የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ጢሞቴዎስ 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ባሮች ጌቶቻቸውን ያክብሩ (1, 2)

      • የሐሰት አስተማሪዎችና የገንዘብ ፍቅር (3-10)

      • ለአምላክ ሰው የተሰጠ መመሪያ (11-16)

      • በመልካም ሥራዎች ባለጸጋ ሁኑ (17-19)

      • “በአደራ የተሰጠህን ነገር ጠብቅ” (20, 21)

1 ጢሞቴዎስ 6:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:7፤ ኤፌ 6:5፤ ቆላ 3:22፤ 1ጴጥ 2:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/1991፣ ገጽ 20

1 ጢሞቴዎስ 6:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2008፣ ገጽ 31

    2/1/1991፣ ገጽ 20

1 ጢሞቴዎስ 6:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጤናማ፤ ጠቃሚ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 1:13
  • +ቲቶ 1:1, 2

1 ጢሞቴዎስ 6:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክፉ ጉጉት።”

  • *

    ወይም “ስድብና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 8:2
  • +2ጢሞ 2:14፤ ቲቶ 1:10፤ 3:9

1 ጢሞቴዎስ 6:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 5:2
  • +2ቆሮ 11:3፤ 2ጢሞ 3:8፤ ይሁዳ 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2002፣ ገጽ 12

1 ጢሞቴዎስ 6:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 4:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 37

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2014፣ ገጽ 15

    11/15/2011፣ ገጽ 19-20

    6/1/2003፣ ገጽ 9

    8/15/1995፣ ገጽ 21-22

1 ጢሞቴዎስ 6:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 1:21፤ መዝ 49:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 37

1 ጢሞቴዎስ 6:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መጠለያ” ማለትም ሊሆን ይችላል። ቃል በቃል “መሸፈኛ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 30:8, 9፤ ዕብ 13:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2022፣ ገጽ 5

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 37

    ንቁ!፣

    7/2015፣ ገጽ 13

    9/2011፣ ገጽ 8-9

    1/8/1994፣ ገጽ 24, 28

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2003፣ ገጽ 5-6

    6/1/2003፣ ገጽ 9

    6/15/2001፣ ገጽ 6-7

    1/15/1998፣ ገጽ 17

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 103-104

    የቤተሰብ ደስታ፣ ገጽ 40

1 ጢሞቴዎስ 6:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 13:22
  • +ምሳሌ 28:20, 22፤ ያዕ 5:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2019፣ ገጽ 17-18

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2011፣ ገጽ 22-23

    5/15/1998፣ ገጽ 5-6

    1/15/1998፣ ገጽ 17

    7/15/1997፣ ገጽ 13

    ንቁ!፣

    6/2007፣ ገጽ 3, 4-7

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 103-104

1 ጢሞቴዎስ 6:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 166

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 37

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2019፣ ገጽ 17-18

    ንቁ!፣

    3/2014፣ ገጽ 8

    3/2009፣ ገጽ 5

    11/2008፣ ገጽ 6

    6/2007፣ ገጽ 3, 4-7, 21

    2/8/2003፣ ገጽ 17

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2010፣ ገጽ 4

    3/1/2002፣ ገጽ 17

    6/15/2001፣ ገጽ 5-6

    5/15/1998፣ ገጽ 5-6

    4/15/1994፣ ገጽ 13-14

    6/1/1993፣ ገጽ 21-22

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 103-104

1 ጢሞቴዎስ 6:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 15:1፤ ማቴ 5:5፤ ገላ 5:22, 23፤ ቆላ 3:12፤ 1ጴጥ 3:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2008፣ ገጽ 10, 12-15

    4/1/2003፣ ገጽ 20

    6/15/2001፣ ገጽ 7-8

1 ጢሞቴዎስ 6:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2004፣ ገጽ 26-27

1 ጢሞቴዎስ 6:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 27:11፤ ዮሐ 18:33, 36፤ 19:10, 11

1 ጢሞቴዎስ 6:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 2:8፤ 2ጢሞ 4:1, 8

1 ጢሞቴዎስ 6:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 17:14፤ 19:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2008፣ ገጽ 31

    9/1/2005፣ ገጽ 27

1 ጢሞቴዎስ 6:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 7:15, 16
  • +ሥራ 9:3፤ ራእይ 1:13, 16
  • +ዮሐ 14:19፤ 1ጴጥ 3:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2008፣ ገጽ 31

    9/1/2005፣ ገጽ 27

1 ጢሞቴዎስ 6:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአሁኑ ዘመን።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 13:22፤ ማር 10:23
  • +መክ 5:19፤ ማቴ 6:33፤ ያዕ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2013፣ ገጽ 14

    8/1/2007፣ ገጽ 25

    2/1/2004፣ ገጽ 30

    6/15/2001፣ ገጽ 8

    ንቁ!፣

    2/8/2003፣ ገጽ 17

1 ጢሞቴዎስ 6:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:13፤ 2ቆሮ 8:14፤ ያዕ 1:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2021፣ ገጽ 30

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 37

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2013፣ ገጽ 14

    6/15/2001፣ ገጽ 8

    ንቁ!፣

    2/8/2003፣ ገጽ 17

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    6/2000፣ ገጽ 1

1 ጢሞቴዎስ 6:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 16:9
  • +ማቴ 6:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?፣ ገጽ 203-204

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ገጽ 192-193

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2007፣ ገጽ 17-18

    6/15/2001፣ ገጽ 8

    8/15/1999፣ ገጽ 4-7

    1/15/1995፣ ገጽ 4-7

    ንቁ!፣

    2/8/2003፣ ገጽ 17

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    9/2003፣ ገጽ 4

1 ጢሞቴዎስ 6:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 2:13፤ 3:19፤ ቆላ 2:8
  • +2ጢሞ 1:13, 14፤ 3:14፤ 4:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2020፣ ገጽ 26-30

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2000፣ ገጽ 30

    5/1/2000፣ ገጽ 11

    12/15/1994፣ ገጽ 16

    4/1/1994፣ ገጽ 13

    ንቁ!፣

    1/8/1995፣ ገጽ 26

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ጢሞ. 6:1ሮም 13:7፤ ኤፌ 6:5፤ ቆላ 3:22፤ 1ጴጥ 2:13, 14
1 ጢሞ. 6:32ጢሞ 1:13
1 ጢሞ. 6:3ቲቶ 1:1, 2
1 ጢሞ. 6:41ቆሮ 8:2
1 ጢሞ. 6:42ጢሞ 2:14፤ ቲቶ 1:10፤ 3:9
1 ጢሞ. 6:51ጴጥ 5:2
1 ጢሞ. 6:52ቆሮ 11:3፤ 2ጢሞ 3:8፤ ይሁዳ 10
1 ጢሞ. 6:61ጢሞ 4:8
1 ጢሞ. 6:7ኢዮብ 1:21፤ መዝ 49:16, 17
1 ጢሞ. 6:8ምሳሌ 30:8, 9፤ ዕብ 13:5
1 ጢሞ. 6:9ማቴ 13:22
1 ጢሞ. 6:9ምሳሌ 28:20, 22፤ ያዕ 5:1
1 ጢሞ. 6:10ማቴ 6:24
1 ጢሞ. 6:11ምሳሌ 15:1፤ ማቴ 5:5፤ ገላ 5:22, 23፤ ቆላ 3:12፤ 1ጴጥ 3:15
1 ጢሞ. 6:13ማቴ 27:11፤ ዮሐ 18:33, 36፤ 19:10, 11
1 ጢሞ. 6:142ተሰ 2:8፤ 2ጢሞ 4:1, 8
1 ጢሞ. 6:15ራእይ 17:14፤ 19:16
1 ጢሞ. 6:16ዕብ 7:15, 16
1 ጢሞ. 6:16ሥራ 9:3፤ ራእይ 1:13, 16
1 ጢሞ. 6:16ዮሐ 14:19፤ 1ጴጥ 3:18
1 ጢሞ. 6:17ማቴ 13:22፤ ማር 10:23
1 ጢሞ. 6:17መክ 5:19፤ ማቴ 6:33፤ ያዕ 1:17
1 ጢሞ. 6:18ሮም 12:13፤ 2ቆሮ 8:14፤ ያዕ 1:27
1 ጢሞ. 6:19ሉቃስ 16:9
1 ጢሞ. 6:19ማቴ 6:20
1 ጢሞ. 6:201ቆሮ 2:13፤ 3:19፤ ቆላ 2:8
1 ጢሞ. 6:202ጢሞ 1:13, 14፤ 3:14፤ 4:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ጢሞቴዎስ 6:1-21

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

6 የአምላክ ስምና ትምህርት ፈጽሞ እንዳይሰደብ በባርነት ቀንበር ሥር ያሉ ሁሉ ጌቶቻቸው ሙሉ ክብር እንደሚገባቸው ይገንዘቡ።+ 2 በተጨማሪም አማኝ የሆኑ ጌቶች ያሏቸው ባሪያዎች፣ ጌቶቻቸው ወንድሞች ስለሆኑ ብቻ አክብሮት አይንፈጓቸው። ከዚህ ይልቅ እነሱ ከሚሰጡት ጥሩ አገልግሎት እየተጠቀሙ ያሉት፣ የእምነት ባልንጀሮቻቸውና የተወደዱ ወንድሞቻቸው ስለሆኑ ይበልጥ በትጋት ያገልግሏቸው።

እነዚህን ነገሮች ማስተማርህንና እነዚህን ማሳሰቢያዎች መስጠትህን ቀጥል። 3 አንድ ሰው የተለየ ትምህርት ቢያስተምርና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካስተማረው ትክክለኛ* ትምህርትም+ ሆነ ለአምላክ ማደርን ከሚያበረታታው ትምህርት+ ጋር የማይስማማ ቢሆን 4 ይህ ሰው በትዕቢት የተወጠረና ምንም የማያስተውል ነው።+ ስለ ቃላት የመጨቃጨቅና የመከራከር አባዜ* የተጠናወተው ነው።+ እንዲህ ያሉ ነገሮች ቅናት፣ ጠብ፣ ስም ማጥፋትና* መጥፎ ጥርጣሬ ያስከትላሉ፤ 5 በተጨማሪም ለአምላክ ማደር ጥቅም ማግኛ እንደሆነ አድርገው በሚያስቡ፣+ አእምሯቸው በተበላሸና+ እውነትን መረዳት ባቆሙ ሰዎች መካከል ተራ በሆኑ ጉዳዮች የማያባራ ጭቅጭቅ ያስነሳሉ። 6 እንደ እውነቱ ከሆነ ለአምላክ ያደርን+ መሆናችንና ባለን ነገር ረክተን መኖራችን ትልቅ ጥቅም ያስገኛል። 7 ወደ ዓለም ያመጣነው ምንም ነገር የለምና፤ ምንም ነገር ይዘን መሄድም አንችልም።+ 8 ስለዚህ ምግብና ልብስ* ካለን በእነዚህ ነገሮች ረክተን መኖር ይገባናል።+

9 ሀብታም ለመሆን ቆርጠው የተነሱ ግን ፈተናና ወጥመድ+ ውስጥ ይወድቃሉ፤ እንዲሁም ሰዎችን ጥፋትና ብልሽት ውስጥ በሚዘፍቁ ከንቱና ጎጂ በሆኑ ብዙ ምኞቶች ይያዛሉ።+ 10 የገንዘብ ፍቅር የብዙ ዓይነት ጎጂ ነገሮች ሥር ነውና፤ አንዳንዶች በዚህ ፍቅር ተሸንፈው ከእምነት ጎዳና ስተው ወጥተዋል፤ እንዲሁም ሁለንተናቸውን በብዙ ሥቃይ ወግተዋል።+

11 የአምላክ ሰው ሆይ፣ አንተ ግን ከእነዚህ ነገሮች ሽሽ። ከዚህ ይልቅ ጽድቅን፣ ለአምላክ ማደርን፣ እምነትን፣ ፍቅርን፣ ጽናትንና ገርነትን+ ተከታተል። 12 መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፤ የተጠራህለትንና በብዙ ምሥክሮች ፊት በጥሩ ሁኔታ በይፋ የተናገርክለትን የዘላለም ሕይወት አጥብቀህ ያዝ።

13 ሁሉንም ነገሮች ሕያው አድርጎ በሚያኖረው አምላክና ለጳንጥዮስ ጲላጦስ+ በይፋ ግሩም ምሥክርነት በሰጠው በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት ይህን አዝሃለሁ፦ 14 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪገለጥ+ ድረስ ትእዛዙን ያለእንከንና ያለነቀፋ ጠብቅ፤ 15 ደስተኛውና ብቸኛው ኃያል ገዢ በተወሰነለት ጊዜ ራሱን ይገልጣል። እሱ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ነው፤+ 16 ያለመሞትን ባሕርይ+ የተላበሰው እሱ ብቻ ነው፤ ሊቀረብ በማይችል ብርሃን ውስጥ ይኖራል፤+ እሱን ያየ ወይም ሊያየው የሚችል አንድም ሰው የለም።+ ክብርና ዘላለማዊ ኃይል ለእሱ ይሁን። አሜን።

17 አሁን ባለው ሥርዓት* ሀብታም የሆኑትን ሰዎች እንዳይታበዩ እንዲሁም ተስፋቸውን አስተማማኝነት በሌለው ሀብት+ ላይ ሳይሆን የሚያስደስቱንን ነገሮች ሁሉ አትረፍርፎ በሚሰጠን አምላክ ላይ እንዲጥሉ እዘዛቸው።+ 18 በተጨማሪም መልካም ነገር እንዲያደርጉ፣ በመልካም ሥራዎች ባለጸጋ እንዲሆኑ እንዲሁም ለጋሶችና ለሌሎች ለማካፈል ዝግጁ እንዲሆኑ ምከራቸው፤+ 19 እውነተኛ የሆነውን ሕይወት አጥብቀው መያዝ ይችሉ ዘንድ+ ለራሳቸው ውድ ሀብት ማከማቸታቸውን ይኸውም ለወደፊቱ ጊዜ የሚሆን መልካም መሠረት መጣላቸውን ይቀጥሉ።+

20 ጢሞቴዎስ ሆይ፣ ቅዱስ የሆነውን ነገር ከሚጻረሩ ከንቱ ንግግሮችና በውሸት “እውቀት” ተብለው ከሚጠሩ እርስ በርሳቸው ከሚቃረኑ ሐሳቦች በመራቅ+ በአደራ የተሰጠህን ነገር ጠብቅ።+ 21 አንዳንዶች እንዲህ ዓይነቱ እውቀት እንዲታይላቸው ለማድረግ ሲጣጣሩ ከእምነት ጎዳና ወጥተዋል።

የአምላክ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ