የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 48
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • እስራኤል ተወቀሰች፤ ደግሞም ጠራች (1-11)

      • ይሖዋ በባቢሎን ላይ እርምጃ ይወስዳል (12-16ሀ)

      • የአምላክ ትምህርት ጠቃሚ ነው (16ለ-19)

      • “ከባቢሎን ውጡ!” (20-22)

ኢሳይያስ 48:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከይሁዳ ዘር የተገኛችሁ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 32:28
  • +ዘዳ 6:13
  • +ዘሌ 19:12፤ ሶፎ 1:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 121

ኢሳይያስ 48:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 52:1
  • +ኤር 21:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 121

ኢሳይያስ 48:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የመጀመሪያዎቹን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:9
  • +ኢያሱ 21:45፤ ኢሳ 55:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 121-123, 125

ኢሳይያስ 48:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:9፤ 2ነገ 17:13, 14፤ 2ዜና 36:15, 16፤ መዝ 78:8፤ ሕዝ 3:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 123-124

ኢሳይያስ 48:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀልጦ የተሠራው ሐውልቴ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 123-124

ኢሳይያስ 48:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አታሳውቁም?”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 43:10
  • +ኢሳ 42:9፤ 65:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 123-125

ኢሳይያስ 48:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 123-125

ኢሳይያስ 48:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 29:10
  • +ኤር 5:11፤ 9:2
  • +ዘዳ 9:7፤ መዝ 95:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 125-126

ኢሳይያስ 48:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 12:22፤ መዝ 25:11፤ 79:9፤ ኤር 14:7
  • +ነህ 9:30, 31፤ መዝ 78:38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 126, 133

ኢሳይያስ 48:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መርምሬሃለሁ።” “መርጬሃለሁ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 17:3
  • +ኢሳ 1:25፤ ኤር 9:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 126-129

ኢሳይያስ 48:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክብሬን ለማንም አላጋራም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 48:9
  • +ሕዝ 20:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 126-128

ኢሳይያስ 48:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 43:13፤ 46:4
  • +ኢሳ 44:6፤ ራእይ 1:8፤ 22:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 129-130

ኢሳይያስ 48:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 38:4
  • +ኢሳ 40:22፤ 42:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 129-130

ኢሳይያስ 48:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:1
  • +ኢሳ 44:28
  • +ኢሳ 13:19፤ ኤር 50:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 130

ኢሳይያስ 48:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:2
  • +ኢሳ 45:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 130

ኢሳይያስ 48:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከመንፈሱ ጋር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 130-131

ኢሳይያስ 48:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለገዛ ጥቅምህ ስል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 43:14፤ 44:6፤ 54:5
  • +1ነገ 8:36፤ መዝ 25:8፤ ኢሳ 54:13፤ ሚክ 4:2
  • +መዝ 32:8፤ ኢሳ 30:20, 21፤ 49:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 8

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 131, 132-134

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1998፣ ገጽ 17

    2/1/1994፣ ገጽ 13-18

ኢሳይያስ 48:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 5:29፤ መዝ 81:13, 14
  • +መዝ 119:165፤ ኢሳ 32:18፤ 66:12
  • +አሞጽ 5:23, 24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2022፣ ገጽ 30

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 8

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 228-229

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    2/2017፣ ገጽ 2

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 198-199

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 25

    1/15/2007፣ ገጽ 10

    2/1/1994፣ ገጽ 13-14

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 120, 131-134

    እውቀት፣ ገጽ 118

ኢሳይያስ 48:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 22:15, 17፤ ኤር 33:22፤ ሆሴዕ 1:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 132

ኢሳይያስ 48:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:8፤ ራእይ 18:4
  • +ኢሳ 49:13
  • +ኤር 50:2
  • +ኤር 31:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 134

ኢሳይያስ 48:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:24, 25፤ ዘዳ 8:14, 15፤ ኢሳ 43:19
  • +ዘፀ 17:5, 6፤ ዘኁ 20:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 134

ኢሳይያስ 48:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 57:20, 21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 135

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 48:1ዘፍ 32:28
ኢሳ. 48:1ዘዳ 6:13
ኢሳ. 48:1ዘሌ 19:12፤ ሶፎ 1:4, 5
ኢሳ. 48:2ኢሳ 52:1
ኢሳ. 48:2ኤር 21:1, 2
ኢሳ. 48:3ኢሳ 42:9
ኢሳ. 48:3ኢያሱ 21:45፤ ኢሳ 55:10, 11
ኢሳ. 48:4ዘፀ 32:9፤ 2ነገ 17:13, 14፤ 2ዜና 36:15, 16፤ መዝ 78:8፤ ሕዝ 3:7
ኢሳ. 48:6ኢሳ 43:10
ኢሳ. 48:6ኢሳ 42:9፤ 65:17
ኢሳ. 48:8ኢሳ 29:10
ኢሳ. 48:8ኤር 5:11፤ 9:2
ኢሳ. 48:8ዘዳ 9:7፤ መዝ 95:10
ኢሳ. 48:91ሳሙ 12:22፤ መዝ 25:11፤ 79:9፤ ኤር 14:7
ኢሳ. 48:9ነህ 9:30, 31፤ መዝ 78:38
ኢሳ. 48:10ምሳሌ 17:3
ኢሳ. 48:10ኢሳ 1:25፤ ኤር 9:7
ኢሳ. 48:11ኢሳ 48:9
ኢሳ. 48:11ሕዝ 20:9
ኢሳ. 48:12ኢሳ 43:13፤ 46:4
ኢሳ. 48:12ኢሳ 44:6፤ ራእይ 1:8፤ 22:13
ኢሳ. 48:13ኢዮብ 38:4
ኢሳ. 48:13ኢሳ 40:22፤ 42:5
ኢሳ. 48:14ኢሳ 45:1
ኢሳ. 48:14ኢሳ 44:28
ኢሳ. 48:14ኢሳ 13:19፤ ኤር 50:13
ኢሳ. 48:15ኢሳ 41:2
ኢሳ. 48:15ኢሳ 45:5
ኢሳ. 48:16ኢሳ 45:19
ኢሳ. 48:17ኢሳ 43:14፤ 44:6፤ 54:5
ኢሳ. 48:171ነገ 8:36፤ መዝ 25:8፤ ኢሳ 54:13፤ ሚክ 4:2
ኢሳ. 48:17መዝ 32:8፤ ኢሳ 30:20, 21፤ 49:10
ኢሳ. 48:18ዘዳ 5:29፤ መዝ 81:13, 14
ኢሳ. 48:18መዝ 119:165፤ ኢሳ 32:18፤ 66:12
ኢሳ. 48:18አሞጽ 5:23, 24
ኢሳ. 48:19ዘፍ 22:15, 17፤ ኤር 33:22፤ ሆሴዕ 1:10
ኢሳ. 48:20ኤር 50:8፤ ራእይ 18:4
ኢሳ. 48:20ኢሳ 49:13
ኢሳ. 48:20ኤር 50:2
ኢሳ. 48:20ኤር 31:10, 11
ኢሳ. 48:21ዘፀ 15:24, 25፤ ዘዳ 8:14, 15፤ ኢሳ 43:19
ኢሳ. 48:21ዘፀ 17:5, 6፤ ዘኁ 20:11
ኢሳ. 48:22ኢሳ 57:20, 21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 48:1-22

ኢሳይያስ

48 እናንተ ራሳችሁን በእስራኤል ስም የምትጠሩ፣+

ከይሁዳ ምንጭ የፈለቃችሁ፣*

በእውነትና በጽድቅ ባይሆንም

በይሖዋ ስም የምትምሉና+

የእስራኤልን አምላክ የምትጠሩ

የያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ይህን ስሙ።+

 2 እነሱ የቅድስቲቱ ከተማ ነዋሪ እንደሆኑ ይናገራሉና፤+

ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነውን

የእስራኤልን አምላክ ድጋፍ ለማግኘት ይጥራሉ።+

 3 “ከብዙ ዘመን በፊት የቀድሞዎቹን* ነገሮች ነግሬአችኋለሁ።

ከአፌም ወጥተዋል፤

እንዲታወቁም አድርጌአለሁ።+

በድንገት እርምጃ ወሰድኩ፤ እነሱም ተፈጸሙ።+

 4 ምን ያህል ልበ ደንዳና እንደሆንክ፣

ይኸውም የአንገትህ ጅማት ብረት፣ ግንባርህም መዳብ መሆኑን ስለማውቅ፣+

 5 ከረጅም ጊዜ በፊት ነግሬሃለሁ።

‘ይህን ያደረገው የራሴ ጣዖት ነው፤

ይህን ያዘዘው የተቀረጸው ምስሌና ከብረት የተሠራው ምስሌ* ነው’ እንዳትል

ገና ከመፈጸሙ በፊት አሳውቄሃለሁ።

 6 አንተም ሰምተሃል፤ ደግሞም ይህን ሁሉ አይተሃል።

ይህን አታሳውቅም?*+

ከአሁን ጀምሮ አዳዲስ ነገሮችን፣

የማታውቃቸውን ጥብቅ ሚስጥሮች እነግርሃለሁ።+

 7 እነዚህ ነገሮች የተፈጠሩት ጥንት ሳይሆን ገና አሁን ነው፤

‘እነዚህንማ ከዚህ በፊት አውቃቸዋለሁ!’ እንዳትል፣

ከዛሬ በፊት ሰምተሃቸው አታውቅም።

 8 አዎ፣ አንተ አልሰማህም፤+ አላወቅክምም፤

ከዚህ በፊት ጆሮህ ክፍት አልነበረም።

በጣም አታላይ እንደሆንክና+

ከተወለድክበት ጊዜ ጀምሮ ዓመፀኛ ተብለህ እንደተጠራህ አውቃለሁና።+

 9 ይሁንና ስለ ስሜ ስል ቁጣዬን እቆጣጠራለሁ፤+

ስለ ውዳሴዬም ስል ራሴን እገታለሁ፤

ደግሞም አላጠፋህም።+

10 እነሆ፣ እንደ ብር ባይሆንም አንጥሬሃለሁ።+

እንደ ማቅለጫ ምድጃ ባለ መከራ ፈትኜሃለሁ።*+

11 ለራሴ ስል፣ አዎ ለራሴ ስል እርምጃ እወስዳለሁ፤+

ስሜ እንዲረክስ እንዴት እፈቅዳለሁ?+

ክብሬን ለማንም አልሰጥም።*

12 ያዕቆብ ሆይ፣ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፣ ስማኝ።

እኔ ምንጊዜም ያው ነኝ።+ የመጀመሪያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻውም እኔ ነኝ።+

13 የገዛ እጄ የምድርን መሠረት ጣለ፤+

ቀኝ እጄም ሰማያትን ዘረጋ።+

እነሱን ስጠራቸው በአንድነት ይቆማሉ።

14 ሁላችሁም አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ስሙ።

ከመካከላቸው እነዚህን ነገሮች ያሳወቀ ማን ነው?

ይሖዋ ወዶታል።+

እሱ ደስ የሚያሰኘውን በባቢሎን ላይ ይፈጽማል፤+

ክንዱም በከለዳውያን ላይ ያርፋል።+

15 እኔ ራሴ ተናግሬአለሁ፤ እሱንም ጠርቼዋለሁ።+

አምጥቼዋለሁ፤ መንገዱም የተቃና ይሆናል።+

16 ወደ እኔ ቅረቡ፤ ደግሞም ይህን ስሙ።

ከመጀመሪያው አንስቶ በሚስጥር አልተናገርኩም።+

ከተፈጸመበት ጊዜ አንስቶ እኔ በዚያ ነበርኩ።”

አሁንም ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ መንፈሱም * ልኮኛል።

17 የሚቤዥህ፣ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦+

“የሚጠቅምህን ነገር* የማስተምርህ፣+

ልትሄድበትም በሚገባህ መንገድ የምመራህ

እኔ ይሖዋ አምላክህ ነኝ።+

18 ትእዛዛቴን ብትሰማ ምንኛ መልካም ነው!+

እንዲህ ብታደርግ ሰላምህ እንደ ወንዝ፣+

ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ ይሆናል።+

19 ዘርህ እንደ አሸዋ፣

የአብራክህም ክፋዮች እንደ አሸዋ ቅንጣቶች ብዙ ይሆናሉ።+

ስማቸው ከፊቴ አይጠፋም ወይም አይደመሰስም።”

20 ከባቢሎን ውጡ!+

ከከለዳውያን ሽሹ!

ይህን በእልልታ አስታውቁ! አውጁትም!+

እስከ ምድር ዳርቻ እንዲሰማ አድርጉ።+

እንዲህም በሉ፦ “ይሖዋ አገልጋዩን ያዕቆብን ተቤዥቶታል።+

21 ባድማ በሆኑ ቦታዎች በመራቸው ጊዜ አልተጠሙም።+

ከዓለት ውስጥ ውኃ አፈለቀላቸው፤

ዓለቱን ሰንጥቆ ውኃ አንዶለዶለላቸው።”+

22 “ክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል ይሖዋ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ