የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 25
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክ ሕዝብ የሚያገኘው የተትረፈረፈ በረከት (1-12)

        • ይሖዋ ጥሩ የወይን ጠጅ የሚቀርብበት ታላቅ ግብዣ ያዘጋጃል (6)

        • “ሞትን ለዘላለም ይውጣል” (8)

ኢሳይያስ 25:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ምክሮች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:5፤ 98:1፤ 107:8፤ 145:1, 4
  • +መዝ 33:11
  • +ዘዳ 32:4፤ ነህ 9:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 14

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 271

ኢሳይያስ 25:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2001፣ ገጽ 12

    3/1/2001፣ ገጽ 14

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 271

ኢሳይያስ 25:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:10፤ 66:3፤ ሕዝ 38:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 14-15

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 272

ኢሳይያስ 25:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:1፤ ናሆም 1:7፤ ሶፎ 3:12
  • +መዝ 91:1፤ 121:5-7፤ ኢሳ 49:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2019፣ ገጽ 6-7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 15-16

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 272-273

ኢሳይያስ 25:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 15-16

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 272-273

ኢሳይያስ 25:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቅባት የሞላባቸው ምግቦች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:9፤ 65:25
  • +መዝ 72:16፤ 85:11, 12፤ ኤር 31:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    1/2017፣ ገጽ 2

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 16

    1/15/1995፣ ገጽ 20

    7/1/1994፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 273-275

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 175

ኢሳይያስ 25:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ይውጣል።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2014፣ ገጽ 25, 26-27

    8/15/2009፣ ገጽ 6

    12/1/2006፣ ገጽ 11

    4/15/2001፣ ገጽ 12-13

    3/1/2001፣ ገጽ 16-17

    1/15/1995፣ ገጽ 20

    1/15/1993፣ ገጽ 9-10

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 273-274

ኢሳይያስ 25:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያስወግዳል።”

  • *

    ወይም “ይጠርጋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሆሴዕ 13:14፤ 1ቆሮ 15:54፤ 2ጢሞ 1:10፤ ራእይ 20:14
  • +ኢሳ 35:10፤ ራእይ 7:17፤ 21:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2014፣ ገጽ 25-27

    8/15/2009፣ ገጽ 6

    4/15/2001፣ ገጽ 12-13

    3/1/2001፣ ገጽ 17

    1/15/1995፣ ገጽ 20

    ራእይ፣ ገጽ 303

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 273-274

ኢሳይያስ 25:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 25:1
  • +መዝ 37:34፤ 146:5
  • +ሚክ 7:7
  • +መዝ 20:5፤ ሶፎ 3:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2003፣ ገጽ 10

ኢሳይያስ 25:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 132:13, 14፤ ኢሳ 12:6
  • +ኢሳ 15:1፤ ሶፎ 2:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 274-276

ኢሳይያስ 25:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 48:29፤ ያዕ 4:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 274-276

ኢሳይያስ 25:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 274-276

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 25:1መዝ 40:5፤ 98:1፤ 107:8፤ 145:1, 4
ኢሳ. 25:1መዝ 33:11
ኢሳ. 25:1ዘዳ 32:4፤ ነህ 9:33
ኢሳ. 25:3መዝ 46:10፤ 66:3፤ ሕዝ 38:23
ኢሳ. 25:4መዝ 46:1፤ ናሆም 1:7፤ ሶፎ 3:12
ኢሳ. 25:4መዝ 91:1፤ 121:5-7፤ ኢሳ 49:10
ኢሳ. 25:6ኢሳ 11:9፤ 65:25
ኢሳ. 25:6መዝ 72:16፤ 85:11, 12፤ ኤር 31:12
ኢሳ. 25:8ሆሴዕ 13:14፤ 1ቆሮ 15:54፤ 2ጢሞ 1:10፤ ራእይ 20:14
ኢሳ. 25:8ኢሳ 35:10፤ ራእይ 7:17፤ 21:4
ኢሳ. 25:9ኢሳ 25:1
ኢሳ. 25:9መዝ 37:34፤ 146:5
ኢሳ. 25:9ሚክ 7:7
ኢሳ. 25:9መዝ 20:5፤ ሶፎ 3:14, 15
ኢሳ. 25:10መዝ 132:13, 14፤ ኢሳ 12:6
ኢሳ. 25:10ኢሳ 15:1፤ ሶፎ 2:9
ኢሳ. 25:11ኤር 48:29፤ ያዕ 4:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 25:1-12

ኢሳይያስ

25 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ።

ድንቅ ነገሮችን ስላደረግክና+

ከጥንት ዘመን ጀምሮ ያሰብካቸውን ነገሮች*+

በታማኝነትና+ እምነት በሚጣልበት መንገድ ስለፈጸምክ

ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ስምህንም አወድሳለሁ።

 2 ከተማዋን የድንጋይ ቁልል፣

የተመሸገችውንም ከተማ የፍርስራሽ ክምር አድርገሃልና።

የባዕዳኑ ማማ፣ ከተማ መሆኑ አብቅቶለታል፤

ከተማዋ በምንም ዓይነት ዳግመኛ አትገነባም።

 3 ከዚህም የተነሳ ኃያል የሆነ ሕዝብ ያከብርሃል፤

የጨቋኝ ብሔራት ከተማም ትፈራሃለች።+

 4 ለችግረኛው ምሽግ ሆነሃልና፤

ለድሃውም ከደረሰበት ጭንቀት መሸሸጊያ፣+

ከውሽንፍርም መጠለያ፣

ከፀሐይ ንዳድም ጥላ ሆነሃል።+

የጨቋኞች ቁጣ ከግንብ ጋር እንደሚላተም ውሽንፍር በሚሆንበት ጊዜ ጥበቃ ታደርጋለህ፤

 5 ውኃ በተጠማ ምድር እንዳለ ሙቀት

የባዕዳንን ሁከት ጸጥ ታደርጋለህ።

በደመና ጥላ እንደሚበርድ ሙቀት፣

የጨቋኞችም ዝማሬ ጸጥ ረጭ ይላል።

 6 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በዚህ ተራራ+ ላይ ለሕዝቦች ሁሉ

ምርጥ ምግቦች* የሚገኙበት ታላቅ ግብዣ ያዘጋጃል፤+

ያረጀ የወይን ጠጅ ግብዣ፣

መቅኒ የሞላባቸው ምርጥ ምግቦች

እንዲሁም የተጣራና ጥሩ የወይን ጠጅ የሚቀርቡበት ታላቅ ግብዣ ያደርጋል።

 7 በዚህ ተራራ ላይ ሕዝቦችን ሁሉ የሸፈነውን ከፈን

እንዲሁም ብሔራትን ሁሉ ተብትቦ የያዘውን መሸፈኛ ያስወግዳል።*

 8 ሞትን ለዘላለም ይውጣል፤*+

ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል።*+

በሕዝቡ ላይ የደረሰውን ነቀፋ ከመላው ምድር ያስወግዳል፤

ይሖዋ ራሱ ይህን ተናግሯልና።

 9 በዚያም ቀን እንዲህ ይላሉ፦

“እነሆ፣ አምላካችን ይህ ነው!+

እሱን ተስፋ አድርገናል፤+

እሱም ያድነናል።+

ይሖዋ ይህ ነው!

እሱን ተስፋ አድርገናል።

በእሱ ማዳን ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ።”+

10 የይሖዋ እጅ በዚህ ተራራ ላይ ያርፋልና፤+

ጭድ በፍግ ክምር ላይ እንደሚረገጥ

ሞዓብም በስፍራው እንዲሁ ይረገጣል።+

11 አንድ ዋናተኛ በሚዋኝበት ጊዜ በእጆቹ ውኃውን እንደሚመታ

እሱም እጁን ዘርግቶ ሞዓብን ይመታዋል፤

በእጆቹ በጥበብ በመምታት

ትዕቢቱን ያበርድለታል።+

12 የተመሸገውን ከተማ

ከረጃጅም የመከላከያ ግንቦችህ ጋር ያፈርሳል፤

ምድር ላይ ጥሎ ከአፈር ይደባልቀዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ