የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ጢሞቴዎስ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰላምታ (1, 2)

      • ሐሰተኛ አስተማሪዎችን በተመለከተ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (3-11)

      • አምላክ ለጳውሎስ ያሳየው ጸጋ (12-16)

      • የዘላለም ንጉሥ (17)

      • ‘መልካሙን ውጊያ መዋጋትህን ቀጥል’ (18-20)

1 ጢሞቴዎስ 1:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:3, 4

1 ጢሞቴዎስ 1:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አምላክን የሚያከብር ሰው” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:17
  • +ሥራ 16:1, 2፤ ፊልጵ 2:19, 20

1 ጢሞቴዎስ 1:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 9

1 ጢሞቴዎስ 1:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 4:7፤ 2ጢሞ 4:3, 4፤ ቲቶ 1:13, 14
  • +1ጢሞ 6:20፤ 2ጢሞ 2:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 17-18

    4/1/1994፣ ገጽ 30

1 ጢሞቴዎስ 1:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 5:6
  • +ሮም 13:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2015፣ ገጽ 8-9

1 ጢሞቴዎስ 1:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 6:20፤ 2ጢሞ 2:16-18

1 ጢሞቴዎስ 1:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 3:1

1 ጢሞቴዎስ 1:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታማኝ ፍቅር ለሌላቸውና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 3:19

1 ጢሞቴዎስ 1:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ከወንዶች ጋር የፆታ ግንኙነት ለሚፈጽሙ ወንዶች።” ቃል በቃል “ከወንዶች ጋር ለሚተኙ ወንዶች።”

  • *

    ወይም “መሐላ ለሚያፈርሱ።”

  • *

    ወይም “ጤናማውን፤ ጠቃሚውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 1:13፤ ቲቶ 1:7, 9

1 ጢሞቴዎስ 1:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 2:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 125

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2009፣ ገጽ 16-17

    3/1/2007፣ ገጽ 17

1 ጢሞቴዎስ 1:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 9:15፤ 2ቆሮ 3:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2019፣ ገጽ 31

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2016፣ ገጽ 26

1 ጢሞቴዎስ 1:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 8:3፤ 9:1, 2፤ ገላ 1:13፤ ፊልጵ 3:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 26-27

1 ጢሞቴዎስ 1:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 5:32፤ 2ቆሮ 5:19፤ 1ዮሐ 2:1, 2
  • +ሥራ 9:1, 2፤ 1ቆሮ 15:9

1 ጢሞቴዎስ 1:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 6:40፤ 20:31

1 ጢሞቴዎስ 1:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 1:23
  • +ቆላ 1:15
  • +ኢሳ 43:10፤ 1ቆሮ 8:4
  • +መዝ 10:16፤ 90:2፤ ዳን 6:26፤ ራእይ 15:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 12

1 ጢሞቴዎስ 1:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 2:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 121

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2020፣ ገጽ 28-30

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2015፣ ገጽ 14

    9/15/2008፣ ገጽ 30

    9/15/1999፣ ገጽ 29

1 ጢሞቴዎስ 1:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 1:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2007፣ ገጽ 12-15

    7/15/1999፣ ገጽ 15-16, 17-18

1 ጢሞቴዎስ 1:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከጉባኤ መወገዳቸውን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 2:16-18
  • +1ቆሮ 5:5, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2019፣ ገጽ 6-7

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ጢሞ. 1:11ጴጥ 1:3, 4
1 ጢሞ. 1:21ቆሮ 4:17
1 ጢሞ. 1:2ሥራ 16:1, 2፤ ፊልጵ 2:19, 20
1 ጢሞ. 1:41ጢሞ 4:7፤ 2ጢሞ 4:3, 4፤ ቲቶ 1:13, 14
1 ጢሞ. 1:41ጢሞ 6:20፤ 2ጢሞ 2:14
1 ጢሞ. 1:5ገላ 5:6
1 ጢሞ. 1:5ሮም 13:8
1 ጢሞ. 1:61ጢሞ 6:20፤ 2ጢሞ 2:16-18
1 ጢሞ. 1:7ያዕ 3:1
1 ጢሞ. 1:9ገላ 3:19
1 ጢሞ. 1:102ጢሞ 1:13፤ ቲቶ 1:7, 9
1 ጢሞ. 1:11ገላ 2:7, 8
1 ጢሞ. 1:12ሥራ 9:15፤ 2ቆሮ 3:5, 6
1 ጢሞ. 1:13ሥራ 8:3፤ 9:1, 2፤ ገላ 1:13፤ ፊልጵ 3:5, 6
1 ጢሞ. 1:15ሉቃስ 5:32፤ 2ቆሮ 5:19፤ 1ዮሐ 2:1, 2
1 ጢሞ. 1:15ሥራ 9:1, 2፤ 1ቆሮ 15:9
1 ጢሞ. 1:16ዮሐ 6:40፤ 20:31
1 ጢሞ. 1:17ሮም 1:23
1 ጢሞ. 1:17ቆላ 1:15
1 ጢሞ. 1:17ኢሳ 43:10፤ 1ቆሮ 8:4
1 ጢሞ. 1:17መዝ 10:16፤ 90:2፤ ዳን 6:26፤ ራእይ 15:3
1 ጢሞ. 1:182ጢሞ 2:3
1 ጢሞ. 1:191ጢሞ 1:5
1 ጢሞ. 1:202ጢሞ 2:16-18
1 ጢሞ. 1:201ቆሮ 5:5, 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ጢሞቴዎስ 1:1-20

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

1 አዳኛችን በሆነው አምላክና ተስፋችን+ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ ትእዛዝ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስ፣ 2 በእምነት እውነተኛ ልጄ+ ለሆነው ለጢሞቴዎስ፦*+

አባት ከሆነው አምላክና ከጌታችን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ፣ ምሕረትና ሰላም ለአንተ ይሁን።

3 ወደ መቄዶንያ ልሄድ በተነሳሁበት ጊዜ በኤፌሶን እንድትቆይ እንዳበረታታሁህ ሁሉ አሁንም አንዳንዶች የሐሰት ትምህርት እንዳያስፋፉ ታዛቸው ዘንድ በዚያው እንድትቆይ አበረታታሃለሁ፤ 4 በተጨማሪም ለፈጠራ ወሬዎችና+ ለትውልድ ሐረግ ቆጠራ ትኩረት እንዳይሰጡ እዘዛቸው። እንዲህ ያሉ ነገሮች ለግምታዊ ሐሳቦች በር ከመክፈት ውጭ የሚያስገኙት ፋይዳ የለም፤+ አምላክ እምነትን ለማጠናከር ከሚሰጠው ነገር ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም። 5 የዚህ ትእዛዝ* ዓላማ ከንጹሕ ልብ፣ ከጥሩ ሕሊናና ግብዝነት ከሌለበት እምነት+ የሚመነጭ ፍቅር+ እንዲኖረን ነው። 6 አንዳንዶች እነዚህን ነገሮች በመተው ፍሬ ቢስ ወደሆነ ወሬ ፊታቸውን አዙረዋል።+ 7 የሕግ አስተማሪዎች+ መሆን ይፈልጋሉ፤ ሆኖም የሚናገሯቸውን ነገሮችም ሆነ አጥብቀው የሚሟገቱላቸውን ነገሮች አያስተውሉም።

8 አንድ ሰው በአግባቡ ሥራ ላይ እስካዋለው ድረስ ሕጉ መልካም ነው፤ 9 ደግሞም ሕግ የሚወጣው ለጻድቅ ሰው ሳይሆን ሕግ ለሚተላለፉና+ ለዓመፀኞች፣ ፈሪሃ አምላክ ለሌላቸውና ለኃጢአተኞች፣ ታማኞች ላልሆኑና* ቅዱስ የሆነውን ለሚንቁ፣ አባትንና እናትን ለሚገድሉ እንዲሁም ለነፍሰ ገዳዮች መሆኑን መገንዘብ ይኖርበታል፤ 10 በተጨማሪም ለሴሰኞች፣* ግብረ ሰዶም ለሚፈጽሙ ወንዶች፣* ለአፋኞች፣ ለውሸታሞችና በሐሰት ለሚምሉ* እንዲሁም ትክክለኛውን* ትምህርት+ ለሚጻረሩ ነገሮች ሁሉ ነው፤ 11 ይህ ትምህርት ደስተኛው አምላክ ከገለጸው ክብራማ ምሥራች ጋር የሚስማማ ሲሆን እሱም ምሥራቹን በአደራ ሰጥቶኛል።+

12 ለአገልግሎቱ በመሾም ታማኝ አድርጎ ስለቆጠረኝ ኃይል የሰጠኝን ጌታችን ክርስቶስ ኢየሱስን አመሰግናለሁ፤+ 13 ምንም እንኳ ቀደም ሲል አምላክን የምሳደብ፣ አሳዳጅና እብሪተኛ የነበርኩ ብሆንም ይህን አድርጎልኛል።+ ደግሞም ባለማወቅና ባለማመን ስላደረግኩት፣ ምሕረት ተደርጎልኛል። 14 የጌታችን ጸጋም ከእምነት እንዲሁም የክርስቶስ ኢየሱስ ተከታይ በመሆኔ ምክንያት ካገኘሁት ፍቅር ጋር እጅግ ተትረፍርፎልኛል። 15 ‘ክርስቶስ ኢየሱስ ኃጢአተኞችን ለማዳን+ ወደ ዓለም መጣ’ የሚለው ቃል እምነት የሚጣልበትና ሙሉ ተቀባይነት ሊያገኝ የሚገባው ነው። ከኃጢአተኞች ደግሞ እኔ ዋነኛ ነኝ።+ 16 ይሁንና ለእኔ ምሕረት የተደረገው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ዋነኛ ኃጢአተኛ የሆንኩትን እኔን ምሳሌ አድርጎ በመጠቀም የዘላለም ሕይወት ለማግኘት እምነታቸውን በእሱ ላይ ለሚጥሉ ሰዎች ትዕግሥቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ ነው።+

17 እንግዲህ ለማይጠፋውና+ ለማይታየው፣+ እሱ ብቻ አምላክ ለሆነው+ ለዘላለሙ ንጉሥ+ ክብርና ግርማ ለዘላለም ይሁን። አሜን።

18 ልጄ ጢሞቴዎስ፣ ከዚህ ቀደም ስለ አንተ በተነገሩት ትንቢቶች መሠረት ይህን ትእዛዝ* በአደራ እሰጥሃለሁ፤ ይኸውም ከእነዚህ ጋር በሚስማማ መንገድ መልካሙን ውጊያ መዋጋትህን እንድትቀጥል ነው፤+ 19 ይህን የምታደርገው እምነትንና ጥሩ ሕሊናን+ አጥብቀህ በመያዝ ነው፤ አንዳንዶች ሕሊናቸውን ወደ ጎን ገሸሽ በማድረጋቸው ባሕር ላይ አደጋ ደርሶበት እንደተሰባበረ መርከብ እምነታቸው ጠፍቷል። 20 ከእነሱም መካከል ሄሜኔዎስና+ እስክንድር ይገኙበታል፤ እነሱ ከተግሣጽ ተምረው በአምላክ ላይ የስድብ ቃል ከመናገር እንዲቆጠቡ ለሰይጣን አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁ።*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ