የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 54
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • መሃን የሆነችው ጽዮን ብዙ ልጆች ትወልዳለች (1-17)

        • የጽዮን ባል የሆነው ይሖዋ (5)

        • የጽዮን ልጆች ከይሖዋ የተማሩ ይሆናሉ (13)

        • ጽዮንን ለማጥቃት የተሠራ መሣሪያ ይከሽፋል (17)

ኢሳይያስ 54:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተተወችው ሴት ልጆች።”

  • *

    ወይም “ጌታ ካላት ሴት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 62:4
  • +ኢሳ 66:7, 8
  • +ኢሳ 44:23፤ 49:13
  • +ገላ 4:26, 27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2006፣ ገጽ 11

    8/1/1995፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 216-221

ኢሳይያስ 54:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:20
  • +ኢሳ 33:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 221-222

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1995፣ ገጽ 16

ኢሳይያስ 54:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:8፤ ሕዝ 36:35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 221, 222-223

ኢሳይያስ 54:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 61:7
  • +ኢሳ 41:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 221, 223-224

ኢሳይያስ 54:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጌታሽ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:2
  • +ሕዝ 16:8፤ ሆሴዕ 2:16
  • +ኢሳ 44:6
  • +ዘካ 14:9፤ ሮም 3:29

ኢሳይያስ 54:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መንፈሷ የተጎዳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:14፤ 62:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 224

ኢሳይያስ 54:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:1, 3፤ መዝ 30:5፤ 106:47፤ ኢሳ 27:12፤ ኤር 29:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 224-226

ኢሳይያስ 54:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 47:6፤ ሕዝ 39:23
  • +ኢሳ 55:3
  • +ኢሳ 48:17፤ 49:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 224-226

ኢሳይያስ 54:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:23
  • +ዘፍ 8:21
  • +ኤር 31:35, 36፤ ሕዝ 39:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 226-227

ኢሳይያስ 54:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:6
  • +ኢሳ 55:3
  • +ኢሳ 14:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 226-227

ኢሳይያስ 54:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 52:2
  • +ሰቆ 1:2, 17
  • +ራእይ 21:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 227-228

ኢሳይያስ 54:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በእሳት ድንጋዮች።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 227-228

ኢሳይያስ 54:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆችሽም።”

  • *

    ቃል በቃል “የወንዶች ልጆችሽም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:34፤ ዮሐ 6:45
  • +መዝ 119:165፤ ኢሳ 66:12፤ ኤር 33:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 177-178

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 227, 228-229

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1995፣ ገጽ 9, 11, 13

    4/1/1994፣ ገጽ 13

    3/1/1991፣ ገጽ 23

ኢሳይያስ 54:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:26፤ 60:21
  • +ኢሳ 52:1
  • +ኤር 23:4፤ ሶፎ 3:13

ኢሳይያስ 54:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 38:16, 22፤ ዘካ 2:8፤ 12:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 227, 229

ኢሳይያስ 54:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 10:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 229-230

ኢሳይያስ 54:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ርስት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:2, 4፤ ኢሳ 41:12
  • +ኤር 23:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2019፣ ገጽ 6-7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2008፣ ገጽ 28

    9/15/2008፣ ገጽ 7-8

    12/15/2007፣ ገጽ 21-22, 25

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 229-230

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 54:1ኢሳ 62:4
ኢሳ. 54:1ኢሳ 66:7, 8
ኢሳ. 54:1ኢሳ 44:23፤ 49:13
ኢሳ. 54:1ገላ 4:26, 27
ኢሳ. 54:2ኢሳ 49:20
ኢሳ. 54:2ኢሳ 33:20
ኢሳ. 54:3ኢሳ 49:8፤ ሕዝ 36:35
ኢሳ. 54:4ኢሳ 61:7
ኢሳ. 54:4ኢሳ 41:10
ኢሳ. 54:5ኢሳ 44:2
ኢሳ. 54:5ሕዝ 16:8፤ ሆሴዕ 2:16
ኢሳ. 54:5ኢሳ 44:6
ኢሳ. 54:5ዘካ 14:9፤ ሮም 3:29
ኢሳ. 54:6ኢሳ 49:14፤ 62:4
ኢሳ. 54:7ዘዳ 30:1, 3፤ መዝ 30:5፤ 106:47፤ ኢሳ 27:12፤ ኤር 29:10
ኢሳ. 54:8ኢሳ 47:6፤ ሕዝ 39:23
ኢሳ. 54:8ኢሳ 55:3
ኢሳ. 54:8ኢሳ 48:17፤ 49:26
ኢሳ. 54:9ዘፍ 7:23
ኢሳ. 54:9ዘፍ 8:21
ኢሳ. 54:9ኤር 31:35, 36፤ ሕዝ 39:29
ኢሳ. 54:10ኢሳ 51:6
ኢሳ. 54:10ኢሳ 55:3
ኢሳ. 54:10ኢሳ 14:1
ኢሳ. 54:11ኢሳ 52:2
ኢሳ. 54:11ሰቆ 1:2, 17
ኢሳ. 54:11ራእይ 21:19
ኢሳ. 54:13ኤር 31:34፤ ዮሐ 6:45
ኢሳ. 54:13መዝ 119:165፤ ኢሳ 66:12፤ ኤር 33:6
ኢሳ. 54:14ኢሳ 1:26፤ 60:21
ኢሳ. 54:14ኢሳ 52:1
ኢሳ. 54:14ኤር 23:4፤ ሶፎ 3:13
ኢሳ. 54:15ሕዝ 38:16, 22፤ ዘካ 2:8፤ 12:3
ኢሳ. 54:16ኢሳ 10:5
ኢሳ. 54:17መዝ 2:2, 4፤ ኢሳ 41:12
ኢሳ. 54:17ኤር 23:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 54:1-17

ኢሳይያስ

54 “አንቺ ያልወለድሽ መሃን ሴት፣ እልል በይ!+

አንቺ አምጠሽ የማታውቂ ሴት፣+ ደስ ይበልሽ፤ በደስታም ጩኺ፤+

የተተወችው ሴት ወንዶች ልጆች፣*

ባል ካላት ሴት* ወንዶች ልጆች ይልቅ በዝተዋልና”+ ይላል ይሖዋ።

 2 “የድንኳንሽን ቦታ አስፊ።+

ታላቅ የሆነውን የማደሪያ ድንኳንሽን ሸራዎች ዘርጊ።

ፈጽሞ አትቆጥቢ፤ የድንኳንሽን ገመዶች አስረዝሚ፤

ካስማዎችሽንም አጠንክሪ።+

 3 በቀኝም ሆነ በግራ ትስፋፊያለሽና።

ዘሮችሽ ብሔራትን ይወርሳሉ፤

ባድማ በሆኑትም ከተሞች ውስጥ ይኖራሉ።+

 4 ኀፍረት ስለማይደርስብሽ+ አትፍሪ፤+

ለሐዘን ስለማትዳረጊም አትሸማቀቂ።

በልጅነትሽ ዘመን የደረሰብሽን ኀፍረት ትረሺዋለሽና፤

መበለትነትሽ ያስከተለብሽን ውርደትም ከእንግዲህ አታስታውሽም።”

 5 “ታላቁ ሠሪሽ+ ባልሽ* ነውና፤+

ስሙም የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው፤

የሚቤዥሽም+ የእስራኤል ቅዱስ ነው።

እሱም የምድር ሁሉ አምላክ ተብሎ ይጠራል።+

 6 ይሖዋ የተተወችና በሐዘን የተደቆሰች* ሚስት፣+

ደግሞም በልጅነቷ አግብታ፣ ከጊዜ በኋላ የተጠላች ሚስት እንደሆንሽ ቆጥሮ ጠርቶሻልና” ይላል አምላክሽ።

 7 “ለአጭር ጊዜ ተውኩሽ፤

ሆኖም በታላቅ ምሕረት መልሼ እሰበስብሻለሁ።+

 8 በቁጣ ጎርፍ ለጥቂት ጊዜ ፊቴን ከአንቺ ሰውሬ ነበር፤+

ሆኖም በዘላለማዊ ታማኝ ፍቅር ምሕረት አሳይሻለሁ”+ ይላል የሚቤዥሽ+ ይሖዋ።

 9 “ይህ ለእኔ እንደ ኖኅ ዘመን ነው።+

የኖኅ ውኃ ምድርን ዳግመኛ አያጥለቀልቅም ብዬ እንደማልኩ ሁሉ+

አንቺንም ከእንግዲህ ላለመቆጣትም ሆነ ላለመገሠጽ እምላለሁ።+

10 ተራሮች ከቦታቸው ሊወገዱ፣

ኮረብቶችም ሊናወጡ ይችላሉ፤

ይሁንና ታማኝ ፍቅሬ ከአንቺ አይለይም፤+

የሰላም ቃል ኪዳኔም አይናጋም”+ ይላል ምሕረት የሚያሳይሽ ይሖዋ።+

11 “አንቺ የተጎሳቆልሽ፣+ በአውሎ ነፋስ የተናወጥሽና ማጽናኛ ያላገኘሽ ሴት ሆይ፣+

እነሆ ድንጋዮችሽን በኃይለኛ ማጣበቂያ እገነባለሁ፤

መሠረትሽንም በሰንፔር እሠራለሁ።+

12 መጠበቂያ ማማዎችሽን በሩቢ ድንጋዮች፣

የከተማሽንም በሮች በሚያብረቀርቁ ድንጋዮች፣*

ወሰኖችሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች እሠራለሁ።

13 ልጆችሽም* ሁሉ ከይሖዋ የተማሩ ይሆናሉ፤+

የልጆችሽም* ሰላም ብዙ ይሆናል።+

14 በጽድቅ ጽኑ ሆነሽ ትመሠረቺያለሽ።+

ጭቆና ከአንቺ ይርቃል፤+

ምንም ነገር አትፈሪም፤ የሚያሸብርሽም ነገር አይኖርም፤

ወደ አንቺ አይቀርብምና።+

15 ማንም ጥቃት ቢሰነዝርብሽ

እኔ አዝዤው አይደለም።

ጥቃት የሚሰነዝርብሽ ሁሉ ከአንቺ የተነሳ ይወድቃል።”+

16 “እነሆ፣ የከሰል እሳቱን በወናፍ የሚያናፋውን

የእጅ ጥበብ ባለሙያ የፈጠርኩት እኔ ነኝ፤

የሚያከናውነውም ሥራ የጦር መሣሪያ ያስገኛል።

ደግሞም ጥፋት እንዲያደርስ አጥፊውን ሰው የፈጠርኩት እኔ ራሴ ነኝ።+

17 አንቺን ለማጥቃት የተሠራ ማንኛውም መሣሪያ ይከሽፋል፤+

አንቺን ለመክሰስ የሚነሳን ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ።

የይሖዋ አገልጋዮች ውርሻ* ይህ ነው፤

ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው” ይላል ይሖዋ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ