የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 34
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ አገልጋዮቹን ይታደጋል

        • “በኅብረት ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ” (3)

        • የይሖዋ መልአክ ይጠብቃል (7)

        • “ይሖዋ ጥሩ መሆኑን ቅመሱ፤ እዩም” (8)

        • ‘ከአጥንቶቹ አንዳቸውም አልተሰበሩም’ (20)

መዝሙር 34:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ የንጉሥ አንኩስ የማዕረግ ስም እንደሆነ ይታመናል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 21:12, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1995፣ ገጽ 11

መዝሙር 34:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 22

መዝሙር 34:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ በይሖዋ ትኩራራለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 9:24፤ 1ቆሮ 1:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 22-23

መዝሙር 34:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 35:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 23

መዝሙር 34:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 5:7
  • +መዝ 18:48

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 23-24

    4/1/1996፣ ገጽ 28

መዝሙር 34:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 23-24

መዝሙር 34:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 23-24

    4/1/1996፣ ገጽ 28

መዝሙር 34:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 6:17፤ መዝ 91:11፤ ማቴ 18:10፤ ዕብ 1:7, 14
  • +2ነገ 19:35፤ ዳን 6:22፤ ሥራ 5:18, 19፤ 12:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2022፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 24

መዝሙር 34:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 2:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 174

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2022፣ ገጽ 6-7

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2021፣ ገጽ 26-31

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 26-27

    የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ገጽ 295-296

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 25-26

    9/1/2002፣ ገጽ 29

    6/1/1994፣ ገጽ 30

መዝሙር 34:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 23:1፤ ፊልጵ 4:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 25-26

መዝሙር 34:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 23:6፤ 84:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2022፣ ገጽ 2-7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 26

መዝሙር 34:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 28:28፤ ምሳሌ 1:7፤ 8:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 27

    8/1/2006፣ ገጽ 29

    3/15/1995፣ ገጽ 11-12

መዝሙር 34:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:1, 2፤ 30:19, 20፤ 1ጴጥ 3:10-12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 27

መዝሙር 34:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 1:26፤ 3:8
  • +ምሳሌ 12:19፤ 15:4፤ 1ጴጥ 2:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 36

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 27

መዝሙር 34:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:27፤ 97:10፤ አሞጽ 5:15፤ ሮም 12:9
  • +ማቴ 5:9፤ ዕብ 12:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 27-28

መዝሙር 34:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 36:7፤ መዝ 33:18
  • +መዝ 18:6፤ ኢሳ 59:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2008፣ ገጽ 12-16

    3/1/2007፣ ገጽ 28

መዝሙር 34:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:10፤ ምሳሌ 10:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 28

መዝሙር 34:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 145:18, 19
  • +2ዜና 32:22፤ ሥራ 12:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 28

መዝሙር 34:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተስፋ የቆረጡትንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 147:3፤ ኢሳ 61:1
  • +መዝ 51:17፤ ኢሳ 57:15፤ 66:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 189

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 256-257

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 38

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2011፣ ገጽ 19

    3/1/2007፣ ገጽ 28-29

    4/1/1998፣ ገጽ 31

    ንቁ!፣

    7/8/1999፣ ገጽ 16

መዝሙር 34:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጭንቀት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 24:16፤ 2ጢሞ 3:12
  • +ዳን 6:21, 22፤ 1ቆሮ 10:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2023፣ ገጽ 14-15

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 34

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 28-29

    7/1/1997፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 34:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 19:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 15

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 302

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2013፣ ገጽ 21

    8/15/2011፣ ገጽ 16

    3/1/2007፣ ገጽ 20, 29

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 15

መዝሙር 34:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 29

መዝሙር 34:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 84:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2017፣ ገጽ 8-12

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 29

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 34:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ሳሙ 21:12, 13
መዝ. 34:2ኤር 9:24፤ 1ቆሮ 1:31
መዝ. 34:3መዝ 35:27
መዝ. 34:4ዕብ 5:7
መዝ. 34:4መዝ 18:48
መዝ. 34:62ሳሙ 22:1
መዝ. 34:72ነገ 6:17፤ መዝ 91:11፤ ማቴ 18:10፤ ዕብ 1:7, 14
መዝ. 34:72ነገ 19:35፤ ዳን 6:22፤ ሥራ 5:18, 19፤ 12:11
መዝ. 34:81ጴጥ 2:3
መዝ. 34:9መዝ 23:1፤ ፊልጵ 4:19
መዝ. 34:10መዝ 23:6፤ 84:11
መዝ. 34:11ኢዮብ 28:28፤ ምሳሌ 1:7፤ 8:13
መዝ. 34:12ዘዳ 6:1, 2፤ 30:19, 20፤ 1ጴጥ 3:10-12
መዝ. 34:13ያዕ 1:26፤ 3:8
መዝ. 34:13ምሳሌ 12:19፤ 15:4፤ 1ጴጥ 2:1
መዝ. 34:14መዝ 37:27፤ 97:10፤ አሞጽ 5:15፤ ሮም 12:9
መዝ. 34:14ማቴ 5:9፤ ዕብ 12:14
መዝ. 34:15ኢዮብ 36:7፤ መዝ 33:18
መዝ. 34:15መዝ 18:6፤ ኢሳ 59:1
መዝ. 34:16መዝ 37:10፤ ምሳሌ 10:7
መዝ. 34:17መዝ 145:18, 19
መዝ. 34:172ዜና 32:22፤ ሥራ 12:11
መዝ. 34:18መዝ 147:3፤ ኢሳ 61:1
መዝ. 34:18መዝ 51:17፤ ኢሳ 57:15፤ 66:2
መዝ. 34:19ምሳሌ 24:16፤ 2ጢሞ 3:12
መዝ. 34:19ዳን 6:21, 22፤ 1ቆሮ 10:13
መዝ. 34:20ዮሐ 19:36
መዝ. 34:22መዝ 84:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 34:1-22

መዝሙር

ዳዊት በአቢሜሌክ* ፊት አእምሮውን የሳተ መስሎ በመቅረቡ+ አባሮ ባስወጣው ጊዜ የዘመረው መዝሙር።

א [አሌፍ]

34 ይሖዋን ሁልጊዜ አወድሰዋለሁ፤

ውዳሴው ምንጊዜም ከአፌ አይለይም።

ב [ቤት]

 2 በይሖዋ እኩራራለሁ፤*+

የዋሆች ሰምተው ሐሴት ያደርጋሉ።

ג [ጊሜል]

 3 ይሖዋን ከእኔ ጋር አወድሱት፤+

በኅብረት ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ።

ד [ዳሌት]

 4 ይሖዋን ጠየቅኩት፤ እሱም መለሰልኝ።+

ከምፈራው ነገር ሁሉ ታደገኝ።+

ה [ሄ]

 5 እሱን ተስፋ ያደረጉ በደስታ ፈኩ፤

ፊታቸው ፈጽሞ ለኀፍረት አይዳረግም።

ז [ዛየን]

 6 ይህ ችግረኛ ተጣራ፤ ይሖዋም ሰማው።

ከጭንቀቱ ሁሉ ገላገለው።+

ח [ኼት]

 7 የይሖዋ መልአክ አምላክን በሚፈሩ ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፤+

ደግሞም ይታደጋቸዋል።+

ט [ቴት]

 8 ይሖዋ ጥሩ መሆኑን ቅመሱ፤ እዩም፤+

እሱን መጠጊያ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው።

י [ዮድ]

 9 ቅዱሳን አገልጋዮቹ ሁሉ፣ ይሖዋን ፍሩ፤

እሱን የሚፈሩ የሚያጡት ነገር የለምና።+

כ [ካፍ]

10 ብርቱ ደቦል አንበሶች እንኳ የሚበሉት አጥተው ይራባሉ፤

ይሖዋን የሚሹ ግን መልካም ነገር አይጎድልባቸውም።+

ל [ላሜድ]

11 ልጆቼ ሆይ፣ ኑ፣ አዳምጡኝ፤

ይሖዋን መፍራት አስተምራችኋለሁ።+

מ [ሜም]

12 ከእናንተ መካከል በሕይወት የሚደሰት፣

ብዙ መልካም ዘመን ማየት የሚወድስ ማን ነው?+

נ [ኑን]

13 እንግዲያው ምላስህን ከክፉ ነገር ጠብቅ፤+

በከንፈሮችህም ከማታለል ተቆጠብ።+

ס [ሳሜኽ]

14 ክፉ ከሆነ ነገር ራቅ፤ መልካም የሆነውንም አድርግ፤+

ሰላምን ፈልግ፤ ተከተለውም።+

ע [አይን]

15 የይሖዋ ዓይኖች ጻድቃንን ይመለከታሉ፤+

ጆሮዎቹም እርዳታ ለማግኘት የሚያሰሙትን ጩኸት ይሰማሉ።+

פ [ፔ]

16 ሆኖም የክፉዎችን መታሰቢያ ሁሉ ከምድር ለማጥፋት፣

የይሖዋ ፊት በእነሱ ላይ ነው።+

צ [ጻዴ]

17 ጻድቃን ጮኹ፤ ይሖዋም ሰማቸው፤+

ከጭንቀታቸውም ሁሉ ገላገላቸው።+

ק [ኮፍ]

18 ይሖዋ ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፤+

መንፈሳቸው የተደቆሰባቸውንም* ያድናል።+

ר [ረሽ]

19 የጻድቅ ሰው መከራ* ብዙ ነው፤+

ይሖዋ ግን ከመከራው ሁሉ ይታደገዋል።+

ש [ሺን]

20 አጥንቶቹን ሁሉ ይጠብቃል፤

አንዳቸውም ቢሆኑ አልተሰበሩም።+

ת [ታው]

21 ክፉ ሰው በአደጋ ይሞታል፤

ጻድቁን የሚጠሉ ሰዎችም ይፈረድባቸዋል።

22 ይሖዋ የአገልጋዮቹን ሕይወት* ይዋጃል፤

እሱን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ አይፈረድባቸውም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ