የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 63
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ በብሔራት ላይ የሚወስደው የበቀል እርምጃ (1-6)

      • የይሖዋ ታማኝ ፍቅር (7-14)

      • የንስሐ ጸሎት (15-19)

ኢሳይያስ 63:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ደማቅ ቀይ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 137:7፤ ኢሳ 34:5, 6
  • +አሞጽ 1:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 349-352

ኢሳይያስ 63:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 3:13፤ ራእይ 14:19, 20፤ 19:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 352-353

ኢሳይያስ 63:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 34:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 352-353

ኢሳይያስ 63:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 34:8፤ 35:4፤ 61:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 353

ኢሳይያስ 63:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ድል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:9፤ 52:10፤ 59:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2007፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 353-354

ኢሳይያስ 63:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:15, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 353-354

ኢሳይያስ 63:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:12፤ 105:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 354-355

ኢሳይያስ 63:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የማይዋሹ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:7
  • +ዘፀ 14:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 354-356

ኢሳይያስ 63:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በፊቱ ያለው መልአክም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:7
  • +ዘፀ 14:19፤ 23:20
  • +ዘዳ 7:8
  • +ዘፀ 19:4፤ ዘዳ 1:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 157

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2018፣ ገጽ 8

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 354-356

ኢሳይያስ 63:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:7
  • +ሥራ 7:51፤ ኤፌ 4:30
  • +ዘሌ 26:14, 17፤ ዘዳ 28:63
  • +ኤር 21:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 356-357

ኢሳይያስ 63:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 77:20
  • +ዘፀ 14:30፤ ኢሳ 51:10
  • +ዘኁ 11:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 357-358

ኢሳይያስ 63:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:1, 6፤ 15:16
  • +ዘፀ 9:15, 16፤ 14:17፤ ሮም 9:17
  • +ዘፀ 14:21, 22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 357-358

ኢሳይያስ 63:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ምድረ በዳ።”

  • *

    ወይም “በጥልቅ ውኃዎች።”

ኢሳይያስ 63:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያማረ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 22:4
  • +2ሳሙ 7:23፤ ነህ 9:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 357-359

ኢሳይያስ 63:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የውበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:20
  • +ዘዳ 4:31፤ ነህ 9:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 361

ኢሳይያስ 63:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 4:22
  • +ኢሳ 41:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 361

ኢሳይያስ 63:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያደረግከው።”

  • *

    ቃል በቃል “ልባችንን ያደነደንከው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:10
  • +መዝ 74:2፤ 80:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 361-363

ኢሳይያስ 63:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:19፤ ኢሳ 64:11፤ ሰቆ 1:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 363-364

ኢሳይያስ 63:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 363-364

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 63:1መዝ 137:7፤ ኢሳ 34:5, 6
ኢሳ. 63:1አሞጽ 1:12
ኢሳ. 63:2ኢዩ 3:13፤ ራእይ 14:19, 20፤ 19:15
ኢሳ. 63:3ኢሳ 34:2
ኢሳ. 63:4ኢሳ 34:8፤ 35:4፤ 61:1, 2
ኢሳ. 63:5ኢሳ 51:9፤ 52:10፤ 59:16
ኢሳ. 63:6ኤር 25:15, 16
ኢሳ. 63:7መዝ 78:12፤ 105:5
ኢሳ. 63:8ዘፀ 24:7
ኢሳ. 63:8ዘፀ 14:30
ኢሳ. 63:9ዘፀ 3:7
ኢሳ. 63:9ዘፀ 14:19፤ 23:20
ኢሳ. 63:9ዘዳ 7:8
ኢሳ. 63:9ዘፀ 19:4፤ ዘዳ 1:31
ኢሳ. 63:10ዘዳ 9:7
ኢሳ. 63:10ሥራ 7:51፤ ኤፌ 4:30
ኢሳ. 63:10ዘሌ 26:14, 17፤ ዘዳ 28:63
ኢሳ. 63:10ኤር 21:5
ኢሳ. 63:11መዝ 77:20
ኢሳ. 63:11ዘፀ 14:30፤ ኢሳ 51:10
ኢሳ. 63:11ዘኁ 11:16, 17
ኢሳ. 63:12ዘፀ 6:1, 6፤ 15:16
ኢሳ. 63:12ዘፀ 9:15, 16፤ 14:17፤ ሮም 9:17
ኢሳ. 63:12ዘፀ 14:21, 22
ኢሳ. 63:14ኢያሱ 22:4
ኢሳ. 63:142ሳሙ 7:23፤ ነህ 9:10
ኢሳ. 63:15ኤር 31:20
ኢሳ. 63:15ዘዳ 4:31፤ ነህ 9:17
ኢሳ. 63:16ዘፀ 4:22
ኢሳ. 63:16ኢሳ 41:14
ኢሳ. 63:17ኢሳ 6:10
ኢሳ. 63:17መዝ 74:2፤ 80:14, 15
ኢሳ. 63:182ዜና 36:19፤ ኢሳ 64:11፤ ሰቆ 1:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 63:1-19

ኢሳይያስ

63 ይህ ከኤዶም የሚመጣው፣+

ደማቅ ቀለም ያለው* ልብስ ለብሶ ከቦስራ+ የሚገሰግሰው ማን ነው?

ይህ እጅግ ያማረ ልብስ ለብሶና

በታላቅ ኃይል ተሞልቶ የሚራመደው ማን ነው?

“በጽድቅ የምናገር፣

ለማዳን የሚያስችል ታላቅ ኃይል ያለኝ እኔ ነኝ።”

 2 መጎናጸፊያህ የቀላውና

ልብሶችህ በመጭመቂያ ውስጥ ወይን እንደሚረግጥ ሰው ልብስ የሆኑት ለምንድን ነው?+

 3 “በወይን መጭመቂያው ውስጥ ወይኑን ብቻዬን ረገጥኩ።

ከሕዝቦች መካከል ከእኔ ጋር ማንም አልነበረም።

በቁጣዬም ረጋገጥኳቸው፤

በታላቅ ቁጣዬም ጨፈላለቅኳቸው።+

ደማቸውም ልብሶቼ ላይ ተረጨ፤

ልብሴንም ሁሉ በከልኩ።

 4 የምበቀልበት ቀን በልቤ ውስጥ ነውና፤+

የምቤዥበትም ዓመት ደርሷል።

 5 ተመለከትኩ፤ ሆኖም እርዳታ የሚሰጥ አልነበረም፤

ማንም ድጋፍ ባለመስጠቱ ደነገጥኩ።

ስለዚህ ክንዴ መዳን* አስገኘልኝ፤+

የገዛ ቁጣዬም ድጋፍ ሆነልኝ።

 6 ሕዝቦችን በቁጣዬ ረጋገጥኩ፤

በታላቅ ቁጣዬም አሰከርኳቸው፤+

ደማቸውንም በምድር ላይ አፈሰስኩ።”

 7 ይሖዋ በምሕረቱና ታላቅ በሆነው ታማኝ ፍቅሩ

ለእኛ ባደረገልን ነገሮች ሁሉ+

ይኸውም ለእስራኤል ቤት ባደረጋቸው በርካታ መልካም ነገሮች የተነሳ

የይሖዋን የታማኝ ፍቅር መግለጫዎች፣

ደግሞም ሊወደሱ የሚገባቸውን የይሖዋን ሥራዎች እናገራለሁ።

 8 እሱ እንዲህ ብሏልና፦ “እነሱ በእርግጥ ሕዝቤ፣ የማይከዱ* ወንዶች ልጆች ናቸው።”+

ስለዚህ አዳኝ ሆነላቸው።+

 9 በጭንቃቸው ሁሉ እሱ ተጨነቀ።+

የግል መልእክተኛውም* አዳናቸው።+

እሱ በፍቅሩና በርኅራኄው ተቤዣቸው፤+

በቀድሞውም ዘመን ሁሉ አነሳቸው እንዲሁም ተሸከማቸው።+

10 እነሱ ግን ዓመፁ፤+ ቅዱስ መንፈሱንም አሳዘኑ።+

በዚህ ጊዜ ጠላት ሆነባቸው፤+

ደግሞም ተዋጋቸው።+

11 እነሱም የጥንቱን ዘመን፣

አገልጋዩ ሙሴ የኖረበትን ጊዜ አስታወሱ፦

“ከመንጋው እረኞች+ ጋር ከባሕሩ ያወጣቸው የት አለ?+

በእሱ ውስጥ ቅዱስ መንፈሱን ያኖረው፣+

12 የከበረ ክንዱ ከሙሴ ቀኝ እጅ ጋር እንዲሄድ ያደረገው፣+

ለራሱ ዘላለማዊ ስም ለማትረፍ+

ውኃዎቹን በፊታቸው የከፈለው፣+

13 አውላላ ሜዳ* ላይ እንዳለ ፈረስ፣

በሚናወጡ ውኃዎች* መካከል

ሳይደናቀፉ እንዲሄዱ ያደረገው የት አለ?

14 የከብት መንጋ ወደ ሸለቋማ ሜዳ ሲወርድ እንደሚሆነው፣

የይሖዋ መንፈስ አሳረፋቸው።”+

ለራስህ የከበረ* ስም ለማትረፍ ስትል+

ሕዝብህን የመራኸው በዚህ መንገድ ነው።

15 ከሰማይ ተመልከት፤

ከፍ ካለው የቅድስናና የክብር* መኖሪያህም ሆነህ እይ።

ቅንዓትህና ታላቅ ኃይልህ፣

የሚንሰፈሰፈው አንጀትህና+ ምሕረትህ የት አለ?+

እነዚህን ነገሮች ነፍገኸኛል።

16 አንተ አባታችን ነህና፤+

አብርሃም ባያውቀን፣

እስራኤልም ባያስታውሰን እንኳ

ይሖዋ ሆይ፣ አንተ አባታችን ነህ።

ስምህም ከጥንት ዘመን ጀምሮ “እኛን የተቤዠ” የሚል ነው።+

17 ይሖዋ ሆይ፣ ከመንገዶችህ ወጥተን እንድንቅበዘበዝ የፈቀድከው* ለምንድን ነው?

አንተን እንዳንፈራ ልባችን እንዲደነድን የፈቀድከው* ለምንድን ነው?+

ስለ አገልጋዮችህ፣

ርስትህ ስለሆኑትም ነገዶች ስትል ተመለስ።+

18 ቅዱስ ሕዝብህ ለጥቂት ጊዜ ወርሶት ነበር።

ጠላቶቻችን መቅደስህን ረግጠዋል።+

19 እኛ ለረጅም ጊዜ፣ ፈጽሞ እንዳልገዛኻቸው፣

ጨርሶ በስምህ እንዳልተጠሩ ሰዎች ሆነናል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ