የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፍጥረት የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክ ከአብራም ጋር የገባው ቃል ኪዳን (1-21)

        • ለ400 ዓመት እንደሚጨቆኑ ትንቢት ተነገረ (13)

        • አምላክ ለአብራም ዳግመኛ ቃል ገባለት (18-21)

ዘፍጥረት 15:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1፤ ኢሳ 41:10፤ ሮም 8:31፤ ዕብ 13:6
  • +ዘዳ 33:29፤ ምሳሌ 30:5
  • +ዘፍ 17:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2010፣ ገጽ 8

ዘፍጥረት 15:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 24:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 125

ዘፍጥረት 15:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንድ ልጅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 12:7፤ ሥራ 7:5

ዘፍጥረት 15:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የአብራክህ ክፋይ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 17:15, 16፤ 21:12

ዘፍጥረት 15:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 22:17፤ ዘዳ 1:10፤ ሮም 4:18፤ ዕብ 11:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 27

    1/15/1998፣ ገጽ 10-11

ዘፍጥረት 15:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 11:8
  • +ሮም 4:13, 22፤ ገላ 3:6፤ ያዕ 2:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2023፣ ገጽ 3-7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2008፣ ገጽ 21

    1/15/2004፣ ገጽ 27

    1/15/1998፣ ገጽ 10-11

ዘፍጥረት 15:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:31፤ ነህ 9:7

ዘፍጥረት 15:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 21:9፤ ዘፀ 1:13, 14፤ 3:7፤ ሥራ 7:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2016፣ ገጽ 14-15

    ንቁ!፣

    5/2012፣ ገጽ 16-17

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 27

    9/15/1998፣ ገጽ 12-13

ዘፍጥረት 15:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 7:4፤ ዘኁ 33:4
  • +ዘፀ 3:22፤ መዝ 105:37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/1998፣ ገጽ 12-13

ዘፍጥረት 15:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:8

ዘፍጥረት 15:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 14:1፤ ሥራ 7:7
  • +1ነገ 21:26፤ 2ነገ 21:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 62-63

    ንቁ!፣

    5/2012፣ ገጽ 16-17

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2010፣ ገጽ 14

    1/15/2004፣ ገጽ 28

    6/1/1999፣ ገጽ 5

    4/1/1997፣ ገጽ 17-18

ዘፍጥረት 15:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 17:19፤ 22:17
  • +1ነገ 4:21
  • +ዘፀ 3:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2010፣ ገጽ 13

    10/1/2005፣ ገጽ 11

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 74-75

ዘፍጥረት 15:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 15:6

ዘፍጥረት 15:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 1:4
  • +ዘፀ 3:17
  • +ኢያሱ 17:15

ዘፍጥረት 15:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:1

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፍ. 15:1መዝ 27:1፤ ኢሳ 41:10፤ ሮም 8:31፤ ዕብ 13:6
ዘፍ. 15:1ዘዳ 33:29፤ ምሳሌ 30:5
ዘፍ. 15:1ዘፍ 17:5, 6
ዘፍ. 15:2ዘፍ 24:2, 3
ዘፍ. 15:3ዘፍ 12:7፤ ሥራ 7:5
ዘፍ. 15:4ዘፍ 17:15, 16፤ 21:12
ዘፍ. 15:5ዘፍ 22:17፤ ዘዳ 1:10፤ ሮም 4:18፤ ዕብ 11:12
ዘፍ. 15:6ዕብ 11:8
ዘፍ. 15:6ሮም 4:13, 22፤ ገላ 3:6፤ ያዕ 2:23
ዘፍ. 15:7ዘፍ 11:31፤ ነህ 9:7
ዘፍ. 15:13ዘፍ 21:9፤ ዘፀ 1:13, 14፤ 3:7፤ ሥራ 7:6, 7
ዘፍ. 15:14ዘፀ 7:4፤ ዘኁ 33:4
ዘፍ. 15:14ዘፀ 3:22፤ መዝ 105:37
ዘፍ. 15:15ዘፍ 25:8
ዘፍ. 15:16ኢያሱ 14:1፤ ሥራ 7:7
ዘፍ. 15:161ነገ 21:26፤ 2ነገ 21:11
ዘፍ. 15:18ዘፍ 17:19፤ 22:17
ዘፍ. 15:181ነገ 4:21
ዘፍ. 15:18ዘፀ 3:8
ዘፍ. 15:191ሳሙ 15:6
ዘፍ. 15:20ኢያሱ 1:4
ዘፍ. 15:20ዘፀ 3:17
ዘፍ. 15:20ኢያሱ 17:15
ዘፍ. 15:21ዘዳ 7:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፍጥረት 15:1-21

ዘፍጥረት

15 ከዚህ በኋላ የይሖዋ ቃል በራእይ ወደ አብራም መጥቶ “አብራም አትፍራ።+ እኔ ጋሻ እሆንሃለሁ።+ የምታገኘውም ሽልማት እጅግ ታላቅ ይሆናል”+ አለው። 2 አብራምም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ያለልጅ እንደቀረሁና ቤቴን የሚወርሰው የደማስቆ ሰው የሆነው ኤሊዔዘር+ እንደሆነ ታያለህ፤ ታዲያ ምን ትሰጠኛለህ?” 3 በተጨማሪም አብራም “እንግዲህ ዘር አልሰጠኸኝም፤+ ደግሞም ወራሼ የሚሆነው በቤቴ ያለው አገልጋይ* ነው” አለ። 4 ሆኖም እንዲህ የሚል የይሖዋ ቃል ወደ እሱ መጣ፦ “ይህ ሰው ወራሽህ አይሆንም፤ ከዚህ ይልቅ የገዛ ልጅህ* ወራሽህ ይሆናል።”+

5 ወደ ውጭም ካወጣው በኋላ “እባክህ ቀና ብለህ ወደ ሰማይ ተመልከት፤ እስቲ መቁጠር ከቻልክ ከዋክብቱን ቁጠራቸው” አለው። ከዚያም “የአንተም ዘር እንዲሁ ይሆናል”+ አለው። 6 አብራምም በይሖዋ አመነ፤+ አምላክም ይህን ጽድቅ አድርጎ ቆጠረለት።+ 7 ደግሞም እንዲህ አለው፦ “ይህችን ምድር ርስት አድርጌ ልሰጥህ ከከለዳውያን ዑር ያወጣሁህ እኔ ይሖዋ ነኝ።”+ 8 አብራምም “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ይህችን ምድር ርስት አድርጌ እንደምወርስ እንዴት አውቃለሁ?” አለ። 9 እሱም መልሶ “አንዲት የሦስት ዓመት ጊደር፣ አንዲት የሦስት ዓመት ፍየል፣ አንድ የሦስት ዓመት አውራ በግ እንዲሁም አንድ ዋኖስና አንድ የርግብ ጫጩት ውሰድ” አለው። 10 እሱም እነዚህን እንስሳት ሁሉ ወስዶ ለሁለት ሰነጠቃቸው፤ ከዚያም አንዱን ግማሽ ከሌላኛው ግማሽ ትይዩ አድርጎ አስቀመጠ። ወፎቹን ግን አልሰነጠቃቸውም። 11 አሞሮችም በበድኖቹ ላይ መውረድ ጀመሩ፤ አብራም ግን ያባርራቸው ነበር።

12 ፀሐይ ልትጠልቅ ስትቃረብም አብራም ከባድ እንቅልፍ ወሰደው፤ ታላቅና የሚያስፈራ ጨለማም ወረደበት። 13 አምላክም አብራምን እንዲህ አለው፦ “ዘሮችህ በባዕድ አገር ባዕዳን ሆነው እንደሚኖሩ እንዲሁም በዚያ ያሉት ሰዎች ለ400 ዓመት በባርነት እንደሚገዟቸውና እንደሚያጎሳቁሏቸው በእርግጥ እወቅ።+ 14 ይሁንና በባርነት በሚገዛቸው ብሔር ላይ እፈርዳለሁ፤+ እነሱም ብዙ ንብረት ይዘው ይወጣሉ።+ 15 አንተ ግን ወደ አባቶችህ በሰላም ትሄዳለህ፤ ዕድሜ ጠግበህም ወደ መቃብር ትወርዳለህ።+ 16 ሆኖም በአራተኛው ትውልድ ወደዚህ ይመለሳሉ፤+ ምክንያቱም የአሞራውያን በደል ጽዋው ገና አልሞላም።”+

17 ፀሐይዋ ከጠለቀችና ድቅድቅ ጨለማ አካባቢውን ከዋጠው በኋላ የሚጨስ ምድጃ ታየ፤ ለሁለት በተከፈለውም ሥጋ መካከል የሚንቦገቦግ ችቦ አለፈ። 18 በዚያ ቀን ይሖዋ እንዲህ ሲል ከአብራም ጋር ቃል ኪዳን ገባ፦+ “ከግብፅ ወንዝ አንስቶ እስከ ታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ+ ድረስ ያለውን ይህን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ፤+ 19 የቄናውያንን፣+ የቀኒዛውያንን፣ የቃድሞናውያንን፣ 20 የሂታውያንን፣+ የፈሪዛውያንን፣+ የረፋይምን፣+ 21 የአሞራውያንን፣ የከነአናውያንን፣ የገርጌሻውያንንና የኢያቡሳውያንን+ ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ