የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 65
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ በጣዖት አምላኪዎች ላይ ያስተላለፈው ፍርድ (1-16)

        • የመልካም ዕድልና የዕጣ አማልክት (11)

        • “አገልጋዮቼ ይበላሉ” (13)

      • አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር (17-25)

        • ቤቶችን ይሠራሉ፤ ወይንንም ይተክላሉ (21)

        • በከንቱ አይለፉም (23)

ኢሳይያስ 65:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 55:6, 7
  • +ሮም 10:20, 21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 373

ኢሳይያስ 65:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:23
  • +ኢሳ 59:7, 8፤ ኤር 35:15
  • +ዘዳ 31:27፤ ነህ 9:29፤ ዘካ 7:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 373-374

ኢሳይያስ 65:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:16, 17፤ ኤር 32:29
  • +ኢሳ 1:29፤ 66:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 374-375

ኢሳይያስ 65:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በመጠበቂያ ጎጆዎችም” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ርኩስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 19:16
  • +ዘሌ 11:7, 8፤ ኢሳ 66:17
  • +ዘዳ 14:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 374-375

ኢሳይያስ 65:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ቅድስናዬን ወደ አንተ አስተላልፋለሁና” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 374-375

ኢሳይያስ 65:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በጉያቸው አስታቅፋቸዋለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:3, 21፤ ኤር 16:18፤ ሕዝ 11:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 375-376

ኢሳይያስ 65:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በጉያቸው አስታቅፋቸዋለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:4, 5፤ ዘሌ 26:39
  • +1ነገ 22:41, 43፤ 2ነገ 12:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 375-376

ኢሳይያስ 65:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በረከት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 30:11፤ አሞጽ 9:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 376-377

ኢሳይያስ 65:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:21፤ ሕዝ 37:21፤ አብ 17
  • +ኢሳ 61:7፤ ሶፎ 3:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 376-377

ኢሳይያስ 65:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ረባዳማ ሜዳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 33:9
  • +ኢያሱ 7:24፤ ሆሴዕ 2:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 377

ኢሳይያስ 65:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:4
  • +2ዜና 28:24፤ 34:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 44

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 27-28

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 378-379

    ንቁ!፣

    4/8/1995፣ ገጽ 29

ኢሳይያስ 65:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:25፤ ሕዝ 6:13
  • +ሕዝ 9:6
  • +2ዜና 36:15, 16
  • +ኢሳ 66:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 27-28

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 378-379

ኢሳይያስ 65:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:19, 25፤ አሞጽ 8:11
  • +ኢሳ 49:10
  • +ኢሳ 66:14
  • +ኢሳ 66:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 235

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 379-380

ኢሳይያስ 65:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 379-380

ኢሳይያስ 65:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 62:2፤ ኤር 33:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 380-381

ኢሳይያስ 65:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታማኝ በሆነው አምላክ።” ቃል በቃል “በአሜን አምላክ።”

  • *

    ወይም “ታማኝ በሆነው አምላክ።” ቃል በቃል “በአሜን አምላክ።”

  • *

    ወይም “ችግሮች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:13
  • +ኢሳ 12:1፤ ኤር 31:12፤ ሶፎ 3:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2023፣ ገጽ 2

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 380-381

ኢሳይያስ 65:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አይታወሱም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 5:2፤ ኢሳ 51:16፤ 66:22፤ 2ጴጥ 3:13
  • +ራእይ 21:1, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 112

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 26

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    2/2017፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2012፣ ገጽ 19

    10/1/2008፣ ገጽ 8

    4/15/2000፣ ገጽ 9-11, 14

    6/15/1998፣ ገጽ 32

    7/15/1993፣ ገጽ 17-18

    ራእይ፣ ገጽ 111, 301

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 381-383

    ያስባልን?፣ ገጽ 27-28

    ንቁ!፣

    10/8/1995፣ ገጽ 29

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 32

ኢሳይያስ 65:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 383-384

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2000፣ ገጽ 9-10

ኢሳይያስ 65:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 62:4፤ ኤር 32:41
  • +ኢሳ 25:8፤ ኤር 31:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 303

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 383-384

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2000፣ ገጽ 9-10

ኢሳይያስ 65:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አንድ ሰው መቶ ዓመት ባይሞላው እንደተረገመ ይቆጠራል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2018፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 384-385

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2000፣ ገጽ 16

ኢሳይያስ 65:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:4
  • +ኢሳ 62:8፤ አሞጽ 9:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 27

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 232, 236-237

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2012፣ ገጽ 9

    4/15/2000፣ ገጽ 16-17

    7/15/1991፣ ገጽ 6-7

    ራእይ፣ ገጽ 303

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 386-387

ኢሳይያስ 65:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 92:12-14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 27

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2018፣ ገጽ 5

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 232, 236-237

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2009፣ ገጽ 16

    5/15/2000፣ ገጽ 29

    4/15/2000፣ ገጽ 16-17

    3/1/1995፣ ገጽ 32

    ራእይ፣ ገጽ 303

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 386-387

ኢሳይያስ 65:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:3-5፤ ዘዳ 28:4
  • +ኢሳ 66:22
  • +ኢሳ 61:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 27

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 387

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2000፣ ገጽ 17

ኢሳይያስ 65:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 387

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2000፣ ገጽ 17

ኢሳይያስ 65:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 35:9፤ ሆሴዕ 2:18
  • +ኢሳ 2:3, 4፤ 11:6-9፤ ሚክ 4:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2012፣ ገጽ 9-10

    4/15/2000፣ ገጽ 17-18

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 388-389

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 174-175

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 65:1ኢሳ 55:6, 7
ኢሳ. 65:1ሮም 10:20, 21
ኢሳ. 65:2ኤር 5:23
ኢሳ. 65:2ኢሳ 59:7, 8፤ ኤር 35:15
ኢሳ. 65:2ዘዳ 31:27፤ ነህ 9:29፤ ዘካ 7:11
ኢሳ. 65:32ነገ 17:16, 17፤ ኤር 32:29
ኢሳ. 65:3ኢሳ 1:29፤ 66:17
ኢሳ. 65:4ዘኁ 19:16
ኢሳ. 65:4ዘሌ 11:7, 8፤ ኢሳ 66:17
ኢሳ. 65:4ዘዳ 14:3
ኢሳ. 65:6መዝ 50:3, 21፤ ኤር 16:18፤ ሕዝ 11:21
ኢሳ. 65:7ዘፀ 20:4, 5፤ ዘሌ 26:39
ኢሳ. 65:71ነገ 22:41, 43፤ 2ነገ 12:3
ኢሳ. 65:8ኤር 30:11፤ አሞጽ 9:8
ኢሳ. 65:9ኢሳ 60:21፤ ሕዝ 37:21፤ አብ 17
ኢሳ. 65:9ኢሳ 61:7፤ ሶፎ 3:20
ኢሳ. 65:10ኢሳ 33:9
ኢሳ. 65:10ኢያሱ 7:24፤ ሆሴዕ 2:15
ኢሳ. 65:11ኢሳ 1:4
ኢሳ. 65:112ዜና 28:24፤ 34:25
ኢሳ. 65:12ዘሌ 26:25፤ ሕዝ 6:13
ኢሳ. 65:12ሕዝ 9:6
ኢሳ. 65:122ዜና 36:15, 16
ኢሳ. 65:12ኢሳ 66:3
ኢሳ. 65:13መዝ 37:19, 25፤ አሞጽ 8:11
ኢሳ. 65:13ኢሳ 49:10
ኢሳ. 65:13ኢሳ 66:14
ኢሳ. 65:13ኢሳ 66:5
ኢሳ. 65:15ኢሳ 62:2፤ ኤር 33:16
ኢሳ. 65:16ዘዳ 6:13
ኢሳ. 65:16ኢሳ 12:1፤ ኤር 31:12፤ ሶፎ 3:14, 15
ኢሳ. 65:17ዕዝራ 5:2፤ ኢሳ 51:16፤ 66:22፤ 2ጴጥ 3:13
ኢሳ. 65:17ራእይ 21:1, 4
ኢሳ. 65:18ኢሳ 51:11
ኢሳ. 65:19ኢሳ 62:4፤ ኤር 32:41
ኢሳ. 65:19ኢሳ 25:8፤ ኤር 31:12
ኢሳ. 65:21ኤር 31:4
ኢሳ. 65:21ኢሳ 62:8፤ አሞጽ 9:14
ኢሳ. 65:22መዝ 92:12-14
ኢሳ. 65:23ዘሌ 26:3-5፤ ዘዳ 28:4
ኢሳ. 65:23ኢሳ 66:22
ኢሳ. 65:23ኢሳ 61:9
ኢሳ. 65:25ኢሳ 35:9፤ ሆሴዕ 2:18
ኢሳ. 65:25ኢሳ 2:3, 4፤ 11:6-9፤ ሚክ 4:2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 65:1-25

ኢሳይያስ

65 “እኔን ላልጠየቁ ሰዎች ተገለጥኩ፤

ላልፈለጉኝ ሰዎች ተገኘሁ።+

ስሜን ላልጠራ ብሔር ‘እነሆኝ፤ እነሆኝ!’ አልኩ።+

 2 የራሳቸውን ሐሳብ እየተከተሉ፣+

መልካም ባልሆነ መንገድ ወደሚሄዱ+

ግትር ሰዎች ቀኑን ሙሉ እጆቼን ዘረጋሁ፤+

 3 እነሱ ዘወትር በፊቴ እኔን የሚያስከፋ ነገር ይፈጽማሉ፤+

በአትክልት ቦታዎች ይሠዋሉ፤+ በጡቦችም ላይ የሚጨስ መሥዋዕት ያቀርባሉ።

 4 በመቃብር መካከል ይቀመጣሉ፤+

በተሰወሩ ቦታዎችም* ውስጥ ያድራሉ፤

የአሳማ ሥጋ ይበላሉ፤+

ዕቃዎቻቸው ጸያፍ* በሆኑ ነገሮች መረቅ የተሞሉ ናቸው።+

 5 ‘እዚያው ባለህበት ሁን፤ አትጠጋኝ፤

እኔ ከአንተ ይልቅ ቅዱስ ነኝና’* ይላሉ።

እነዚህ ሰዎች በአፍንጫዬ እንዳለ ጭስ፣ ቀኑን ሙሉ እንደሚነድ እሳት ናቸው።

 6 እነሆ፣ በፊቴ ተጽፏል፤

እኔ ዝም አልልም፤

ከዚህ ይልቅ እንደ ሥራቸው እከፍላቸዋለሁ፤+

ብድራቱን ሙሉ በሙሉ እመልስባቸዋለሁ፤*

 7 ይህን የማደርገው እነሱ በሠሩት በደልና አባቶቻቸው በሠሩት በደል የተነሳ ነው”+ ይላል ይሖዋ።

“ምክንያቱም በተራሮች ላይ የሚጨስ መሥዋዕት አቅርበዋል፤

በኮረብቶችም ላይ አዋርደውኛል፤+

እኔም በመጀመሪያ፣ ዋጋቸውን ሙሉ በሙሉ እከፍላቸዋለሁ።”*

 8 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“አዲስ ወይን፣ በወይን ዘለላ ውስጥ ሲገኝ

አንድ ሰው ‘በውስጡ ጥሩ ነገር* ስላለ አታጥፋው’ እንደሚል፣

እኔም ለአገልጋዮቼ ስል እንዲሁ አደርጋለሁ፤

ሁሉንም አላጠፋቸውም።+

 9 ከያዕቆብ ዘርን፣

ከይሁዳም ተራሮቼን የሚወርሰውን አወጣለሁ፤+

የመረጥኳቸው ምድሪቱን ይወርሳሉ፤

አገልጋዮቼም በዚያ ይኖራሉ።+

10 እኔን ለሚፈልገኝ ሕዝቤ፣

ሳሮን+ የበጎች መሰማሪያ፣

የአኮርም ሸለቆ*+ የከብቶች ማረፊያ ይሆናል።

11 እናንተ ግን ይሖዋን ከተዉት፣+

ቅዱስ ተራራዬን ከረሱት፣+

መልካም ዕድል ለተባለ አምላክ ማዕድ ካሰናዱት፣

ዕጣ ለተባለም አምላክ የተደባለቀ ወይን ጠጅ በዋንጫ ከሞሉት ሰዎች መካከል ናችሁ።

12 በመሆኑም ዕጣችሁ በሰይፍ መውደቅ ይሆናል፤+

ሁላችሁም ለመታረድ ታጎነብሳላችሁ፤+

ምክንያቱም ስጣራ አልመለሳችሁም፤

ስናገር አልሰማችሁም፤+

በዓይኔ ፊት ክፉ የሆነውን ነገር ማድረጋችሁን ቀጠላችሁ፤

እኔ የማልደሰትበትንም ነገር መረጣችሁ።”+

13 ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“እነሆ፣ አገልጋዮቼ ይበላሉ፤ እናንተ ግን ትራባላችሁ።+

እነሆ፣ አገልጋዮቼ ይጠጣሉ፤+ እናንተ ግን ትጠማላችሁ።

እነሆ፣ አገልጋዮቼ ሐሴት ያደርጋሉ፤+ እናንተ ግን ኀፍረት ትከናነባላችሁ።+

14 እነሆ፣ አገልጋዮቼ ከልባቸው ደስታ የተነሳ እልል ይላሉ፤

እናንተ ግን ከልባችሁ ሐዘን የተነሳ ትጮኻላችሁ፤

መንፈሳችሁ ስለተሰበረም ዋይ ዋይ ትላላችሁ።

15 የተመረጡት አገልጋዮቼ ለእርግማን የሚጠቀሙበት ስም ትታችሁ ታልፋላችሁ፤

ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋም እያንዳንዳችሁን ይገድላችኋል፤

የራሱን አገልጋዮች ግን በሌላ ስም ይጠራቸዋል፤+

16 ስለዚህ በምድር ላይ በረከትን የሚሻ ሁሉ

በእውነት አምላክ* ይባረካል፤

በምድር ላይ መሐላ የሚምልም ሁሉ

በእውነት አምላክ* ይምላል።+

ቀደም ሲል የነበሩት የሚያስጨንቁ ነገሮች* ይረሳሉና፤

ከዓይኔ ይሰወራሉ።+

17 እነሆ፣ አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር እየፈጠርኩ ነውና፤+

የቀድሞዎቹ ነገሮች አይታሰቡም፤*

ወደ ልብም አይገቡም።+

18 በመሆኑም በምፈጥረው ነገር ለዘላለም ደስ ይበላችሁ፤ ሐሴትም አድርጉ።

እነሆ፣ ኢየሩሳሌምን ለደስታ፣

ሕዝቧንም ለሐሴት እፈጥራለሁና።+

19 እኔም በኢየሩሳሌም ደስ እሰኛለሁ፤ በሕዝቤም ሐሴት አደርጋለሁ፤+

ከዚህ በኋላ በውስጧ የለቅሶ ድምፅም ሆነ የጭንቅ ጩኸት አይሰማም።”+

20 “ከእንግዲህ በዚያ፣ ለጥቂት ቀን ብቻ የሚኖር ሕፃንም ሆነ

ዕድሜ የማይጠግብ አረጋዊ አይኖርም።

መቶ ዓመት ሞልቶት የሚሞት ማንኛውም ሰው ገና በልጅነቱ እንደተቀጨ ይቆጠራል፤

ኃጢአተኛው መቶ ዓመት ቢሞላውም እንኳ ይረገማል።*

21 ቤቶችን ይሠራሉ፤ በዚያም ይኖራሉ፤+

ወይንንም ይተክላሉ፤ ፍሬውንም ይበላሉ።+

22 እነሱ በሠሩት ቤት ሌላ ሰው አይኖርም፤

እነሱ የተከሉትንም ሌላ ሰው አይበላውም።

የሕዝቤ ዕድሜ እንደ ዛፍ ዕድሜ ይሆናልና፤+

የመረጥኳቸው አገልጋዮቼም በእጃቸው ሥራ የተሟላ እርካታ ያገኛሉ።

23 በከንቱ አይለፉም፤+

ወይም ለመከራ የሚዳረጉ ልጆች አይወልዱም፤

ምክንያቱም እነሱም ሆኑ ልጆቻቸው+

ይሖዋ የባረከው ዘር ናቸው።+

24 ገና ሳይጣሩ እመልስላቸዋለሁ፤

እየተናገሩ ሳሉ እሰማቸዋለሁ።

25 ተኩላና የበግ ግልገል በአንድነት ይበላሉ፤

አንበሳ እንደ በሬ ገለባ ይበላል፤+

የእባብም መብል አፈር ይሆናል።

በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይ ምንም ዓይነት ጉዳትም ሆነ ጥፋት አያደርሱም”+ ይላል ይሖዋ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ