የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕብራውያን 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕብራውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • “ወደ እረፍቴ አይገቡም” (1-10)

      • ወደ አምላክ እረፍት እንዲገቡ የተሰጠ ማበረታቻ (11-13)

        • ‘የአምላክ ቃል ሕያው ነው’ (12)

      • ኢየሱስ፣ ታላቅ ሊቀ ካህናት (14-16)

ዕብራውያን 4:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እንፍራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 3:12, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 26-27

    7/15/1998፣ ገጽ 17

ዕብራውያን 4:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 4:23፤ ሥራ 15:7፤ ቆላ 1:23

ዕብራውያን 4:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ አባባል የአዳምንና የሔዋንን ዘሮች ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 31:17
  • +መዝ 95:11፤ ዕብ 3:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 17

ዕብራውያን 4:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 348-349

ዕብራውያን 4:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:11

ዕብራውያን 4:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:30፤ ዘዳ 31:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 17-18

ዕብራውያን 4:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 17-18

ዕብራውያን 4:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:13፤ ዘዳ 1:38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 26

    7/15/1998፣ ገጽ 18

ዕብራውያን 4:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 2:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 26

    10/1/2001፣ ገጽ 30

    7/15/1998፣ ገጽ 18

    2/1/1998፣ ገጽ 19

    ማመራመር፣ ገጽ 348-349

ዕብራውያን 4:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 27

    10/15/2008፣ ገጽ 32

    10/1/2001፣ ገጽ 30-31

    7/15/1998፣ ገጽ 18

    2/1/1998፣ ገጽ 19

    ማመራመር፣ ገጽ 348-349

ዕብራውያን 4:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    8/2019፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 25

    10/1/2001፣ ገጽ 30-31

    7/15/1998፣ ገጽ 18

ዕብራውያን 4:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 23:29፤ 1ተሰ 2:13
  • +ኤፌ 6:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 54

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 41-42, 186

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 12

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2017፣ ገጽ 23-27

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2016፣ ገጽ 13

    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?፣ ገጽ 26

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ገጽ 25-26

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2013፣ ገጽ 22-23

    12/15/2012፣ ገጽ 3

    7/15/2011፣ ገጽ 29, 32

    2/15/2010፣ ገጽ 10-11

    6/1/2009፣ ገጽ 6

    5/15/2009፣ ገጽ 10

    11/15/2008፣ ገጽ 4

    7/15/2005፣ ገጽ 22

    11/15/2003፣ ገጽ 11

    5/1/2000፣ ገጽ 14-15

    7/15/1998፣ ገጽ 18-19

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 24

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    5/2001፣ ገጽ 1

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 175-183

ዕብራውያን 4:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 7:9፤ 90:8፤ ምሳሌ 15:11
  • +ሥራ 17:31፤ ሮም 2:16፤ 14:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 36

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2001፣ ገጽ 21-22

ዕብራውያን 4:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 1:11
  • +ዕብ 10:23

ዕብራውያን 4:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:4፤ ዕብ 2:17
  • +ዕብ 7:26፤ 1ጴጥ 2:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 31

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2000፣ ገጽ 11-12

    6/1/1995፣ ገጽ 30-31

ዕብራውያን 4:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የመናገር ነፃነት ተሰምቶን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 3:11, 12፤ ዕብ 10:19-22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2016፣ ገጽ 23-24

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2000፣ ገጽ 7-8

    1/15/1999፣ ገጽ 16-17

    6/1/1995፣ ገጽ 30-31

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕብ. 4:1ዕብ 3:12, 13
ዕብ. 4:2ማቴ 4:23፤ ሥራ 15:7፤ ቆላ 1:23
ዕብ. 4:3ዘፀ 31:17
ዕብ. 4:3መዝ 95:11፤ ዕብ 3:11
ዕብ. 4:4ዘፍ 2:2, 3
ዕብ. 4:5መዝ 95:11
ዕብ. 4:6ዘኁ 14:30፤ ዘዳ 31:27
ዕብ. 4:7መዝ 95:7, 8
ዕብ. 4:8ዘፀ 24:13፤ ዘዳ 1:38
ዕብ. 4:9ማር 2:28
ዕብ. 4:10ዘፍ 2:2, 3
ዕብ. 4:11መዝ 95:11
ዕብ. 4:12ኤር 23:29፤ 1ተሰ 2:13
ዕብ. 4:12ኤፌ 6:17
ዕብ. 4:13መዝ 7:9፤ 90:8፤ ምሳሌ 15:11
ዕብ. 4:13ሥራ 17:31፤ ሮም 2:16፤ 14:12
ዕብ. 4:14ማር 1:11
ዕብ. 4:14ዕብ 10:23
ዕብ. 4:15ኢሳ 53:4፤ ዕብ 2:17
ዕብ. 4:15ዕብ 7:26፤ 1ጴጥ 2:22
ዕብ. 4:16ኤፌ 3:11, 12፤ ዕብ 10:19-22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕብራውያን 4:1-16

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

4 ስለዚህ ወደ እረፍቱ የመግባት ተስፋ አሁንም ስላለ ከእናንተ መካከል ማንም ለዚያ የማይበቃ ሆኖ እንዳይገኝ እንጠንቀቅ።*+ 2 ለአባቶቻችን ተሰብኮ እንደነበረው ሁሉ ምሥራቹ ለእኛም ተሰብኳልና፤+ እነሱ ግን ሰምተው የታዘዙት ሰዎች የነበራቸው ዓይነት እምነት ስላልነበራቸው የሰሙት ቃል አልጠቀማቸውም። 3 እኛ ግን እምነት በማሳየታችን ወደዚህ እረፍት እንገባለን። ምንም እንኳ የእሱ ሥራ ዓለም ከተመሠረተበት* ጊዜ ጀምሮ የተጠናቀቀ ቢሆንም+ “‘ወደ እረፍቴ አይገቡም’ ብዬ በቁጣዬ ማልኩ” ብሏል።+ 4 በአንድ ቦታ ላይ ሰባተኛውን ቀን አስመልክቶ “አምላክም በሰባተኛው ቀን ከሥራው ሁሉ አረፈ” ብሏልና፤+ 5 እንደገና እዚህ ላይ “ወደ እረፍቴ አይገቡም” ብሏል።+

6 ስለዚህ ገና ወደ እረፍቱ የሚገቡ ስላሉና መጀመሪያ ምሥራቹ የተሰበከላቸው ባለመታዘዛቸው ምክንያት ሳይገቡ ስለቀሩ+ 7 ከረጅም ጊዜ በኋላ በዳዊት መዝሙር ላይ “ዛሬ” በማለት እንደገና አንድን ቀን መደበ፤ ይህም ቀደም ሲል “ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ ልባችሁን አታደንድኑ” እንደተባለው ነው።+ 8 ኢያሱ+ ወደ እረፍት ቦታ እየመራ አስገብቷቸው ቢሆን ኖሮ አምላክ ከዚያ በኋላ ስለ ሌላ ቀን ባልተናገረ ነበር። 9 ስለዚህ የአምላክ ሕዝብ የሰንበት እረፍት ገና ይቀረዋል።+ 10 ወደ አምላክ እረፍት የገባ ሰው አምላክ ከሥራው እንዳረፈ ሁሉ እሱም ከሥራው አርፏልና።+

11 ስለዚህ ማንም የእነዚያን ያለመታዘዝ ምሳሌ ተከትሎ እንዳይወድቅ ወደዚያ እረፍት ለመግባት የተቻለንን ሁሉ እናድርግ።+ 12 የአምላክ ቃል ሕያውና ኃይለኛ ነው፤+ በሁለት በኩል ስለት ካለው ከየትኛውም ሰይፍ የበለጠ ስለታም ነው፤+ ነፍስንና* መንፈስን* እንዲሁም መገጣጠሚያንና መቅኒን እስኪለያይ ድረስ ሰንጥቆ ይገባል፤ የልብንም ሐሳብና ዓላማ መረዳት ይችላል። 13 ደግሞም ከአምላክ እይታ የተሰወረ አንድም ፍጥረት የለም፤+ ይልቁንም ተጠያቂዎች በሆንበት+ በእሱ ዓይኖች ፊት ሁሉም ነገር የተራቆተና ገሃድ የወጣ ነው።

14 እንግዲህ ወደ ሰማያት የገባ ታላቅ ሊቀ ካህናት ይኸውም የአምላክ ልጅ+ ኢየሱስ እንዳለን ስለምናውቅ በእሱ ላይ እምነት እንዳለን ምንጊዜም በይፋ እንናገር።+ 15 ያለን ሊቀ ካህናት በድካማችን ሊራራልን የማይችል አይደለምና፤+ ከዚህ ይልቅ እንደ እኛው በሁሉም ረገድ የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁንና እሱ ኃጢአት የለበትም።+ 16 እንግዲህ እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ ምሕረትና ጸጋ እናገኝ ዘንድ ያለምንም ፍርሃት* ወደ ጸጋው ዙፋን እንቅረብ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ