የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክ የፍጥረት ሥራና ሕግ ምሥክርነት ይሰጣሉ

        • “ሰማያት የአምላክን ክብር ይናገራሉ” (1)

        • የአምላክ ፍጹም ሕግ ኃይልን ያድሳል (7)

        • ‘ሳላውቅ የሠራኋቸው ኃጢአቶች’ (12)

መዝሙር 19:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 8:3, 4፤ ኢሳ 40:22፤ ሮም 1:20
  • +መዝ 150:1፤ ራእይ 4:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2004፣ ገጽ 10-11

    6/1/2004፣ ገጽ 10

    1/1/2004፣ ገጽ 8

    6/15/1993፣ ገጽ 11

መዝሙር 19:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2004፣ ገጽ 10

መዝሙር 19:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2004፣ ገጽ 10

መዝሙር 19:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መለኪያ ገመዳቸው” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ፍሬያማ እስከሆነው ምድር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 10:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2004፣ ገጽ 10-11

    1/1/2004፣ ገጽ 8-9

መዝሙር 19:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2004፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 19:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 104:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2004፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 19:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስን ያድሳል (ይመልሳል)።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:72
  • +መዝ 23:3
  • +መዝ 119:111, 129
  • +ምሳሌ 1:5፤ 2ጢሞ 3:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2000፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 19:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 24:9, 10
  • +ምሳሌ 4:4፤ 6:23፤ ማቴ 6:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 41

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2000፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 19:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 10:12፤ ምሳሌ 1:7፤ ሚል 3:16
  • +መዝ 119:137, 160፤ ራእይ 16:7

መዝሙር 19:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ብዛት ካለው የጠራ ወርቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:127፤ ምሳሌ 8:10
  • +መዝ 119:103፤ ምሳሌ 16:24

መዝሙር 19:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:11
  • +መዝ 119:165

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 41

መዝሙር 19:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1991፣ ገጽ 16-18

መዝሙር 19:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከብዙ በደልም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:6፤ ዘዳ 17:12፤ 1ሳሙ 15:23፤ 2ሳሙ 6:7፤ 2ዜና 26:16-18
  • +መዝ 119:133
  • +ኢሳ 38:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1991፣ ገጽ 16

መዝሙር 19:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:2
  • +ኢዮብ 19:25፤ ኢሳ 43:14
  • +መዝ 49:3፤ 51:15፤ 143:5፤ ፊልጵ 4:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2006፣ ገጽ 19

    ንቁ!፣

    9/8/2000፣ ገጽ 16-17

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 19:1መዝ 8:3, 4፤ ኢሳ 40:22፤ ሮም 1:20
መዝ. 19:1መዝ 150:1፤ ራእይ 4:11
መዝ. 19:4ሮም 10:18
መዝ. 19:6መዝ 104:19
መዝ. 19:7መዝ 119:72
መዝ. 19:7መዝ 23:3
መዝ. 19:7መዝ 119:111, 129
መዝ. 19:7ምሳሌ 1:5፤ 2ጢሞ 3:15
መዝ. 19:82ዜና 24:9, 10
መዝ. 19:8ምሳሌ 4:4፤ 6:23፤ ማቴ 6:22
መዝ. 19:9ዘዳ 10:12፤ ምሳሌ 1:7፤ ሚል 3:16
መዝ. 19:9መዝ 119:137, 160፤ ራእይ 16:7
መዝ. 19:10መዝ 119:127፤ ምሳሌ 8:10
መዝ. 19:10መዝ 119:103፤ ምሳሌ 16:24
መዝ. 19:11መዝ 119:11
መዝ. 19:11መዝ 119:165
መዝ. 19:121ቆሮ 4:4
መዝ. 19:13ዘፍ 20:6፤ ዘዳ 17:12፤ 1ሳሙ 15:23፤ 2ሳሙ 6:7፤ 2ዜና 26:16-18
መዝ. 19:13መዝ 119:133
መዝ. 19:13ኢሳ 38:3
መዝ. 19:14መዝ 18:2
መዝ. 19:14ኢዮብ 19:25፤ ኢሳ 43:14
መዝ. 19:14መዝ 49:3፤ 51:15፤ 143:5፤ ፊልጵ 4:8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 19:1-14

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት ማህሌት።

19 ሰማያት የአምላክን ክብር ይናገራሉ፤+

ጠፈርም የእጆቹን ሥራ ያውጃል።+

 2 በየዕለቱ ንግግራቸው ይሰማል፤

በእያንዳንዱም ሌሊት እውቀትን ይገልጣሉ።

 3 ንግግር የለም፤ ቃልም የለም፤

ድምፃቸው አይሰማም።

 4 ይሁንና ጩኸታቸው* ወደ መላው ምድር ወጣ፤

መልእክታቸውም እስከ ዓለም* ዳርቻዎች ተሰማ።+

እሱ በሰማያት ለፀሐይ ድንኳን ተክሏል፤

 5 ፀሐይም ከጫጉላ ቤት እንደሚወጣ ሙሽራ ነው፤

በጎዳናው ላይ እንደሚሮጥ ብርቱ ሰው ደስ ይለዋል።

 6 ከአንደኛው የሰማያት ዳርቻ ይወጣል፤

ዞሮም ወደ ሌላኛው ዳርቻ ይሄዳል፤+

ከሙቀቱም የሚሰወር አንዳች ነገር የለም።

 7 የይሖዋ ሕግ ፍጹም ነው፤+ ኃይልን ያድሳል።*+

የይሖዋ ማሳሰቢያ አስተማማኝ ነው፤+ ተሞክሮ የሌለውን ጥበበኛ ያደርጋል።+

 8 የይሖዋ መመሪያዎች ትክክል ናቸው፤ ልብን ደስ ያሰኛሉ፤+

የይሖዋ ትእዛዝ ንጹሕ ነው፤ ዓይንን ያበራል።+

 9 ይሖዋን መፍራት+ ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል።

የይሖዋ ፍርዶች እውነት ናቸው፤ ሙሉ በሙሉ ትክክል ናቸው።+

10 ከወርቅ እንዲያውም ብዛት ካለው ምርጥ ወርቅ*

የበለጠ የሚወደዱ ናቸው፤+

ደግሞም ከማርና ከማር እንጀራ ከሚንጠባጠብ ወለላ ይበልጥ ይጣፍጣሉ።+

11 ለአገልጋይህ ማስጠንቀቂያ ሆነውለታል፤+

እነሱን መጠበቅ ትልቅ ወሮታ አለው።+

12 የራሱን ስህተት ማን ሊያስተውል ይችላል?+

ሳላውቅ የሠራኋቸውን ኃጢአቶች አትቁጠርብኝ።

13 አገልጋይህንም ከእብሪት ድርጊቶች ጠብቀው፤+

እንዲቆጣጠሩኝም አትፍቀድ።+

ያን ጊዜ እንከን የሌለብኝ እሆናለሁ፤+

ዓይን ካወጣ ኃጢአትም* ነፃ እሆናለሁ።

14 ዓለቴና+ አዳኜ+ ይሖዋ ሆይ፣ የአፌ ቃልና በልቤ የማሰላስለው ነገር

አንተን ደስ የሚያሰኝ ይሁን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ