የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 57
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ጻድቅ ሰውም ሆነ ታማኝ ሰዎች ይሞታሉ (1, 2)

      • እስራኤል የፈጸመችው መንፈሳዊ ምንዝር ተጋለጠ (3-13)

      • ለችግረኞች የተነገረ ማጽናኛ (14-21)

        • ክፉዎች የሚናወጥ ባሕር ናቸው (20)

        • “ክፉዎች ሰላም የላቸውም” (21)

ኢሳይያስ 57:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    መሞትን ያመለክታል።

  • *

    “ከመከራ እንዲተርፍ መሆኑን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 7:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 262-263

ኢሳይያስ 57:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    መቃብርን ያመለክታል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 262-263

ኢሳይያስ 57:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 263-264

ኢሳይያስ 57:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የማታለልም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:4፤ 30:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 263-264

ኢሳይያስ 57:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በደረቅ ወንዞች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:2፤ 1ነገ 14:22, 23፤ ኢሳ 1:29
  • +2ነገ 16:1, 3፤ ኤር 7:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 263-264

ኢሳይያስ 57:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በደረቁ ወንዝ።”

  • *

    ወይም “ራሴን ላጽናና ይገባል?”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 3:9
  • +ኤር 7:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 264-265

ኢሳይያስ 57:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 2:20፤ ሕዝ 16:16፤ 23:17
  • +ሕዝ 20:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 265

ኢሳይያስ 57:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የጣዖት አምልኮን የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 16:25, 33፤ 23:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 265-266

ኢሳይያስ 57:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ወደ ንጉሡ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 266-268

ኢሳይያስ 57:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ያልዛልሽው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 268

ኢሳይያስ 57:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነገሮችን አልደበቅኩም?”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:9, 10፤ 59:3
  • +ኢሳ 1:3፤ ኤር 2:32፤ 9:3
  • +ኢሳ 42:24, 25
  • +መዝ 50:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 269

ኢሳይያስ 57:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 58:2
  • +ኢሳ 66:3
  • +ኤር 7:4፤ ሚክ 3:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 269

ኢሳይያስ 57:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 10:14፤ ኢሳ 42:17
  • +ኢሳ 56:6, 7፤ 66:20፤ ሕዝ 20:40፤ ኢዩ 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 269-270

ኢሳይያስ 57:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 35:8፤ 40:3፤ 62:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2023፣ ገጽ 16-19

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 270, 272-273

ኢሳይያስ 57:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 21:33፤ መዝ 90:2፤ ኢሳ 40:28፤ 1ጢሞ 1:17
  • +ዘፀ 15:11፤ ሉቃስ 1:46, 49
  • +1ነገ 8:27
  • +መዝ 34:18፤ 147:3፤ ኢሳ 61:1፤ 66:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2005፣ ገጽ 26-27

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 270-271, 272-273

ኢሳይያስ 57:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:9፤ ሚክ 7:18
  • +ኢዮብ 34:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 271

ኢሳይያስ 57:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 6:13፤ 8:10
  • +ኤር 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 271-272

ኢሳይያስ 57:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እሱንም ሆነ ያዘኑ ወገኖቹን በማጽናናት እክሳቸዋለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 33:6፤ ሆሴዕ 14:4
  • +ኢሳ 49:10
  • +ኢሳ 12:1፤ 61:2፤ ሰቆ 1:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 271-272

ኢሳይያስ 57:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 48:18፤ ኤፌ 2:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 273-274

ኢሳይያስ 57:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 273-274

ኢሳይያስ 57:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 13:9፤ ኢሳ 3:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 273-274

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1999፣ ገጽ 11

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 57:1ሚክ 7:2
ኢሳ. 57:4ኢሳ 1:4፤ 30:9
ኢሳ. 57:5ዘዳ 12:2፤ 1ነገ 14:22, 23፤ ኢሳ 1:29
ኢሳ. 57:52ነገ 16:1, 3፤ ኤር 7:31
ኢሳ. 57:6ኤር 3:9
ኢሳ. 57:6ኤር 7:18
ኢሳ. 57:7ኤር 2:20፤ ሕዝ 16:16፤ 23:17
ኢሳ. 57:7ሕዝ 20:28
ኢሳ. 57:8ሕዝ 16:25, 33፤ 23:18
ኢሳ. 57:11ኢሳ 30:9, 10፤ 59:3
ኢሳ. 57:11ኢሳ 1:3፤ ኤር 2:32፤ 9:3
ኢሳ. 57:11ኢሳ 42:24, 25
ኢሳ. 57:11መዝ 50:21
ኢሳ. 57:12ኢሳ 58:2
ኢሳ. 57:12ኢሳ 66:3
ኢሳ. 57:12ኤር 7:4፤ ሚክ 3:4
ኢሳ. 57:13መሳ 10:14፤ ኢሳ 42:17
ኢሳ. 57:13ኢሳ 56:6, 7፤ 66:20፤ ሕዝ 20:40፤ ኢዩ 3:17
ኢሳ. 57:14ኢሳ 35:8፤ 40:3፤ 62:10
ኢሳ. 57:15ዘፍ 21:33፤ መዝ 90:2፤ ኢሳ 40:28፤ 1ጢሞ 1:17
ኢሳ. 57:15ዘፀ 15:11፤ ሉቃስ 1:46, 49
ኢሳ. 57:151ነገ 8:27
ኢሳ. 57:15መዝ 34:18፤ 147:3፤ ኢሳ 61:1፤ 66:2
ኢሳ. 57:16መዝ 103:9፤ ሚክ 7:18
ኢሳ. 57:16ኢዮብ 34:14, 15
ኢሳ. 57:17ኤር 6:13፤ 8:10
ኢሳ. 57:17ኤር 3:14
ኢሳ. 57:18ኤር 33:6፤ ሆሴዕ 14:4
ኢሳ. 57:18ኢሳ 49:10
ኢሳ. 57:18ኢሳ 12:1፤ 61:2፤ ሰቆ 1:4
ኢሳ. 57:19ኢሳ 48:18፤ ኤፌ 2:17
ኢሳ. 57:21ምሳሌ 13:9፤ ኢሳ 3:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 57:1-21

ኢሳይያስ

57 ጻድቁ ሞቷል፤

ይህን ግን ማንም ልብ አይልም።

ታማኝ ሰዎች ተወስደዋል፤*+

ሆኖም ጻድቁ የተወሰደው

ከመከራ የተነሳ እንደሆነ* የሚያስተውል የለም።

 2 እሱ ሰላም ያገኛል።

በቅንነት የሚሄዱ ሁሉ አልጋቸው* ላይ ያርፋሉ።

 3 “ይሁንና እናንተ የአስማተኛዋ ወንዶች ልጆች፣

የአመንዝራና የዝሙት አዳሪ ልጆች፣

ኑ ወደዚህ ቅረቡ፦

 4 የምታሾፉት በማን ላይ ነው?

አፋችሁን የምትከፍቱትና ምላሳችሁን የምታወጡትስ በማን ላይ ነው?

እናንተ የዓመፅ ልጆች፣

የሐሰትም* ልጆች አይደላችሁም?+

 5 በትላልቅ ዛፎች መካከል፣

ቅጠሉ በተንዠረገገም ዛፍ ሥር ሁሉ በስሜት የተቃጠላችሁ፣+

በሸለቆዎች* ውስጥ፣ በቋጥኞች መካከል

ልጆችን የምታርዱ አይደላችሁም?+

 6 በሸለቆው* ውስጥ ያሉት ለስላሳ ድንጋዮች ድርሻዎችሽ ናቸው።+

አዎ፣ እነዚህ ዕጣ ፋንታዎችሽ ናቸው።

ለእነሱም ጭምር የመጠጥ መባ አፍስሰሻል፤ ስጦታም አቅርበሻል።+

ታዲያ እኔ በእነዚህ ነገሮች ደስ ልሰኝ ይገባል?*

 7 በረጅሙና ከፍ ባለው ተራራ ላይ አልጋሽን አነጠፍሽ፤+

መሥዋዕት ለማቅረብም ወደዚያ ወጣሽ።+

 8 ከበሩና ከመቃኑ ጀርባ የመታሰቢያ ምልክትሽን አደረግሽ።

እኔን ተውሽኝ፤ እርቃንሽንም ገለጥሽ፤

ወደ ላይ ወጣሽ፤ መኝታሽንም አሰፋሽ።

ከእነሱም ጋር ቃል ኪዳን ገባሽ።

በአልጋቸው ላይ አብረሽ መተኛት ወደድሽ፤+

የወንድ ብልትም* አፍጥጠሽ አየሽ።

 9 ዘይትና ብዛት ያለው ሽቶ ይዘሽ

ወደ ሜሌክ* ወረድሽ።

መልእክተኞችሽን ወደ ሩቅ ቦታ ላክሽ፤

በመሆኑም ወደ መቃብር* ወረድሽ።

10 ብዛት ያላቸውን መንገዶችሽን በመከተል ደከምሽ፤

ሆኖም ‘ተስፋ የለውም!’ አላልሽም።

ጉልበትሽ ታደሰ።

ተስፋ ያልቆረጥሽው* ለዚህ ነው።

11 መዋሸት የጀመርሽው+ ማን አስፈርቶሽ፣

ማንስ ስጋት አሳድሮብሽ ነው?

እኔን አላስታወስሽም።+

ልብ ያልሽውም ነገር የለም።+

እኔ ዝም አላልኩም? ደግሞስ ከመናገር አልተቆጠብኩም?*+

በመሆኑም እኔን አልፈራሽም።

12 ‘ጽድቅሽን’+ እና ሥራሽን+ እናገራለሁ፤

እነሱም አይጠቅሙሽም።+

13 እርዳታ ለማግኘት በምትጮኺበት ጊዜ

የሰበሰብሻቸው ጣዖቶች አይታደጉሽም።+

ነፋስ ሁሉንም ጠራርጎ ይወስዳቸዋል፤

እስትንፋስ ይዟቸው ይሄዳል፤

እኔን መጠጊያ የሚያደርግ ግን ምድሪቱን ይወርሳል፤

ቅዱስ ተራራዬም ርስቱ ይሆናል።+

14 እንዲህ ይባላል፦ ‘መንገድ ሥሩ! መንገድ ሥሩ! መንገዱን አዘጋጁ!+

ሕዝቤ ከሚሄድበት መንገድ ላይ ማንኛውንም እንቅፋት አስወግዱ።’”

15 ለዘላለም የሚኖረውና+ ስሙ ቅዱስ የሆነው፣+

ከፍ ከፍ ያለውና እጅግ የከበረው እንዲህ ይላልና፦

“ከፍ ባለውና ቅዱስ በሆነው ስፍራ እኖራለሁ፤+

ደግሞም የተሰበረ ልብ ካለውና መንፈሱ ከተደቆሰው ጋር እሆናለሁ፤

ይህም የችግረኞችን መንፈስ አነሳሳ ዘንድ፣

የተሰበረ ልብ ያላቸውንም አነቃቃ ዘንድ ነው።+

16 ለዘላለም አልቃወማቸውም፤

ወይም ለዘለቄታው አልቆጣም፤+

በእኔ የተነሳ የሰው መንፈስ፣

እኔ የሠራኋቸው እስትንፋስ ያላቸው ፍጥረታትም እንኳ ይዝላሉና።+

17 በማጭበርበር ጥቅም ለማግኘት ሲል በፈጸመው ኃጢአት እጅግ ተቆጣሁ፤+

በመሆኑም መታሁት፤ ፊቴን ሰወርኩ፤ ተቆጣሁም።

እሱ ግን እንደ ከዳተኛ የልቡን መንገድ ተከትሎ መሄዱን ገፋበት።+

18 መንገዶቹን አይቻለሁ፤

ሆኖም እፈውሰዋለሁ፤+ እንዲሁም እመራዋለሁ፤+

ለእሱም ሆነ ላዘኑ ወገኖቹ መጽናኛን እመልሳለሁ።”*+

19 “የከንፈሮችን ፍሬ እፈጥራለሁ።

በሩቅም ሆነ በቅርብ ያለው ዘላቂ ሰላም ያገኛል፤+

እኔም እፈውሰዋለሁ” ይላል ይሖዋ።

20 “ክፉዎች ግን ጸጥ ማለት እንደማይችል የሚናወጥ ባሕር ናቸው፤

ውኃውም የባሕር ውስጥ ዕፀዋትንና ጭቃን ያወጣል።

21 ክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል አምላኬ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ