የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 31
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋን መጠጊያ ማድረግ

        • “መንፈሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ” (5)

        • ‘የእውነት አምላክ የሆነው ይሖዋ’ (5)

        • የአምላክ ጥሩነት ብዙ ነው (19)

መዝሙር 31:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:2
  • +መዝ 22:4, 5፤ ሮም 10:11
  • +መዝ 143:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1994፣ ገጽ 10

መዝሙር 31:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጎንበስ ብለህ ስማኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:17፤ 70:1፤ 71:2
  • +2ሳሙ 22:3፤ መዝ 18:2

መዝሙር 31:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:2
  • +መዝ 25:11፤ ኤር 14:7
  • +መዝ 23:3

መዝሙር 31:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 18:10
  • +መዝ 91:3፤ ማቴ 6:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1994፣ ገጽ 11

መዝሙር 31:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታማኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 23:46፤ ሥራ 7:59
  • +ዘዳ 32:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

መዝሙር 31:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የነፍሴን ጭንቀት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 189

መዝሙር 31:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰፊ በሆነ ስፍራ አቆምከኝ።”

መዝሙር 31:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴንና ሆዴን አድክሞታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 6:7፤ 22:14

መዝሙር 31:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 71:9፤ ምሳሌ 15:13
  • +መዝ 32:3፤ 102:3, 5

መዝሙር 31:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:6፤ 42:10፤ 102:8
  • +መዝ 38:11

መዝሙር 31:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከአእምሯቸው ወጣሁ።”

መዝሙር 31:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 20:10
  • +መዝ 57:4

መዝሙር 31:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 56:4
  • +መዝ 43:5

መዝሙር 31:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 142:6

መዝሙር 31:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 6:25

መዝሙር 31:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:2፤ ኢሳ 50:7
  • +ነህ 6:16፤ ኢሳ 41:11፤ ኤር 20:11
  • +1ሳሙ 2:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 66

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1994፣ ገጽ 17-18

መዝሙር 31:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 12:3፤ 63:11

መዝሙር 31:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 73:1፤ ኢሳ 63:7
  • +ኢሳ 64:4፤ 1ቆሮ 2:9
  • +መዝ 126:2፤ ኢሳ 26:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 274-276

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1994፣ ገጽ 18

መዝሙር 31:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከምላስ ጠብ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:5፤ 32:7
  • +መዝ 64:2, 3

መዝሙር 31:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 23:7
  • +መዝ 17:7

መዝሙር 31:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮናስ 2:4
  • +2ዜና 33:13፤ መዝ 6:9፤ ምሳሌ 15:29፤ ዕብ 5:7

መዝሙር 31:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 10:12
  • +1ሳሙ 2:9፤ መዝ 145:20
  • +2ሳሙ 22:28፤ ኢሳ 2:11፤ ያዕ 4:6

መዝሙር 31:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 62:1፤ ሰቆ 3:20, 21፤ ሚክ 7:7
  • +ኢሳ 35:4

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 31:1መዝ 18:2
መዝ. 31:1መዝ 22:4, 5፤ ሮም 10:11
መዝ. 31:1መዝ 143:1
መዝ. 31:2መዝ 40:17፤ 70:1፤ 71:2
መዝ. 31:22ሳሙ 22:3፤ መዝ 18:2
መዝ. 31:32ሳሙ 22:2
መዝ. 31:3መዝ 25:11፤ ኤር 14:7
መዝ. 31:3መዝ 23:3
መዝ. 31:4ምሳሌ 18:10
መዝ. 31:4መዝ 91:3፤ ማቴ 6:13
መዝ. 31:5ሉቃስ 23:46፤ ሥራ 7:59
መዝ. 31:5ዘዳ 32:4
መዝ. 31:7መዝ 9:13
መዝ. 31:9መዝ 6:7፤ 22:14
መዝ. 31:10መዝ 71:9፤ ምሳሌ 15:13
መዝ. 31:10መዝ 32:3፤ 102:3, 5
መዝ. 31:11መዝ 22:6፤ 42:10፤ 102:8
መዝ. 31:11መዝ 38:11
መዝ. 31:13ኤር 20:10
መዝ. 31:13መዝ 57:4
መዝ. 31:14መዝ 56:4
መዝ. 31:14መዝ 43:5
መዝ. 31:15መዝ 142:6
መዝ. 31:16ዘኁ 6:25
መዝ. 31:17መዝ 25:2፤ ኢሳ 50:7
መዝ. 31:17ነህ 6:16፤ ኢሳ 41:11፤ ኤር 20:11
መዝ. 31:171ሳሙ 2:9
መዝ. 31:18መዝ 12:3፤ 63:11
መዝ. 31:19መዝ 73:1፤ ኢሳ 63:7
መዝ. 31:19ኢሳ 64:4፤ 1ቆሮ 2:9
መዝ. 31:19መዝ 126:2፤ ኢሳ 26:12
መዝ. 31:20መዝ 27:5፤ 32:7
መዝ. 31:20መዝ 64:2, 3
መዝ. 31:211ሳሙ 23:7
መዝ. 31:21መዝ 17:7
መዝ. 31:22ዮናስ 2:4
መዝ. 31:222ዜና 33:13፤ መዝ 6:9፤ ምሳሌ 15:29፤ ዕብ 5:7
መዝ. 31:23ዘዳ 10:12
መዝ. 31:231ሳሙ 2:9፤ መዝ 145:20
መዝ. 31:232ሳሙ 22:28፤ ኢሳ 2:11፤ ያዕ 4:6
መዝ. 31:24መዝ 62:1፤ ሰቆ 3:20, 21፤ ሚክ 7:7
መዝ. 31:24ኢሳ 35:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 31:1-24

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት ማህሌት።

31 ይሖዋ ሆይ፣ አንተን መጠጊያ አድርጌአለሁ።+

ፈጽሞ አልፈር።+

ከጽድቅህ የተነሳ ታደገኝ።+

 2 ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል።*

ፈጥነህ ታደገኝ።+

እኔን ለማዳን በተራራ ላይ ያለ ምሽግ፣

የተመሸገ ስፍራም ሁንልኝ።+

 3 አንተ ቋጥኜና ምሽጌ ነህና፤+

ለስምህ ስትል+ ትመራኛለህ፤ የምሄድበትንም መንገድ ታሳየኛለህ።+

 4 አንተ መሸሸጊያዬ ስለሆንክ፣+

እነሱ በስውር ከዘረጉብኝ ወጥመድ ታስጥለኛለህ።+

 5 መንፈሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ።+

የእውነት* አምላክ የሆንከው ይሖዋ ሆይ፣+ ዋጅተኸኛል።

 6 የማይረቡና ከንቱ የሆኑ ጣዖቶችን የሚያመልኩ ሰዎችን እጠላለሁ፤

እኔ ግን በይሖዋ እታመናለሁ።

 7 በታማኝ ፍቅርህ እጅግ ሐሴት አደርጋለሁ፤

ጉስቁልናዬን አይተሃልና፤+

በጭንቀት መዋጤን* ታውቃለህ።

 8 ለጠላት አሳልፈህ አልሰጠኸኝም፤

ይልቁንም ደህንነት በማገኝበት ስፍራ አቆምከኝ።*

 9 ይሖዋ ሆይ፣ በጭንቀት ስለተዋጥኩ ሞገስ አሳየኝ።

መከራ ዓይኔንም ሆነ መላ ሰውነቴን አድክሞታል።*+

10 ሕይወቴ በሐዘን፣

ዕድሜዬም በመቃተት አልቋል።+

ከፈጸምኩት ኃጢአት የተነሳ ጉልበቴ ተሟጠጠ፤

አጥንቶቼ ደከሙ።+

11 ባላጋራዎቼ ሁሉ፣

በተለይ ደግሞ ጎረቤቶቼ ተሳለቁብኝ።+

የሚያውቁኝ ሰዎችም እጅግ ፈሩኝ፤

በአደባባይ ሲያዩኝ ከእኔ ይሸሻሉ።+

12 የሞትኩ ያህል ከልባቸው ወጣሁ፤* ደግሞም ተረሳሁ፤

እንደተሰበረ ማሰሮ ነኝ።

13 ብዙ መጥፎ ወሬ ሰምቻለሁ፤

ሽብር ከቦኛል።+

ግንባር ፈጥረው በእኔ ላይ በተነሱ ጊዜ

ሕይወቴን* ለማጥፋት ያሴራሉ።+

14 ይሖዋ ሆይ፣ እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ።+

“አንተ አምላኬ ነህ” እላለሁ።+

15 የሕይወት ዘመኔ በእጅህ ነው።

ከጠላቶቼና ከሚያሳድዱኝ እጅ ታደገኝ።+

16 ፊትህ በአገልጋይህ ላይ እንዲበራ አድርግ።+

በታማኝ ፍቅርህ አድነኝ።

17 ይሖዋ ሆይ፣ አንተን በጠራሁ ጊዜ አልፈር።+

ክፉዎች ግን ይፈሩ፤+

በመቃብር* ውስጥ ዝም ይበሉ።+

18 በትዕቢትና በንቀት በጻድቁ ላይ በእብሪት የሚናገሩ

ሐሰተኛ ከንፈሮች ዱዳ ይሁኑ።+

19 ጥሩነትህ ምንኛ ብዙ ነው!+

አንተን ለሚፈሩ ጠብቀህ አቆይተኸዋል፤+

እንዲሁም አንተን መጠጊያ ለሚያደርጉ ስትል በሰዎች ሁሉ ፊት አሳይተኸዋል።+

20 አንተ ባለህበት ሚስጥራዊ ቦታ፣

ከሰዎች ሴራ ትሸሽጋቸዋለህ፤+

በመጠለያህ ውስጥ

ከክፉ ጥቃት* ትሰውራቸዋለህ።+

21 በተከበበ ከተማ ውስጥ+ ታማኝ ፍቅሩን በአስደናቂ ሁኔታ ስላሳየኝ+

ይሖዋ የተመሰገነ ይሁን።

22 እኔ በድንጋጤ ተውጬ

“ከፊትህ መጥፋቴ ነው” አልኩ።+

አንተ ግን እርዳታ ለማግኘት በጮኽኩ ጊዜ ልመናዬን ሰማህ።+

23 እናንተ ለእሱ ታማኝ የሆናችሁ ሁሉ፣ ይሖዋን ውደዱ!+

ይሖዋ ታማኞችን ይጠብቃል፤+

ትዕቢተኛ የሆነን ሰው ግን ክፉኛ ይቀጣል።+

24 እናንተ ይሖዋን የምትጠባበቁ ሁሉ፣+

ደፋር ሁኑ፤ ልባችሁም ይጽና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ