የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 26
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • በይሖዋ ስለ መታመንና ስለ መዳን የተዘመረ መዝሙር (1-21)

        • “ያህ ይሖዋ የዘላለም ዓለት ነው” (4)

        • የምድር ነዋሪዎች ስለ ጽድቅ ይማራሉ (9)

        • “ሙታንህ ሕያዋን ይሆናሉ” (19)

        • ወደ ውስጠኛው ክፍልህ ገብተህ ተሸሸግ (20)

ኢሳይያስ 26:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:1፤ 2ሳሙ 22:1፤ ኢሳ 12:5፤ ኤር 33:10, 11
  • +መዝ 48:2, 12
  • +ኢሳ 60:18፤ ዘካ 2:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 17-18

    1/1/1995፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 276

ኢሳይያስ 26:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 17-18

    1/1/1995፣ ገጽ 10-16

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 276

ኢሳይያስ 26:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የማይናወጥ ልብ ያላቸውን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:10፤ ኤር 17:7
  • +መዝ 119:165፤ ኢሳ 54:13፤ ፊልጵ 4:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 50

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 18

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 276-277

ኢሳይያስ 26:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:20፤ መዝ 62:8፤ ምሳሌ 3:5
  • +ዘዳ 32:4, 31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 18

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 276-277

ኢሳይያስ 26:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 18-19

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 277-279

ኢሳይያስ 26:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 18-19

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 277-279

ኢሳይያስ 26:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደልዳላ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 19

ኢሳይያስ 26:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የነፍሳችን።”

  • *

    አምላክም ሆነ ስሙ እንዲታወስና እንዲታወቅ እንደሚጓጉ ያሳያል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 19

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 279

ኢሳይያስ 26:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 63:6፤ 119:62፤ ሉቃስ 6:12
  • +መዝ 9:8፤ 58:10, 11፤ 85:11, 13፤ 96:13፤ 97:2፤ ኢሳ 61:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 97-98

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 19

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 279

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 177-178

ኢሳይያስ 26:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጽድቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 106:43
  • +ኤር 2:7፤ ሆሴዕ 11:7
  • +መዝ 28:5፤ ኢሳ 5:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 19-20

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 279

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 178

ኢሳይያስ 26:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 280

ኢሳይያስ 26:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 57:19፤ ኤር 33:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 280

ኢሳይያስ 26:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 12:7, 8
  • +2ጢሞ 2:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 280-281

ኢሳይያስ 26:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 20

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 281

ኢሳይያስ 26:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:21
  • +1ነገ 4:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 20

    1/1/1995፣ ገጽ 11-16

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 281

ኢሳይያስ 26:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:34, 35፤ ሆሴዕ 5:15

ኢሳይያስ 26:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 20

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 281-282

ኢሳይያስ 26:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 20

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 281-282

ኢሳይያስ 26:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እንደ ዕፀዋት (ልት) ጠል ነውና” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “በሞት የተረቱትን ትወልዳለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 25:8፤ ሆሴዕ 13:14፤ ማር 12:26፤ ዮሐ 5:28, 29፤ 11:24, 25፤ ሥራ 24:15፤ 1ቆሮ 15:21፤ 1ተሰ 4:14፤ ራእይ 20:12, 13
  • +ዘፍ 3:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    5/8/2004፣ ገጽ 21-22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2001፣ ገጽ 20

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 281-282

ኢሳይያስ 26:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ውግዘቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:15, 16፤ ዘፀ 12:22, 23፤ ምሳሌ 18:10
  • +መዝ 27:5፤ 91:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2024፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2023፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2014፣ ገጽ 26-27

    5/15/2009፣ ገጽ 8

    3/1/2001፣ ገጽ 20-21

    8/15/1998፣ ገጽ 19

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 230

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 282-283

ኢሳይያስ 26:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 282-283

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 26:1ዘፀ 15:1፤ 2ሳሙ 22:1፤ ኢሳ 12:5፤ ኤር 33:10, 11
ኢሳ. 26:1መዝ 48:2, 12
ኢሳ. 26:1ኢሳ 60:18፤ ዘካ 2:4, 5
ኢሳ. 26:2ኢሳ 60:11
ኢሳ. 26:3መዝ 9:10፤ ኤር 17:7
ኢሳ. 26:3መዝ 119:165፤ ኢሳ 54:13፤ ፊልጵ 4:6, 7
ኢሳ. 26:42ዜና 20:20፤ መዝ 62:8፤ ምሳሌ 3:5
ኢሳ. 26:4ዘዳ 32:4, 31
ኢሳ. 26:9መዝ 63:6፤ 119:62፤ ሉቃስ 6:12
ኢሳ. 26:9መዝ 9:8፤ 58:10, 11፤ 85:11, 13፤ 96:13፤ 97:2፤ ኢሳ 61:11
ኢሳ. 26:10መዝ 106:43
ኢሳ. 26:10ኤር 2:7፤ ሆሴዕ 11:7
ኢሳ. 26:10መዝ 28:5፤ ኢሳ 5:12
ኢሳ. 26:11ኢሳ 6:9
ኢሳ. 26:12ኢሳ 57:19፤ ኤር 33:6, 7
ኢሳ. 26:132ዜና 12:7, 8
ኢሳ. 26:132ጢሞ 2:19
ኢሳ. 26:14ኤር 51:39
ኢሳ. 26:15ኢሳ 60:21
ኢሳ. 26:151ነገ 4:21
ኢሳ. 26:16መዝ 78:34, 35፤ ሆሴዕ 5:15
ኢሳ. 26:19ኢሳ 25:8፤ ሆሴዕ 13:14፤ ማር 12:26፤ ዮሐ 5:28, 29፤ 11:24, 25፤ ሥራ 24:15፤ 1ቆሮ 15:21፤ 1ተሰ 4:14፤ ራእይ 20:12, 13
ኢሳ. 26:19ዘፍ 3:19
ኢሳ. 26:20ዘፍ 7:15, 16፤ ዘፀ 12:22, 23፤ ምሳሌ 18:10
ኢሳ. 26:20መዝ 27:5፤ 91:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 26:1-21

ኢሳይያስ

26 በዚያ ቀን በይሁዳ ምድር ይህ መዝሙር ይዘመራል፦+

“ጠንካራ ከተማ አለችን።+

እሱ መዳንን፣ ቅጥሯና መከላከያ ግንቧ ያደርጋል።+

 2 ጻድቅ ብሔር ይኸውም በታማኝነት የሚመላለሰው ብሔር

እንዲገባ በሮቹን ክፈቱ።+

 3 ሙሉ በሙሉ በአንተ የሚመኩትን* ትጠብቃለህ፤

በአንተ ስለሚታመኑ+

ዘላቂ ሰላም ትሰጣቸዋለህ።+

 4 በይሖዋ ለዘላለም ታመኑ፤+

ያህ* ይሖዋ የዘላለም ዓለት ነውና።+

 5 ከፍ ባለ ቦታ የሚኖሩትን፣

ከፍ ያለችውንም ከተማ ዝቅ አድርጓልና።

ያዋርዳታል፤ ወደ ምድር ይጥላታል፤

ከአፈርም ይደባልቃታል።

 6 የጎስቋላ ሰው እግር፣

የችግረኞችም ኮቴ ይረግጣታል።”

 7 የጻድቅ ሰው መንገድ ቀና* ነው።

አንተ ቅን ስለሆንክ

የጻድቁን መንገድ ደልዳላ ታደርጋለህ።

 8 ይሖዋ ሆይ፣ የፍትሕ ጎዳናህን ስንከተል፣

ተስፋ የምናደርገው አንተን ነው።

ስምህና መታሰቢያህ የልባችን* ምኞት ነው።*

 9 ሁለንተናዬ* በሌሊት አንተን ለማግኘት ይጓጓል፤

አዎ፣ መንፈሴ አንተን በጥብቅ ትፈልጋለች፤+

በምድር ላይ በምትፈርድበት ጊዜ

የምድሪቱ ነዋሪዎች ስለ ጽድቅ+ ይማራሉና።

10 ክፉ ሰው ቸርነት ቢደረግለት እንኳ

ፈጽሞ ጽድቅን አይማርም።+

በቅንነት* ምድር እንኳ ክፋት ይሠራል፤+

የይሖዋንም ግርማ አያይም።+

11 ይሖዋ ሆይ፣ እጅህ ከፍ ብሏል፤ እነሱ ግን አላዩትም።+

ለሕዝብህ ያለህን ቅንዓት በምታሳይበት ጊዜ ያያሉ፤ ለኀፍረትም ይዳረጋሉ።

አዎ፣ ለጠላቶችህ የተዘጋጀው እሳት ይበላቸዋል።

12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ሰላም ትሰጠናለህ፤+

ምክንያቱም የሠራነውን ነገር ሁሉ

ያከናወንክልን አንተ ነህ።

13 ይሖዋ አምላካችን ሆይ፣ ከአንተ ሌላ፣ ሌሎች ጌቶች ገዝተውናል፤+

እኛ ግን የአንተን ስም ብቻ እንጠራለን።+

14 እነሱ ሞተዋል፤ በሕይወትም አይኖሩም።

በሞት ተረተዋል፤ አይነሱም።+

ታጠፋቸውና ስማቸው ጨርሶ እንዳይነሳ ታደርግ ዘንድ

ትኩረትህን ወደ እነሱ አዙረሃልና።

15 ሕዝቡን አበዛህ፤ ይሖዋ ሆይ፣

ሕዝቡን አበዛህ፤

ራስህን አስከበርክ።+

የምድሪቱን ወሰን ሁሉ እጅግ አሰፋህ።+

16 ይሖዋ ሆይ፣ በተጨነቁ ጊዜ አንተን ፈለጉ፤

በገሠጽካቸው ጊዜ በሹክሹክታ ድምፅ በመጸለይ ልባቸውን አፈሰሱ።+

17 ይሖዋ ሆይ፣ ነፍሰ ጡር ሴት ልትወልድ ስትል

ምጥ እንደሚይዛትና በምጥ ጣር እንደምትጮኽ ሁሉ

እኛም በአንተ የተነሳ እንዲሁ ሆነናል።

18 አርግዘን ነበር፤ ደግሞም አምጠን ነበር፤

ይሁንና ነፋስን የወለድን ያህል ነበር።

ለምድሪቱ መዳን አላስገኘንም

እንዲሁም በምድሪቱ ላይ እንዲኖር የተወለደ አንድም ልጅ የለም።

19 “ሙታንህ ሕያዋን ይሆናሉ።

የእኔ አስከሬኖች ይነሳሉ።+

እናንተ በአፈር ውስጥ የምትኖሩ፣+

ተነሱ፤ በደስታም እልል በሉ!

ጠልህ እንደ ማለዳ ጠል ነውና፤*

ምድርም በሞት የተረቱት ዳግም ሕይወት እንዲያገኙ ታደርጋለች።*

20 ሕዝቤ ሆይ፣ ሂድ ወደ ውስጠኛው ክፍልህ ግባ፤

በርህንም ከኋላህ ዝጋ።+

ቁጣው* እስኪያልፍ ድረስ

ለጥቂት ጊዜ ተሸሸግ።+

21 እነሆ፣ ይሖዋ የምድሪቱ ነዋሪ የፈጸመውን በደል ለመፋረድ

ከመኖሪያ ቦታው ይመጣልና፤

ምድሪቱም በላይዋ የፈሰሰውን ደም ትገልጣለች፤

በላይዋም የተገደሉትን ከዚህ በኋላ አትደብቅም።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ