የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፍጥረት የመጽሐፉ ይዘት

      • የብሔራት ስም ዝርዝር (1-32)

        • የያፌት ዘሮች (2-5)

        • የካም ዘሮች (6-20)

          • ናምሩድ ይሖዋን ተቃወመ (8-12)

        • የሴም ዘሮች (21-31)

ዘፍጥረት 10:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:18, 19፤ ሉቃስ 3:23, 36

ዘፍጥረት 10:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 38:6
  • +ሕዝ 38:2
  • +ኢሳ 66:19፤ ሕዝ 27:13
  • +መዝ 120:5፤ ሕዝ 32:26
  • +1ዜና 1:5-7

ዘፍጥረት 10:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:27
  • +ሕዝ 27:14፤ 38:6

ዘፍጥረት 10:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 27:7
  • +ዮናስ 1:3
  • +ኢሳ 23:1

ዘፍጥረት 10:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 50:11
  • +ኤር 46:9፤ ናሆም 3:9
  • +ዘኁ 34:2፤ 1ዜና 1:8-10

ዘፍጥረት 10:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:10
  • +ሕዝ 27:22

ዘፍጥረት 10:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የግዛቱ የመጀመሪያ ከተሞችም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 1:2
  • +ዘፍ 11:9
  • +ዕዝራ 4:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 1/2020፣ ገጽ 8

ዘፍጥረት 10:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 5:6
  • +ዮናስ 3:3፤ ማቴ 12:41

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/1993፣ ገጽ 5-7

ዘፍጥረት 10:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እነሱም ታላቋን ከተማ መሠረቱ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/1993፣ ገጽ 5

ዘፍጥረት 10:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 46:9
  • +1ዜና 1:11, 12

ዘፍጥረት 10:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 29:14
  • +ኢያሱ 13:2, 3፤ ኤር 47:4
  • +ዘዳ 2:23

ዘፍጥረት 10:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 13:6፤ ማር 7:24
  • +ዘፍ 25:10፤ 27:46፤ 1ዜና 1:13-16

ዘፍጥረት 10:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 1:21
  • +ዘፍ 15:16፤ ዘዳ 3:8

ዘፍጥረት 10:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 11:3

ዘፍጥረት 10:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 27:11
  • +1ነገ 8:65

ዘፍጥረት 10:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:20, 47፤ ሥራ 8:26
  • +ዘፍ 20:1
  • +ዘፍ 13:10፤ 19:24፤ ይሁዳ 7
  • +ዘዳ 29:23

ዘፍጥረት 10:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የያፌት ታላቅ ወንድም” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:17

ዘፍጥረት 10:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 4:9፤ ሥራ 2:8, 9
  • +ሕዝ 27:23
  • +ዘፍ 11:10
  • +1ዜና 1:17

ዘፍጥረት 10:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:12፤ ሉቃስ 3:23, 35

ዘፍጥረት 10:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ክፍፍል” የሚል ትርጉም አለው።

  • *

    ወይም “የምድር ሕዝቦች ተከፋፍለው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:16
  • +1ዜና 1:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2004፣ ገጽ 31

ዘፍጥረት 10:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:20-23

ዘፍጥረት 10:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:28፤ 10:11

ዘፍጥረት 10:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:5

ዘፍጥረት 10:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:7, 19፤ ሥራ 17:26

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፍ. 10:1ዘፍ 9:18, 19፤ ሉቃስ 3:23, 36
ዘፍ. 10:2ሕዝ 38:6
ዘፍ. 10:2ሕዝ 38:2
ዘፍ. 10:2ኢሳ 66:19፤ ሕዝ 27:13
ዘፍ. 10:2መዝ 120:5፤ ሕዝ 32:26
ዘፍ. 10:21ዜና 1:5-7
ዘፍ. 10:3ኤር 51:27
ዘፍ. 10:3ሕዝ 27:14፤ 38:6
ዘፍ. 10:4ሕዝ 27:7
ዘፍ. 10:4ዮናስ 1:3
ዘፍ. 10:4ኢሳ 23:1
ዘፍ. 10:6ዘፍ 50:11
ዘፍ. 10:6ኤር 46:9፤ ናሆም 3:9
ዘፍ. 10:6ዘኁ 34:2፤ 1ዜና 1:8-10
ዘፍ. 10:7መዝ 72:10
ዘፍ. 10:7ሕዝ 27:22
ዘፍ. 10:10ዳን 1:2
ዘፍ. 10:10ዘፍ 11:9
ዘፍ. 10:10ዕዝራ 4:9
ዘፍ. 10:11ሚክ 5:6
ዘፍ. 10:11ዮናስ 3:3፤ ማቴ 12:41
ዘፍ. 10:13ኤር 46:9
ዘፍ. 10:131ዜና 1:11, 12
ዘፍ. 10:14ሕዝ 29:14
ዘፍ. 10:14ኢያሱ 13:2, 3፤ ኤር 47:4
ዘፍ. 10:14ዘዳ 2:23
ዘፍ. 10:15ኢያሱ 13:6፤ ማር 7:24
ዘፍ. 10:15ዘፍ 25:10፤ 27:46፤ 1ዜና 1:13-16
ዘፍ. 10:16መሳ 1:21
ዘፍ. 10:16ዘፍ 15:16፤ ዘዳ 3:8
ዘፍ. 10:17ኢያሱ 11:3
ዘፍ. 10:18ሕዝ 27:11
ዘፍ. 10:181ነገ 8:65
ዘፍ. 10:19ኢያሱ 15:20, 47፤ ሥራ 8:26
ዘፍ. 10:19ዘፍ 20:1
ዘፍ. 10:19ዘፍ 13:10፤ 19:24፤ ይሁዳ 7
ዘፍ. 10:19ዘዳ 29:23
ዘፍ. 10:21ዘፍ 11:17
ዘፍ. 10:22ዕዝራ 4:9፤ ሥራ 2:8, 9
ዘፍ. 10:22ሕዝ 27:23
ዘፍ. 10:22ዘፍ 11:10
ዘፍ. 10:221ዜና 1:17
ዘፍ. 10:24ዘፍ 11:12፤ ሉቃስ 3:23, 35
ዘፍ. 10:25ዘፍ 11:16
ዘፍ. 10:251ዜና 1:19
ዘፍ. 10:261ዜና 1:20-23
ዘፍ. 10:291ነገ 9:28፤ 10:11
ዘፍ. 10:31ዘፍ 10:5
ዘፍ. 10:32ዘፍ 9:7, 19፤ ሥራ 17:26
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፍጥረት 10:1-32

ዘፍጥረት

10 የኖኅ ወንዶች ልጆች የሆኑት የሴም፣ የካም እና የያፌት ታሪክ ይህ ነው።

ከጥፋት ውኃ በኋላ ወንዶች ልጆች ወለዱ።+ 2 የያፌት ወንዶች ልጆች ጎሜር፣+ ማጎግ፣+ ማዳይ፣ ያዋን፣ ቱባል፣+ መሼቅ+ እና ቲራስ+ ነበሩ።

3 የጎሜር ወንዶች ልጆች አሽከናዝ፣+ ሪፋት እና ቶጋርማ+ ነበሩ።

4 የያዋን ወንዶች ልጆች ኤሊሻ፣+ ተርሴስ፣+ ኪቲም+ እና ዶዳኒም ነበሩ።

5 በደሴቶች ላይ የሚኖሩ ሕዝቦች እንደየቋንቋቸውና እንደየቤተሰባቸው በየብሔራቸው በመሆን ወደየምድራቸው የተሰራጩት ከእነዚህ ነው።

6 የካም ወንዶች ልጆች ኩሽ፣ ሚጽራይም፣+ ፑጥ+ እና ከነአን+ ነበሩ።

7 የኩሽ ወንዶች ልጆች ሴባ፣+ ሃዊላ፣ ሳብታ፣ ራአማ+ እና ሳብተካ ነበሩ።

የራአማ ወንዶች ልጆች ሳባ እና ዴዳን ነበሩ።

8 ኩሽ ናምሩድን ወለደ። እሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኃያል ሰው ነበር። 9 እሱም ይሖዋን የሚቃወም ኃያል አዳኝ ሆነ። በዚህም የተነሳ “እንደ ናምሩድ ያለ ይሖዋን የሚቃወም ኃያል አዳኝ” ይባል ነበር። 10 የግዛቱ መጀመሪያም* በሰናኦር+ ምድር የሚገኙት ባቤል፣+ ኤሬክ፣+ አካድ እና ካልኔ ነበሩ። 11 ከዚያ ምድር ተነስቶም ወደ አሦር+ በመሄድ ነነዌን፣+ ረሆቦትኢርን እና ካላህን ቆረቆረ፤ 12 እንዲሁም በነነዌና በካላህ መካከል የምትገኘውን ረሰንን ቆረቆረ፤ እሷም ታላቋ ከተማ ናት።*

13 ሚጽራይም ሉድን፣+ አናሚምን፣ ለሃቢምን፣ ናፊቱሂምን፣+ 14 ጳትሩሲምን፣+ ካስሉሂምን (ፍልስጤማውያን+ የተገኙት ከእሱ ነው) እንዲሁም ካፍቶሪምን+ ወለደ።

15 ከነአን የበኩር ልጁን ሲዶናን፣+ ሄትን+ 16 እንዲሁም ኢያቡሳዊውን፣+ አሞራዊውን፣+ ገርጌሻዊውን፣ 17 ሂዋዊውን፣+ አርቃዊውን፣ ሲናዊውን፣ 18 አርዋዳዊውን፣+ ጸማራዊውን እና ሃማታዊውን+ ወለደ። ከዚያ በኋላ የከነአናውያን ቤተሰቦች ተበተኑ። 19 በመሆኑም የከነአናውያን ወሰን ከሲዶና አንስቶ በጋዛ+ አቅራቢያ እስካለችው እስከ ጌራራ+ እንዲሁም እስከ ሰዶም፣ ገሞራ፣+ አድማህ እና በላሻ አቅራቢያ እስካለችው እስከ ጸቦይም+ ድረስ ያለው ነበር። 20 የካም ወንዶች ልጆች እንደየቤተሰባቸውና እንደየቋንቋቸው በየአገራቸውና በየብሔራቸው እነዚህ ነበሩ።

21 የኤቤር+ ወንዶች ልጆች ሁሉ ቅድመ አያትና የታላቅየው የያፌት ወንድም* የሆነው ሴምም ልጆች ወለደ። 22 የሴም ወንዶች ልጆች ኤላም፣+ አሹር፣+ አርፋክስድ፣+ ሉድ እና አራም+ ነበሩ።

23 የአራም ወንዶች ልጆች ዑጽ፣ ሁል፣ ጌተር እና ማሽ ነበሩ።

24 አርፋክስድ ሴሎምን+ ወለደ፤ ሴሎምም ኤቤርን ወለደ።

25 ኤቤር ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ። የአንደኛው ስም ፋሌቅ*+ ነበር፤ ምክንያቱም በእሱ የሕይወት ዘመን ምድር ተከፋፍላ* ነበር። የወንድሙ ስም ደግሞ ዮቅጣን+ ነበር።

26 ዮቅጣን አልሞዳድን፣ ሸሌፍን፣ ሃጻርማዌትን፣ ያራህን፣+ 27 ሃዶራምን፣ ዑዛልን፣ ዲቅላን፣ 28 ኦባልን፣ አቢማዔልን፣ ሳባን፣ 29 ኦፊርን፣+ ሃዊላን እና ዮባብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ወንዶች ልጆች ነበሩ።

30 መኖሪያ ስፍራቸውም ከሜሻ አንስቶ እስከ ሰፋር ይኸውም እስከ ምሥራቅ ተራራማ አካባቢ ድረስ ይዘልቃል።

31 የሴም ወንዶች ልጆች እንደየቤተሰባቸውና እንደየቋንቋቸው በየአገራቸውና በየብሔራቸው እነዚህ ነበሩ።+

32 የኖኅ ወንዶች ልጆች ቤተሰቦች እንደየዘር ሐረጋቸው በየብሔራቸው እነዚህ ነበሩ። ከጥፋት ውኃው በኋላ ብሔራት ሁሉ በምድር ላይ የተሰራጩት ከእነዚህ ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ