የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዮሐንስ 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢየሱስ፣ የማስተሰረያ መሥዋዕት (1, 2)

      • የእሱን ትእዛዛት መጠበቅ (3-11)

        • አሮጌውና አዲሱ ትእዛዝ (7, 8)

      • መልእክቱን የጻፈበት ምክንያት (12-14)

      • ዓለምን አትውደዱ (15-17)

      • ፀረ ክርስቶስን በተመለከተ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (18-29)

1 ዮሐንስ 2:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ የገባው ግሪክኛ ቃል በሆነ ጊዜ ላይ ለአፍታ የተፈጸመን ድርጊት የሚያመለክት ነው።

  • *

    ወይም “ጠበቃ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:34፤ 1ጢሞ 2:5፤ ዕብ 7:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 160

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2004፣ ገጽ 19

    3/15/2000፣ ገጽ 3-4, 5-9

    10/1/1993፣ ገጽ 23

    3/1/1991፣ ገጽ 26

1 ዮሐንስ 2:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የእርቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:5፤ ሮም 3:25፤ 1ጢሞ 1:15፤ ዕብ 2:17፤ 1ጴጥ 2:24፤ 1ዮሐ 4:10
  • +1ቆሮ 5:7
  • +ማቴ 20:28፤ ዮሐ 1:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2009፣ ገጽ 11-12

    12/15/2008፣ ገጽ 27

    4/15/1991፣ ገጽ 29

1 ዮሐንስ 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:18
  • +ዮሐ 14:20፤ 17:21

1 ዮሐንስ 2:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:15፤ 1ጴጥ 2:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2005፣ ገጽ 21-25

1 ዮሐንስ 2:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:34፤ 2ዮሐ 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2013፣ ገጽ 10

    8/1/2011፣ ገጽ 29-30

    12/15/2008፣ ገጽ 27

1 ዮሐንስ 2:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:9፤ 8:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2008፣ ገጽ 27

1 ዮሐንስ 2:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:31፤ ቆላ 3:8
  • +1ቆሮ 13:2፤ 1ዮሐ 3:15

1 ዮሐንስ 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:8

1 ዮሐንስ 2:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:20
  • +ዮሐ 12:35

1 ዮሐንስ 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 24:47፤ ሥራ 4:12፤ 10:43

1 ዮሐንስ 2:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 4:7፤ 1ዮሐ 5:19፤ ራእይ 12:10, 11
  • +ዮሐ 17:25

1 ዮሐንስ 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:10
  • +3ዮሐ 3
  • +ሮም 8:37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2003፣ ገጽ 8

1 ዮሐንስ 2:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:2፤ 1ቆሮ 7:31፤ ቲቶ 2:11, 12
  • +ማቴ 6:24፤ ያዕ 4:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 52

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2013፣ ገጽ 24-27

    1/15/2010፣ ገጽ 14-15

    1/15/2006፣ ገጽ 24-25

    1/1/2005፣ ገጽ 9-10

    3/1/2002፣ ገጽ 14

    10/1/1991፣ ገጽ 21

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 258

1 ዮሐንስ 2:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሀብት ጉራ መንዛት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:28፤ ሮም 13:14
  • +ዘፍ 3:6፤ ምሳሌ 27:20፤ ማቴ 4:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2020፣ ገጽ 6-7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2013፣ ገጽ 24-27

    1/15/2006፣ ገጽ 24-25

    1/1/2005፣ ገጽ 9-10

    8/15/2002፣ ገጽ 23-24

    3/1/2002፣ ገጽ 14

    10/1/1991፣ ገጽ 21

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 258

1 ዮሐንስ 2:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 7:31፤ 1ጴጥ 1:24
  • +መዝ 37:29፤ ማቴ 7:21፤ ዮሐ 6:40

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2017፣ ገጽ 9-13

    ንቁ!፣

    11/2015፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2013፣ ገጽ 27

    1/1/2013፣ ገጽ 5-6

    8/15/2005፣ ገጽ 28-29

1 ዮሐንስ 2:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 2:3፤ 2ጴጥ 2:1
  • +2ተሰ 2:7፤ 2ዮሐ 7፤ ይሁዳ 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 87

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2015፣ ገጽ 14

    ማመራመር፣ ገጽ 32

1 ዮሐንስ 2:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 20:30
  • +1ቆሮ 11:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2015፣ ገጽ 14

1 ዮሐንስ 2:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 1:21፤ 1ዮሐ 2:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2020፣ ገጽ 22

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 19

1 ዮሐንስ 2:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 8:31, 32
  • +ዮሐ 8:44

1 ዮሐንስ 2:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:3፤ 2ዮሐ 7
  • +1ዮሐ 2:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2015፣ ገጽ 14

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1654

1 ዮሐንስ 2:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 5:23፤ 2ዮሐ 9
  • +ሮም 10:9, 10
  • +1ዮሐ 4:15

1 ዮሐንስ 2:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:23፤ 2ዮሐ 6

1 ዮሐንስ 2:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:3፤ 1ዮሐ 1:2

1 ዮሐንስ 2:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 1:21፤ 1ዮሐ 2:20
  • +ዮሐ 14:26፤ 16:13
  • +ዮሐ 17:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2020፣ ገጽ 22

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 19

1 ዮሐንስ 2:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:17

1 ዮሐንስ 2:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:23፤ 1ዮሐ 4:7

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዮሐ. 2:1ሮም 8:34፤ 1ጢሞ 2:5፤ ዕብ 7:25
1 ዮሐ. 2:2ኢሳ 53:5፤ ሮም 3:25፤ 1ጢሞ 1:15፤ ዕብ 2:17፤ 1ጴጥ 2:24፤ 1ዮሐ 4:10
1 ዮሐ. 2:21ቆሮ 5:7
1 ዮሐ. 2:2ማቴ 20:28፤ ዮሐ 1:29
1 ዮሐ. 2:51ዮሐ 4:18
1 ዮሐ. 2:5ዮሐ 14:20፤ 17:21
1 ዮሐ. 2:6ዮሐ 13:15፤ 1ጴጥ 2:21
1 ዮሐ. 2:7ዮሐ 13:34፤ 2ዮሐ 5
1 ዮሐ. 2:8ዮሐ 1:9፤ 8:12
1 ዮሐ. 2:9ኤፌ 4:31፤ ቆላ 3:8
1 ዮሐ. 2:91ቆሮ 13:2፤ 1ዮሐ 3:15
1 ዮሐ. 2:10ኤፌ 5:8
1 ዮሐ. 2:111ዮሐ 4:20
1 ዮሐ. 2:11ዮሐ 12:35
1 ዮሐ. 2:12ሉቃስ 24:47፤ ሥራ 4:12፤ 10:43
1 ዮሐ. 2:13ያዕ 4:7፤ 1ዮሐ 5:19፤ ራእይ 12:10, 11
1 ዮሐ. 2:13ዮሐ 17:25
1 ዮሐ. 2:14ኤፌ 6:10
1 ዮሐ. 2:143ዮሐ 3
1 ዮሐ. 2:14ሮም 8:37
1 ዮሐ. 2:15ሮም 12:2፤ 1ቆሮ 7:31፤ ቲቶ 2:11, 12
1 ዮሐ. 2:15ማቴ 6:24፤ ያዕ 4:4
1 ዮሐ. 2:16ማቴ 5:28፤ ሮም 13:14
1 ዮሐ. 2:16ዘፍ 3:6፤ ምሳሌ 27:20፤ ማቴ 4:8
1 ዮሐ. 2:171ቆሮ 7:31፤ 1ጴጥ 1:24
1 ዮሐ. 2:17መዝ 37:29፤ ማቴ 7:21፤ ዮሐ 6:40
1 ዮሐ. 2:182ተሰ 2:3፤ 2ጴጥ 2:1
1 ዮሐ. 2:182ተሰ 2:7፤ 2ዮሐ 7፤ ይሁዳ 4
1 ዮሐ. 2:19ሥራ 20:30
1 ዮሐ. 2:191ቆሮ 11:19
1 ዮሐ. 2:202ቆሮ 1:21፤ 1ዮሐ 2:27
1 ዮሐ. 2:21ዮሐ 8:31, 32
1 ዮሐ. 2:21ዮሐ 8:44
1 ዮሐ. 2:221ዮሐ 4:3፤ 2ዮሐ 7
1 ዮሐ. 2:221ዮሐ 2:18
1 ዮሐ. 2:23ዮሐ 5:23፤ 2ዮሐ 9
1 ዮሐ. 2:23ሮም 10:9, 10
1 ዮሐ. 2:231ዮሐ 4:15
1 ዮሐ. 2:24ዮሐ 14:23፤ 2ዮሐ 6
1 ዮሐ. 2:25ዮሐ 17:3፤ 1ዮሐ 1:2
1 ዮሐ. 2:272ቆሮ 1:21፤ 1ዮሐ 2:20
1 ዮሐ. 2:27ዮሐ 14:26፤ 16:13
1 ዮሐ. 2:27ዮሐ 17:21
1 ዮሐ. 2:281ዮሐ 4:17
1 ዮሐ. 2:291ጴጥ 1:23፤ 1ዮሐ 4:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዮሐንስ 2:1-29

የዮሐንስ የመጀመሪያው ደብዳቤ

2 የተወደዳችሁ ልጆቼ፣ እነዚህን ነገሮች የምጽፍላችሁ ኃጢአት* እንዳትሠሩ ነው። ማንም ኃጢአት ቢሠራ ግን በአብ ዘንድ ረዳት* አለን፤ እሱም ጻድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።+ 2 እሱ ለእኛ ኃጢአት+ የቀረበ የማስተሰረያ* መሥዋዕት ነው፤+ ሆኖም ለእኛ ኃጢአት ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሁሉ ኃጢአት ጭምር ነው።+ 3 ደግሞም ትእዛዛቱን መፈጸማችንን ከቀጠልን እሱን የምናውቅ መሆናችንን በዚህ እንረዳለን። 4 “እሱን አውቀዋለሁ” እያለ ትእዛዛቱን የማይፈጽም ሰው ቢኖር ውሸታም ነው፤ እውነትም በዚህ ሰው ውስጥ የለም። 5 ሆኖም የእሱን ቃል የሚጠብቅ ማንም ቢኖር የአምላክ ፍቅር በእርግጥ በዚህ ሰው ላይ ፍጹም በሆነ መንገድ ይታያል።+ ከእሱ ጋር አንድነት እንዳለንም በዚህ እናውቃለን።+ 6 ከእሱ ጋር ያለኝን አንድነት ጠብቄ እኖራለሁ የሚል፣ እሱ በተመላለሰበት መንገድ የመመላለስ ግዴታ አለበት።+

7 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ የምጽፍላችሁ ከመጀመሪያ ጀምሮ የነበራችሁን የቆየውን ትእዛዝ እንጂ አዲስ ትእዛዝ አይደለም።+ ይህ የቆየው ትእዛዝ የሰማችሁት ቃል ነው። 8 ይሁንና በእሱም ሆነ በእናንተ ዘንድ እውነት የሆነውን አዲስ ትእዛዝ እጽፍላችኋለሁ፤ ምክንያቱም ጨለማው እያለፈና እውነተኛው ብርሃን አሁንም እንኳ እያበራ ነው።+

9 በብርሃን ውስጥ እንዳለ እየተናገረ ወንድሙን የሚጠላ+ አሁንም በጨለማ ውስጥ ነው።+ 10 ወንድሙን የሚወድ በብርሃን ውስጥ ይኖራል፤+ በእሱም ዘንድ ምንም የሚያሰናክል ነገር የለም። 11 ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ ውስጥ ነው፤ በጨለማም ይመላለሳል፤+ ደግሞም ጨለማው ዓይኑን ስላሳወረው ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም።+

12 ልጆቼ ሆይ፣ የምጽፍላችሁ ለእሱ ስም ሲባል ኃጢአታችሁ ይቅር ስለተባለላችሁ ነው።+ 13 አባቶች ሆይ፣ የምጽፍላችሁ ከመጀመሪያ ያለውን እሱን ስላወቃችሁት ነው። እናንተ ወጣት ወንዶች፣ የምጽፍላችሁ ክፉውን ስላሸነፋችሁት ነው።+ ልጆች ሆይ፣ የምጽፍላችሁ አብን ስላወቃችሁት ነው።+ 14 አባቶች ሆይ፣ የምጽፍላችሁ ከመጀመሪያ ያለውን እሱን ስላወቃችሁት ነው። እናንተ ወጣት ወንዶች፣ የምጽፍላችሁ ጠንካሮች ስለሆናችሁ፣+ የአምላክ ቃል በልባችሁ ስለሚኖርና+ ክፉውን ስላሸነፋችሁት ነው።+

15 ዓለምንም ሆነ በዓለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች አትውደዱ።+ ማንም ዓለምን የሚወድ ከሆነ የአብ ፍቅር በውስጡ የለም፤+ 16 ምክንያቱም በዓለም ያለው ነገር ሁሉ ይኸውም የሥጋ ምኞት፣+ የዓይን አምሮትና+ ኑሮዬ ይታይልኝ ማለት* ከዓለም እንጂ ከአብ የሚመነጭ አይደለም። 17 ከዚህም በተጨማሪ ዓለምም ሆነ ምኞቱ ያልፋሉ፤+ የአምላክን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።+

18 ልጆቼ ሆይ፣ ይህ የመጨረሻው ሰዓት ነው፤ እንደሰማችሁትም ፀረ ክርስቶስ እየመጣ ነው፤+ አሁንም እንኳ ብዙ ፀረ ክርስቶሶች መጥተዋል፤+ ከዚህም በመነሳት ይህ የመጨረሻው ሰዓት መሆኑን እናውቃለን። 19 በእኛ መካከል ነበሩ፤ ሆኖም ከእኛ ወገን ስላልነበሩ ትተውን ሄደዋል።+ ከእኛ ወገን ቢሆኑማ ኖሮ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር። ሆኖም ከእኛ ወገን የሆኑት ሁሉም አለመሆናቸው በግልጽ ይታይ ዘንድ ከእኛ ተለይተው ወጡ።+ 20 እናንተ ግን ቅዱስ ከሆነው ከእሱ የመንፈስ ቅብዓት አግኝታችኋል፤+ ደግሞም ሁላችሁም እውቀት አላችሁ። 21 የምጽፍላችሁ እውነትን+ ስለማታውቁ ሳይሆን እውነትን ስለምታውቁና ከእውነት ምንም ዓይነት ውሸት ስለማይወጣ ነው።+

22 ኢየሱስን፣ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ከሚክድ በቀር ውሸታም ማን ነው?+ ይህ አብንና ወልድን የሚክደው ፀረ ክርስቶስ ነው።+ 23 ወልድን የሚክድ ሁሉ በአብ ዘንድም ተቀባይነት የለውም።+ ወልድን አምኖ የሚቀበል ሁሉ+ ግን በአብም ዘንድ ተቀባይነት አለው።+ 24 በእናንተ በኩል ግን ከመጀመሪያ የሰማችሁት በልባችሁ ይኑር።+ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በልባችሁ የሚኖር ከሆነ እናንተም ከወልድና ከአብ ጋር ያላችሁን አንድነት ጠብቃችሁ ትኖራላችሁ። 25 ከዚህም በተጨማሪ እሱ ራሱ የገባልን የተስፋ ቃል የዘላለም ሕይወት ነው።+

26 እነዚህን ነገሮች የምጽፍላችሁ ሊያሳስቷችሁ ከሚሞክሩት ሰዎች የተነሳ ነው። 27 እናንተ ግን ከእሱ የተቀበላችሁት የመንፈስ ቅብዓት+ በውስጣችሁ ይኖራል፤ በመሆኑም ማንም እንዲያስተምራችሁ አያስፈልግም፤ ከዚህ ይልቅ ከእሱ ያገኛችሁት ይህ ቅብዓት ስለ ሁሉም ነገር እያስተማራችሁ ነው፤+ ደግሞም እውነት እንጂ ውሸት አይደለም። ይህ ቅብዓት ባስተማራችሁ መሠረት ከእሱ ጋር ያላችሁን አንድነት ጠብቃችሁ ኑሩ።+ 28 እንግዲህ ልጆቼ፣ እሱ በሚገለጥበት ጊዜ የመናገር ነፃነት+ እንዲኖረንና እሱ በሚገኝበት ወቅት ለኀፍረት ተዳርገን ከእሱ እንዳንርቅ ከእሱ ጋር ያላችሁን አንድነት ጠብቃችሁ ኑሩ። 29 እሱ ጻድቅ መሆኑን ካወቃችሁ ጽድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከእሱ የተወለደ መሆኑን ታውቃላችሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ