ ጢሞቴዎስንና አፍሮዲጡን ለመላክ አሰበ (19-30)

ፊልጵስዩስ 2:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአንድ ነፍስ ተሳስራችሁና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 1:10፤ 2ቆሮ 13:11፤ 1ጴጥ 3:8

ፊልጵስዩስ 2:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 23:11፤ ኤፌ 4:1, 2፤ 5:21
  • +ፊልጵ 1:15, 17፤ ያዕ 3:14, 16
  • +ገላ 5:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 33

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2021፣ ገጽ 16

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 6-7

    ቁጥር 3 2020፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2019፣ ገጽ 24-25

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2005፣ ገጽ 15

    12/15/2000፣ ገጽ 21

    8/1/1999፣ ገጽ 13

    1/15/1999፣ ገጽ 23-24

    11/15/1995፣ ገጽ 23

    9/1/1994፣ ገጽ 21

    4/15/1994፣ ገጽ 12-13

ፊልጵስዩስ 2:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 13:4, 5
  • +1ቆሮ 10:24, 32, 33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 48

    ንቁ!፣

    ቁጥር 3 2019፣ ገጽ 8-9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 30

    11/15/2008፣ ገጽ 24

    12/15/2004፣ ገጽ 22

    12/1/1999፣ ገጽ 29

    1/15/1999፣ ገጽ 23-24

    4/15/1994፣ ገጽ 12-13

    የቤተሰብ ደስታ፣ ገጽ 30

ፊልጵስዩስ 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 11:29፤ ዮሐ 13:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2014፣ ገጽ 31-32

    ማመራመር፣ ገጽ 419-420

ፊልጵስዩስ 2:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 1:15፤ ዕብ 1:3
  • +ዮሐ 14:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 419-420

    ሥላሴ፣ ገጽ 25-26

ፊልጵስዩስ 2:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሰዎች አምሳል ተገኘ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:2, 3
  • +ዮሐ 1:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 29-30, 175

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2000፣ ገጽ 21-22

ፊልጵስዩስ 2:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሰው መልክ በተገኘ ጊዜ።”

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 3:13
  • +ዮሐ 10:17፤ ዕብ 2:9፤ 5:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 32-33

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 120

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2012፣ ገጽ 11-13

ፊልጵስዩስ 2:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 52:13፤ ሥራ 2:32, 33
  • +ሥራ 4:12፤ ኤፌ 1:20, 21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2012፣ ገጽ 22

    2/1/2008፣ ገጽ 13

    11/15/1995፣ ገጽ 30

ፊልጵስዩስ 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 5:22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1994፣ ገጽ 24

ፊልጵስዩስ 2:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 10:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 198

ፊልጵስዩስ 2:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1998፣ ገጽ 18

ፊልጵስዩስ 2:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 12

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2019፣ ገጽ 21

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2008፣ ገጽ 28

    11/1/1998፣ ገጽ 18

ፊልጵስዩስ 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:10፤ 1ጴጥ 4:9
  • +1ጢሞ 2:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 14-15

    11/15/2002፣ ገጽ 16-17

ፊልጵስዩስ 2:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:5
  • +ኤፌ 5:1
  • +ማቴ 5:14፤ ኤፌ 5:8, 9፤ 1ጴጥ 2:9, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2007፣ ገጽ 14

    7/15/1997፣ ገጽ 8-13

ፊልጵስዩስ 2:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 6:68፤ ዕብ 4:12

ፊልጵስዩስ 2:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕዝባዊ አገልግሎት።”

  • *

    እዚህ ላይ ጳውሎስ የመጠጥ መባን ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ የተጠቀመ ሲሆን ክርስቲያን ባልንጀሮቹን ለመጥቀም ሲል ራሱን ሳይቆጥብ ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኑን ያሳያል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 13:15፤ 1ጴጥ 2:5
  • +ዘኁ 28:6, 7፤ 2ቆሮ 12:15፤ 2ጢሞ 4:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2019፣ ገጽ 8

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1644

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2000፣ ገጽ 12

ፊልጵስዩስ 2:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:17፤ 16:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/1999፣ ገጽ 30

ፊልጵስዩስ 2:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2023፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2018፣ ገጽ 13

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2015፣ ገጽ 15

ፊልጵስዩስ 2:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2018፣ ገጽ 13

ፊልጵስዩስ 2:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2018፣ ገጽ 14

ፊልጵስዩስ 2:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊል 22

ፊልጵስዩስ 2:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 4:18

ፊልጵስዩስ 2:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2010፣ ገጽ 12-13

    8/15/1996፣ ገጽ 29-30

ፊልጵስዩስ 2:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 16:18፤ 1ተሰ 5:12, 13

ፊልጵስዩስ 2:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከጌታ ሥራ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊል 10, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/1996፣ ገጽ 28

ተዛማጅ ሐሳብ

ፊልጵ. 2:21ቆሮ 1:10፤ 2ቆሮ 13:11፤ 1ጴጥ 3:8
ፊልጵ. 2:3ማቴ 23:11፤ ኤፌ 4:1, 2፤ 5:21
ፊልጵ. 2:3ፊልጵ 1:15, 17፤ ያዕ 3:14, 16
ፊልጵ. 2:3ገላ 5:26
ፊልጵ. 2:41ቆሮ 13:4, 5
ፊልጵ. 2:41ቆሮ 10:24, 32, 33
ፊልጵ. 2:5ማቴ 11:29፤ ዮሐ 13:14, 15
ፊልጵ. 2:6ቆላ 1:15፤ ዕብ 1:3
ፊልጵ. 2:6ዮሐ 14:28
ፊልጵ. 2:7ኢሳ 53:2, 3
ፊልጵ. 2:7ዮሐ 1:14
ፊልጵ. 2:8ገላ 3:13
ፊልጵ. 2:8ዮሐ 10:17፤ ዕብ 2:9፤ 5:8
ፊልጵ. 2:9ኢሳ 52:13፤ ሥራ 2:32, 33
ፊልጵ. 2:9ሥራ 4:12፤ ኤፌ 1:20, 21
ፊልጵ. 2:10ዮሐ 5:22, 23
ፊልጵ. 2:11ሮም 10:9
ፊልጵ. 2:141ቆሮ 10:10፤ 1ጴጥ 4:9
ፊልጵ. 2:141ጢሞ 2:8
ፊልጵ. 2:15ዘዳ 32:5
ፊልጵ. 2:15ኤፌ 5:1
ፊልጵ. 2:15ማቴ 5:14፤ ኤፌ 5:8, 9፤ 1ጴጥ 2:9, 12
ፊልጵ. 2:16ዮሐ 6:68፤ ዕብ 4:12
ፊልጵ. 2:17ዕብ 13:15፤ 1ጴጥ 2:5
ፊልጵ. 2:17ዘኁ 28:6, 7፤ 2ቆሮ 12:15፤ 2ጢሞ 4:6
ፊልጵ. 2:191ቆሮ 4:17፤ 16:10
ፊልጵ. 2:222ጢሞ 1:2
ፊልጵ. 2:24ፊል 22
ፊልጵ. 2:25ፊልጵ 4:18
ፊልጵ. 2:291ቆሮ 16:18፤ 1ተሰ 5:12, 13
ፊልጵ. 2:30ፊል 10, 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ፊልጵስዩስ 2:1-30

ለፊልጵስዩስ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

2 እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ባላችሁ አንድነት በመካከላችሁ ማንኛውም ዓይነት ማበረታቻ፣ ማንኛውም ዓይነት ፍቅራዊ ማጽናኛ፣ ማንኛውም ዓይነት መንፈሳዊ ኅብረት፣ ማንኛውም ዓይነት ጥልቅ ፍቅርና ርኅራኄ ካለ፣ 2 ፍጹም አንድነት ኖሯችሁና* አንድ ዓይነት አስተሳሰብ ይዛችሁ በአንድ ሐሳብና በአንድ ፍቅር በመኖር ደስታዬን የተሟላ አድርጉልኝ።+ 3 ሌሎች ከእናንተ እንደሚበልጡ በትሕትና አስቡ+ እንጂ በጠበኝነት መንፈስ+ ወይም በትምክህተኝነት+ ምንም ነገር አታድርጉ፤ 4 ስለ ራሳችሁ ፍላጎት ብቻ ከማሰብ ይልቅ+ እያንዳንዳችሁ ለሌሎች ሰዎች ፍላጎትም ትኩረት ስጡ።+

5 ክርስቶስ ኢየሱስ የነበረው ይህ አስተሳሰብ በእናንተም ዘንድ ይኑር፤+ 6 እሱ በአምላክ መልክ ይኖር የነበረ ቢሆንም+ ከአምላክ ጋር እኩል ለመሆን የመሞከር ሐሳብም እንኳ ወደ አእምሮው አልመጣም።+ 7 ከዚህ ይልቅ ራሱን ባዶ በማድረግ የባሪያን መልክ ያዘ፤+ ደግሞም ሰው ሆነ።*+ 8 ከዚህም በላይ ሰው ሆኖ በመጣ ጊዜ* ራሱን ዝቅ በማድረግ እስከ ሞት ድረስ ያውም በመከራ እንጨት*+ ላይ እስከ መሞት ድረስ ታዛዥ ሆኗል።+ 9 በዚህም ምክንያት አምላክ የላቀ ቦታ በመስጠት ከፍ ከፍ አደረገው፤+ እንዲሁም ከሌላ ከማንኛውም ስም በላይ የሆነ ስም በደግነት ሰጠው፤+ 10 ይህም በሰማይና በምድር እንዲሁም ከምድር በታች ያሉ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ ነው፤+ 11 ምላስም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ በመመሥከር+ አባት ለሆነው አምላክ ክብር ያመጣ ዘንድ ነው።

12 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ እኔ አብሬያችሁ ስሆን ብቻ ሳይሆን ይልቁንም አሁን አብሬያችሁ በሌለሁበት ወቅት ሁልጊዜ ታዛዥ እንደሆናችሁ ሁሉ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ከፍጻሜ ለማድረስ ተግታችሁ ሥሩ። 13 ለተግባር የሚያነሳሳ ፍላጎት እንዲያድርባችሁም ሆነ ኃይል እንድታገኙ በማድረግ እሱ ደስ ለሚሰኝበት ነገር ብርታት የሚሰጣችሁ አምላክ ነውና። 14 ምንጊዜም ማንኛውንም ነገር ሳታጉረመርሙና+ ሳትከራከሩ አድርጉ፤+ 15 ይህም በጠማማና በወልጋዳ ትውልድ+ መካከል እንከንና እድፍ የሌለባችሁ ንጹሐን የአምላክ ልጆች እንድትሆኑ ነው።+ በዚህ ዓለም ውስጥ እንደ ብርሃን አብሪዎች ታበራላችሁ፤+ 16 ይህን የምታደርጉትም የሕይወትን ቃል አጥብቃችሁ በመያዝ ነው።+ ያን ጊዜ ሩጫዬም ሆነ ድካሜ ከንቱ ሆኖ እንዳልቀረ ስለምገነዘብ በክርስቶስ ቀን ሐሴት የማደርግበት ነገር ይኖረኛል። 17 ይሁንና በእምነት ተነሳስታችሁ በምታቀርቡት መሥዋዕትና+ ቅዱስ አገልግሎት* ላይ እንደ መጠጥ መባ ብፈስ+ እንኳ ደስ ይለኛል፤* እንዲሁም ከሁላችሁም ጋር ሐሴት አደርጋለሁ። 18 እናንተም ልክ እንደዚሁ ተደሰቱ፤ ከእኔም ጋር ሐሴት አድርጉ።

19 ስለ እናንተ በምሰማበት ጊዜ እንድበረታታ፣ ጌታ ኢየሱስ ቢፈቅድ ጢሞቴዎስን+ በቅርቡ ወደ እናንተ እንደምልከው ተስፋ አደርጋለሁ። 20 ስለ እናንተ ጉዳይ ከልብ የሚጨነቅ እንደ እሱ ያለ በጎ አመለካከት ያለው ሌላ ማንም የለኝምና። 21 ሌሎቹ ሁሉ የኢየሱስ ክርስቶስን ሳይሆን የራሳቸውን ፍላጎት ለማሟላት ይሯሯጣሉ። 22 እሱ ግን ከአባቱ ጋር እንደሚሠራ ልጅ+ ምሥራቹን በማስፋፋቱ ሥራ ከእኔ ጋር እንደ ባሪያ በማገልገል ማንነቱን እንዴት እንዳስመሠከረ ታውቃላችሁ። 23 በመሆኑም የእኔ ጉዳይ ምን ላይ እንደደረሰ ሳውቅ ወዲያውኑ ወደ እናንተ ልልከው ያሰብኩት እሱን ነው። 24 እንዲያውም የጌታ ፈቃድ ከሆነ እኔ ራሴም በቅርቡ እንደምመጣ እርግጠኛ ነኝ።+

25 ለአሁኑ ግን በሚያስፈልገኝ ሁሉ በግል እንዲያገለግለኝ የላካችሁትን ወንድሜን፣ የሥራ ባልደረባዬንና አብሮኝ ወታደር የሆነውን አፍሮዲጡን ወደ እናንተ መላኩን አስፈላጊ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፤+ 26 ምክንያቱም ሁላችሁንም ለማየት ናፍቋል፤ በተጨማሪም እንደታመመ መስማታችሁን ስላወቀ ተጨንቋል። 27 በእርግጥም በጠና ታሞ ሞት አፋፍ ደርሶ ነበር፤ ሆኖም አምላክ ምሕረት አደረገለት፤ ደግሞም ምሕረት ያደረገው ለእሱ ብቻ ሳይሆን በሐዘን ላይ ሐዘን እንዳይደራረብብኝ ለእኔም ጭምር ነው። 28 ስለዚህ ስታዩት ዳግመኛ እንድትደሰቱና የእኔም ጭንቀት እንዲቀል እሱን በተቻለ ፍጥነት ወደ እናንተ እልከዋለሁ። 29 ስለዚህ የጌታን ተከታዮች ወትሮ በምትቀበሉበት መንገድ በታላቅ ደስታ ተቀበሉት፤ እንዲሁም እንደ እሱ ያሉትን ሰዎች በአክብሮት ያዟቸው፤+ 30 ምክንያቱም እሱ፣ እናንተ እዚህ ሆናችሁ በግል ልትሰጡኝ ያልቻላችሁትን አገልግሎት በሚገባ ለማሟላት ሲል ከክርስቶስ ሥራ* የተነሳ ሕይወቱን* ለአደጋ በማጋለጥ ለሞት ተቃርቦ ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ