የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 56
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ስደት በደረሰበት ጊዜ ያቀረበው ጸሎት

        • “በአምላክ እታመናለሁ” (4)

        • “እንባዬን በአቁማዳህ አጠራቅም” (8)

        • “ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?” (4, 11)

መዝሙር 56:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 21:10

መዝሙር 56:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እኔን ለመንከስ እየሞከረ።”

መዝሙር 56:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 21:12
  • +መዝ 18:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2024፣ ገጽ 2, 7

መዝሙር 56:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1፤ 56:10, 11፤ ሮም 8:31፤ ዕብ 13:6

መዝሙር 56:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 18:18

መዝሙር 56:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 59:3፤ 71:10
  • +ሉቃስ 20:20

መዝሙር 56:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 18:23

መዝሙር 56:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 27:1
  • +መዝ 39:12
  • +ሚል 3:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 243-244

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2009፣ ገጽ 29

    10/1/2008፣ ገጽ 26

    6/1/2006፣ ገጽ 11

    8/1/2005፣ ገጽ 23-24

    3/1/1996፣ ገጽ 4

መዝሙር 56:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:40
  • +ሮም 8:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2024፣ ገጽ 6

መዝሙር 56:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1
  • +መዝ 56:4፤ ኢሳ 51:7, 12

መዝሙር 56:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 30:2፤ መክ 5:4
  • +መዝ 50:23

መዝሙር 56:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ከሞት ታድገሃታልና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 1:10
  • +መዝ 94:18፤ 116:8
  • +ኢዮብ 33:29, 30

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 56:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ሳሙ 21:10
መዝ. 56:31ሳሙ 21:12
መዝ. 56:3መዝ 18:2
መዝ. 56:4መዝ 27:1፤ 56:10, 11፤ ሮም 8:31፤ ዕብ 13:6
መዝ. 56:5ኤር 18:18
መዝ. 56:6መዝ 59:3፤ 71:10
መዝ. 56:6ሉቃስ 20:20
መዝ. 56:7ኤር 18:23
መዝ. 56:81ሳሙ 27:1
መዝ. 56:8መዝ 39:12
መዝ. 56:8ሚል 3:16
መዝ. 56:9መዝ 18:40
መዝ. 56:9ሮም 8:31
መዝ. 56:11መዝ 27:1
መዝ. 56:11መዝ 56:4፤ ኢሳ 51:7, 12
መዝ. 56:12ዘኁ 30:2፤ መክ 5:4
መዝ. 56:12መዝ 50:23
መዝ. 56:132ቆሮ 1:10
መዝ. 56:13መዝ 94:18፤ 116:8
መዝ. 56:13ኢዮብ 33:29, 30
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 56:1-13

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “ራቅ ባለ ቦታ የምትገኝ ዝምተኛ ርግብ” በተባለው ቅኝት። የዳዊት መዝሙር። ሚክታም።* ፍልስጤማውያን በጌት በያዙት ጊዜ።+

56 አምላክ ሆይ፣ ሟች የሆነ ሰው ጥቃት እየሰነዘረብኝ* ስለሆነ ሞገስ አሳየኝ።

ቀኑን ሙሉ ይዋጉኛል፤ ደግሞም ያስጨንቁኛል።

 2 ጠላቶቼ ቀኑን ሙሉ እኔን ለመንከስ ይሞክራሉ፤

ብዙዎች በእብሪት ተነሳስተው ይዋጉኛል።

 3 ፍርሃት በሚሰማኝ ጊዜ+ በአንተ እታመናለሁ።+

 4 ቃሉን በማወድሰው አምላክ፣

አዎ፣ በአምላክ እታመናለሁ፤ አልፈራም።

ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?+

 5 ቀኑን ሙሉ የእኔን ጉዳይ ለማበላሸት ይጥራሉ፤

ሐሳባቸው እኔን መጉዳት ብቻ ነው።+

 6 እኔን ለማጥቃት ራሳቸውን ይሰውራሉ፤

ሕይወቴን* ለማጥፋት በመሻት+

እርምጃዬን አንድ በአንድ ይከታተላሉ።+

 7 ከክፋታቸው የተነሳ አስወግዳቸው።

አምላክ ሆይ፣ ብሔራትን በቁጣህ አጥፋቸው።+

 8 ከቦታ ቦታ ስንከራተት አንድ በአንድ ትከታተላለህ።+

እንባዬን በአቁማዳህ አጠራቅም።+

ደግሞስ በመጽሐፍህ ውስጥ ሰፍሮ የለም?+

 9 እርዳታ ለማግኘት በምጣራበት ቀን ጠላቶቼ ያፈገፍጋሉ።+

አምላክ ከጎኔ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ።+

10 ቃሉን በማወድሰው አምላክ፣

ቃሉን በማወድሰው በይሖዋ፣

11 አዎ፣ በአምላክ እታመናለሁ፤ አልፈራም።+

ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?+

12 አምላክ ሆይ፣ ለአንተ በተሳልኳቸው ስእለቶች የተነሳ ግዴታ ውስጥ ገብቻለሁ፤+

ለአንተ የምስጋና መሥዋዕት አቀርባለሁ።+

13 አንተ ከሞት ታድገኸኛልና፤*+

እግሮቼንም ከእንቅፋት አድነሃል፤+

ይህም በሕያዋን ብርሃን በአምላክ ፊት እመላለስ ዘንድ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ