የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የብሔራት አማልክትና ሕያው የሆነው አምላክ (1-16)

      • የሚጠፉበትና የሚማረኩበት ጊዜ ተቃረበ (17, 18)

      • ኤርምያስ እጅግ አዘነ (19-22)

      • ነቢዩ ያቀረበው ጸሎት (23-25)

        • ሰው አካሄዱን አቃንቶ መምራት አይችልም (23)

ኤርምያስ 10:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 18:3, 30፤ 20:23፤ ዘዳ 12:30
  • +ኢሳ 47:13

ኤርምያስ 10:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዋጋ ቢስ።”

  • *

    ወይም “በገጀራው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:20፤ 44:14, 15፤ 45:20፤ ዕን 2:18

ኤርምያስ 10:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 115:4፤ ኢሳ 40:19
  • +ኢሳ 41:7

ኤርምያስ 10:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕን 2:19
  • +ኢሳ 46:7
  • +ኢሳ 41:23፤ 44:9፤ 1ቆሮ 8:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2017፣ ገጽ 2

ኤርምያስ 10:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:11፤ 2ሳሙ 7:22፤ መዝ 86:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 38

ኤርምያስ 10:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:28
  • +መዝ 89:6፤ ዳን 4:35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 436

ኤርምያስ 10:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዋጋ ቢስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:17፤ ዕን 2:18
  • +ኢሳ 44:19

ኤርምያስ 10:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:22

ኤርምያስ 10:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 3:10፤ ዳን 6:26
  • +ዳን 4:3፤ ዕን 1:12፤ ራእይ 15:3
  • +ናሆም 1:5

ኤርምያስ 10:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኤር 10:11 በመጀመሪያ የተጻፈው በአረማይክ ነበር።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 2:18፤ ኤር 51:17, 18፤ ሶፎ 2:11

ኤርምያስ 10:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 3:19፤ ኢሳ 45:18
  • +መዝ 136:3, 5፤ ኢሳ 40:22፤ ኤር 51:15, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 51-53

ኤርምያስ 10:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተን።”

  • *

    “ለዝናብ መውጫ ያዘጋጃል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 37:2፤ 38:34
  • +ኢዮብ 36:27፤ መዝ 135:7
  • +ዘፍ 8:1፤ ዘፀ 14:21፤ ዘኁ 11:31፤ ዮናስ 1:4

ኤርምያስ 10:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀልጦ የተሠራው ሐውልቱ።”

  • *

    ወይም “እስትንፋስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:17፤ 44:11
  • +ኤር 51:17፤ ዕን 2:18, 19

ኤርምያስ 10:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዋጋ ቢስና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:29

ኤርምያስ 10:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:9፤ መዝ 135:4
  • +ኢሳ 47:4

ኤርምያስ 10:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እወነጭፋቸዋለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:63፤ ኤር 16:13

ኤርምያስ 10:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስንጥቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 8:21

ኤርምያስ 10:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:20
  • +ኤር 31:15

ኤርምያስ 10:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:31
  • +ኤር 2:8፤ 8:9
  • +ኤር 23:1፤ ሕዝ 34:5, 6

ኤርምያስ 10:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 9:11
  • +ኤር 1:15፤ 4:6፤ 6:22፤ ዕን 1:6

ኤርምያስ 10:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 17:5፤ 37:23፤ ምሳሌ 16:3፤ 20:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 2 2021፣ ገጽ 6

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2019፣ ገጽ 4-5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2012፣ ገጽ 6

    12/15/2011፣ ገጽ 14

    4/15/2008፣ ገጽ 9-10

    11/1/2005፣ ገጽ 22

    10/15/2000፣ ገጽ 13

    9/1/1999፣ ገጽ 19-20

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 51-53

    እውቀት፣ ገጽ 12

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 187-188

ኤርምያስ 10:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 30:11
  • +መዝ 6:1፤ 38:1

ኤርምያስ 10:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 34:2
  • +ኤር 51:34
  • +ኢሳ 10:22
  • +መዝ 79:6, 7፤ ኤር 8:16፤ ሰቆ 2:22

ተዛማጅ ሐሳብ

ኤር. 10:2ዘሌ 18:3, 30፤ 20:23፤ ዘዳ 12:30
ኤር. 10:2ኢሳ 47:13
ኤር. 10:3ኢሳ 40:20፤ 44:14, 15፤ 45:20፤ ዕን 2:18
ኤር. 10:4መዝ 115:4፤ ኢሳ 40:19
ኤር. 10:4ኢሳ 41:7
ኤር. 10:5ዕን 2:19
ኤር. 10:5ኢሳ 46:7
ኤር. 10:5ኢሳ 41:23፤ 44:9፤ 1ቆሮ 8:4
ኤር. 10:6ዘፀ 15:11፤ 2ሳሙ 7:22፤ መዝ 86:8
ኤር. 10:7መዝ 22:28
ኤር. 10:7መዝ 89:6፤ ዳን 4:35
ኤር. 10:8ኤር 51:17፤ ዕን 2:18
ኤር. 10:8ኢሳ 44:19
ኤር. 10:91ነገ 10:22
ኤር. 10:10ኢያሱ 3:10፤ ዳን 6:26
ኤር. 10:10ዳን 4:3፤ ዕን 1:12፤ ራእይ 15:3
ኤር. 10:10ናሆም 1:5
ኤር. 10:11ኢሳ 2:18፤ ኤር 51:17, 18፤ ሶፎ 2:11
ኤር. 10:12ምሳሌ 3:19፤ ኢሳ 45:18
ኤር. 10:12መዝ 136:3, 5፤ ኢሳ 40:22፤ ኤር 51:15, 16
ኤር. 10:13ኢዮብ 37:2፤ 38:34
ኤር. 10:13ኢዮብ 36:27፤ መዝ 135:7
ኤር. 10:13ዘፍ 8:1፤ ዘፀ 14:21፤ ዘኁ 11:31፤ ዮናስ 1:4
ኤር. 10:14ኢሳ 42:17፤ 44:11
ኤር. 10:14ኤር 51:17፤ ዕን 2:18, 19
ኤር. 10:15ኢሳ 41:29
ኤር. 10:16ዘዳ 32:9፤ መዝ 135:4
ኤር. 10:16ኢሳ 47:4
ኤር. 10:18ዘዳ 28:63፤ ኤር 16:13
ኤር. 10:19ኤር 8:21
ኤር. 10:20ኤር 4:20
ኤር. 10:20ኤር 31:15
ኤር. 10:21ኤር 5:31
ኤር. 10:21ኤር 2:8፤ 8:9
ኤር. 10:21ኤር 23:1፤ ሕዝ 34:5, 6
ኤር. 10:22ኤር 9:11
ኤር. 10:22ኤር 1:15፤ 4:6፤ 6:22፤ ዕን 1:6
ኤር. 10:23መዝ 17:5፤ 37:23፤ ምሳሌ 16:3፤ 20:24
ኤር. 10:24ኤር 30:11
ኤር. 10:24መዝ 6:1፤ 38:1
ኤር. 10:25ኢሳ 34:2
ኤር. 10:25ኤር 51:34
ኤር. 10:25ኢሳ 10:22
ኤር. 10:25መዝ 79:6, 7፤ ኤር 8:16፤ ሰቆ 2:22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኤርምያስ 10:1-25

ኤርምያስ

10 የእስራኤል ቤት ሆይ፣ ይሖዋ በእናንተ ላይ የተናገረውን ቃል ስሙ። 2 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“የብሔራትን መንገድ አትማሩ፤+

በሰማያት ምልክቶችም አትሸበሩ፤

ምክንያቱም ብሔራት በእነዚህ ነገሮች ተሸብረዋል።+

 3 የእነዚህ ሕዝቦች ልማድ ከንቱ* ነውና፤

የእጅ ጥበብ ባለሙያ ዛፍ ከጫካ ይቆርጥና

በመሣሪያው* ጠርቦ ጣዖት ይሠራል።+

 4 በብርና በወርቅ ያስጌጡታል፤+

እንዳይወድቅም በመዶሻና በምስማር ይቸነክሩታል።+

 5 እነሱ በኪያር እርሻ ውስጥ ለወፍ ማስፈራሪያነት እንደሚተከል ማስፈራርቾ መናገር አይችሉም፤+

መራመድ ስለማይችሉ ተሸካሚ ያስፈልጋቸዋል።+

ጉዳት ማድረስም ሆነ

ምንም ዓይነት መልካም ነገር መሥራት ስለማይችሉ አትፍሯቸው።”+

 6 ይሖዋ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማንም የለም።+

አንተ ታላቅ ነህ፤ ስምህም ታላቅና ኃያል ነው።

 7 የብሔራት ንጉሥ ሆይ፣+ አንተን የማይፈራ ማን ነው? አንተ ልትፈራ ይገባሃልና፤

ምክንያቱም ከብሔራት ጠቢባን ሁሉ እንዲሁም ከመንግሥቶቻቸው ሁሉ መካከል

እንደ አንተ ያለ ማንም የለም።+

 8 ሁሉም የማመዛዘን ችሎታ የጎደላቸውና ሞኞች ናቸው።+

ከእንጨት ምስል የሚመጣ መመሪያ ፈጽሞ ከንቱ* ነው።+

 9 በእጅ ጥበብ ባለሙያና በአንጥረኛ የተሠራ

የተጠፈጠፈ ብር ከተርሴስ፣+ ወርቅም ከዑፋዝ ይመጣል።

ልብሳቸው በሰማያዊ ክርና በሐምራዊ ሱፍ የተሠራ ነው።

ሁሉም በባለሙያዎች የተሠሩ ናቸው።

10 ይሖዋ ግን እውነተኛ አምላክ ነው።

እሱ ሕያው አምላክና+ ዘላለማዊ ንጉሥ ነው።+

ከቁጣው የተነሳ ምድር ትናወጣለች፤+

የእሱን ውግዘት ሊቋቋም የሚችል አንድም ብሔር የለም።

11 * እናንተ እንዲህ በሏቸው፦

“ሰማያትንና ምድርን ያልሠሩት አማልክት

ከምድር ገጽ፣ ከእነዚህም ሰማያት በታች ይጠፋሉ።”+

12 ምድርን በኃይሉ የሠራው፣

ፍሬያማ የሆነችውን መሬት በጥበቡ የመሠረተውና+

ሰማያትን በማስተዋሉ የዘረጋው እሱ ነው።+

13 ድምፁን ሲያሰማ

በሰማያት ያሉ ውኃዎች ይናወጣሉ፤+

ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል።+

በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*

ነፋሱንም ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+

14 እያንዳንዱ ሰው ማስተዋልና እውቀት የጎደለው ድርጊት ይፈጽማል።

እያንዳንዱ አንጥረኛ፣ በተቀረጸው ምስል የተነሳ ኀፍረት ይከናነባል፤+

ከብረት የተሠራው ምስሉ* ሐሰት ነውና፤

በውስጣቸውም መንፈስ* የለም።+

15 እነሱ ከንቱና* መሳለቂያ ናቸው።+

የሚመረመሩበት ቀን ሲመጣ ይጠፋሉ።

16 የያዕቆብ ድርሻ ግን እንደነዚህ ነገሮች አይደለም፤

እሱ የሁሉ ነገር ሠሪ ነውና፤

እስራኤልም የርስቱ በትር ነው።+

ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።+

17 አንቺ የተከበብሽ ሴት፣

ጓዝሽን ከመሬት ላይ ሰብስቢ።

18 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦

“እነሆ፣ በዚህ ጊዜ ነዋሪዎቹን ከምድሪቱ ውጭ እወረውራቸዋለሁ፤*+

ጭንቀት እንዲይዛቸውም አደርጋለሁ።”

19 ስብራት* ደርሶብኛልና ወዮልኝ!+

ቁስሌ የማይድን ነው።

እኔም እንዲህ አልኩ፦ “በእርግጥ ይህ የእኔ ሕመም ነው፤ ልሸከመውም ይገባል።

20 ድንኳኔ ፈርሷል፤ የድንኳኔም ገመዶች ሁሉ ተበጥሰዋል።+

ወንዶች ልጆቼ ጥለውኝ ሄደዋል፤ ከዚህ በኋላ አይኖሩም።+

ድንኳኔን የሚተክልልኝ ወይም የድንኳኔን ሸራዎች የሚዘረጋልኝ አንድም ሰው የለም።

21 እረኞቹ የሞኝነት ድርጊት ፈጽመዋልና፤+

ይሖዋንም አልጠየቁም።+

ማስተዋል የጎደለው ድርጊት የፈጸሙት ለዚህ ነው፤

መንጎቻቸውም ሁሉ ተበታትነዋል።”+

22 አዳምጡ! አንድ ወሬ ስሙ! ወደዚህ እየመጣ ነው!

የይሁዳን ከተሞች ባድማና የቀበሮዎች ጎሬ ሊያደርግ+

ከሰሜን ምድር ድም፣ ድም የሚል ኃይለኛ ድምፅ እየቀረበ ነው።+

23 ይሖዋ ሆይ፣ የሰው መንገድ በራሱ እጅ እንዳልሆነ በሚገባ አውቃለሁ።

አካሄዱን እንኳ በራሱ አቃንቶ መምራት አይችልም።+

24 ይሖዋ ሆይ፣ አርመኝ፤

ሆኖም ፈጽመህ እንዳታጠፋኝ+ በፍትሕ እንጂ በቁጣህ አይሁን።+

25 አንተን ችላ በሚሉ ብሔራት+

እንዲሁም ስምህን በማይጠሩ ነገዶች ላይ ቁጣህን አፍስስ።

ያዕቆብን በልተውታልና፤+

አዎ፣ ሙሉ በሙሉ እስኪጠፋ ድረስ በልተውታል፤+

የትውልድ አገሩንም አውድመዋል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ