የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የሐዋርያት ሥራ 18
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሥራ የመጽሐፉ ይዘት

      • ጳውሎስ በቆሮንቶስ ያከናወነው አገልግሎት (1-17)

      • ወደ ሶርያ አንጾኪያ ተመለሰ (18-22)

      • ጳውሎስ ወደ ገላትያና ወደ ፍርግያ አቀና (23)

      • ጥሩ የመናገር ተሰጥኦ ያለው አጵሎስ እርዳታ አገኘ (24-28)

የሐዋርያት ሥራ 18:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 148

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 20, 22

የሐዋርያት ሥራ 18:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 18:24, 26፤ 1ቆሮ 16:19፤ 2ጢሞ 4:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 137

    ንቁ!፣

    4/2011፣ ገጽ 12

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2003፣ ገጽ 19-20

    12/15/1996፣ ገጽ 22

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 18

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 61-62

የሐዋርያት ሥራ 18:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 20:34፤ 1ቆሮ 4:11, 12፤ 9:15፤ 1ተሰ 2:9፤ 2ተሰ 3:8, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 148-150

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2012፣ ገጽ 15

    3/1/2009፣ ገጽ 27

    11/15/2003፣ ገጽ 19-20

    12/15/1996፣ ገጽ 22-23

የሐዋርያት ሥራ 18:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እያስረዳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 17:2
  • +ማቴ 4:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 88

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1999፣ ገጽ 15-16

የሐዋርያት ሥራ 18:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 15:27፤ 17:14
  • +ሥራ 16:1, 2፤ 1ተሰ 3:6
  • +ሥራ 17:2, 3፤ 28:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 151

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    4/2001፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/1991፣ ገጽ 28

የሐዋርያት ሥራ 18:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ልብስን ማራገፍ ከኃላፊነት ነፃ መሆንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 10:14
  • +ሕዝ 33:4
  • +ሥራ 20:26
  • +ሥራ 13:46፤ 28:28፤ ሮም 1:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 151

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1996፣ ገጽ 21-22

የሐዋርያት ሥራ 18:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ምኩራቡን ያመለክታል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 151

የሐዋርያት ሥራ 18:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 1:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 151

የሐዋርያት ሥራ 18:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 152-153

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1997፣ ገጽ 11

የሐዋርያት ሥራ 18:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 28:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 152-153

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1997፣ ገጽ 11

የሐዋርያት ሥራ 18:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 24

የሐዋርያት ሥራ 18:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የሮም የአንድ አውራጃ ገዢ። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 152-153

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1638

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2012፣ ገጽ 23

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 12፣ ገጽ 26-27

የሐዋርያት ሥራ 18:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 153

የሐዋርያት ሥራ 18:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 153

የሐዋርያት ሥራ 18:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 23:29፤ 25:19

የሐዋርያት ሥራ 18:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 155

የሐዋርያት ሥራ 18:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 1:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 153

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2008፣ ገጽ 32

የሐዋርያት ሥራ 18:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 16:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 152, 154

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2008፣ ገጽ 32

የሐዋርያት ሥራ 18:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 17:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 27

የሐዋርያት ሥራ 18:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 160

የሐዋርያት ሥራ 18:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወደ ኢየሩሳሌም ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 15:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 154

የሐዋርያት ሥራ 18:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 16:6
  • +ሥራ 14:21, 22፤ 15:32

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 160

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 24

የሐዋርያት ሥራ 18:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 19:1፤ 1ቆሮ 1:12፤ 3:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1996፣ ገጽ 20-21

የሐዋርያት ሥራ 18:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ወይም “በቃል የተማረ።”

  • *

    የአምላክን መንፈስ ያመለክታል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2010፣ ገጽ 11

    10/1/1996፣ ገጽ 20-21

የሐዋርያት ሥራ 18:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 16:3፤ 1ቆሮ 16:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 159

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2010፣ ገጽ 11

    11/15/2003፣ ገጽ 18-19

    10/1/1996፣ ገጽ 21

የሐዋርያት ሥራ 18:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1996፣ ገጽ 21

የሐዋርያት ሥራ 18:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 18:15፤ መዝ 16:10፤ ኢሳ 7:14፤ ሚክ 5:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1996፣ ገጽ 21-22

ተዛማጅ ሐሳብ

ሥራ 18:2ሥራ 18:24, 26፤ 1ቆሮ 16:19፤ 2ጢሞ 4:19
ሥራ 18:3ሥራ 20:34፤ 1ቆሮ 4:11, 12፤ 9:15፤ 1ተሰ 2:9፤ 2ተሰ 3:8, 10
ሥራ 18:4ሥራ 17:2
ሥራ 18:4ማቴ 4:23
ሥራ 18:5ሥራ 15:27፤ 17:14
ሥራ 18:5ሥራ 16:1, 2፤ 1ተሰ 3:6
ሥራ 18:5ሥራ 17:2, 3፤ 28:23
ሥራ 18:6ማቴ 10:14
ሥራ 18:6ሕዝ 33:4
ሥራ 18:6ሥራ 20:26
ሥራ 18:6ሥራ 13:46፤ 28:28፤ ሮም 1:16
ሥራ 18:81ቆሮ 1:14
ሥራ 18:10ማቴ 28:20
ሥራ 18:15ሥራ 23:29፤ 25:19
ሥራ 18:171ቆሮ 1:1
ሥራ 18:18ሮም 16:1
ሥራ 18:19ሥራ 17:2
ሥራ 18:22ሥራ 15:36
ሥራ 18:23ሥራ 16:6
ሥራ 18:23ሥራ 14:21, 22፤ 15:32
ሥራ 18:24ሥራ 19:1፤ 1ቆሮ 1:12፤ 3:5, 6
ሥራ 18:26ሮም 16:3፤ 1ቆሮ 16:19
ሥራ 18:28ዘዳ 18:15፤ መዝ 16:10፤ ኢሳ 7:14፤ ሚክ 5:2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የሐዋርያት ሥራ 18:1-28

የሐዋርያት ሥራ

18 ከዚህ በኋላ ከአቴንስ ተነስቶ ወደ ቆሮንቶስ መጣ። 2 በዚያም የጳንጦስ ተወላጅ የሆነ አቂላ+ የተባለ አይሁዳዊ አገኘ፤ ይህ ሰው ቀላውዴዎስ አይሁዳውያን ሁሉ ከሮም እንዲወጡ ባዘዘው መሠረት ከሚስቱ ከጵርስቅላ ጋር በቅርቡ ከጣሊያን የመጣ ነበር። ጳውሎስም ወደ እነሱ ሄደ፤ 3 ሙያቸው አንድ ዓይነት በመሆኑ እነሱ ቤት ተቀምጦ አብሯቸው ይሠራ ነበር፤+ ሙያቸውም ድንኳን መሥራት ነበር። 4 በየሰንበቱ+ በምኩራብ+ ንግግር እየሰጠ* አይሁዳውያንንና ግሪካውያንን ያሳምን ነበር።

5 ሲላስና+ ጢሞቴዎስ+ ከመቄዶንያ በወረዱ ጊዜ፣ ጳውሎስ ቃሉን በመስበኩ ሥራ በእጅጉ ተጠመደ፤ ኢየሱስ በእርግጥ ክርስቶስ መሆኑን እያስረዳ ለአይሁዳውያን ይመሠክር ነበር።+ 6 አይሁዳውያኑ እሱን መቃወማቸውንና መሳደባቸውን በቀጠሉ ጊዜ ግን ልብሱን አራግፎ*+ “ደማችሁ በራሳችሁ ላይ ይሁን።+ እኔ ንጹሕ ነኝ።+ ከአሁን ጀምሮ ወደ አሕዛብ እሄዳለሁ” አላቸው።+ 7 ከዚያም* ተነስቶ ቲቶስ ኢዮስጦስ ወደሚባል አምላክን ወደሚያመልክ ሰው ቤት ሄደ፤ የዚህ ሰው ቤት ምኩራቡ አጠገብ ነበር። 8 የምኩራብ አለቃው ቀርስጶስ+ ከቤተሰቡ ሁሉ ጋር በጌታ አመነ። መልእክቱን የሰሙ በርካታ የቆሮንቶስ ሰዎችም አምነው ይጠመቁ ጀመር። 9 ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን እንዲህ አለው፦ “አትፍራ፤ መናገርህን ቀጥል እንጂ ዝም አትበል፤ 10 እኔ ከአንተ ጋር ስለሆንኩ+ ማንም አንተን ሊያጠቃና ሊጎዳህ አይችልም፤ በዚህች ከተማ ብዙ ሰዎች አሉኝና።” 11 ስለዚህ በመካከላቸው የአምላክን ቃል እያስተማረ ለአንድ ዓመት ተኩል እዚያ ቆየ።

12 የሮም አገረ ገዢ* የሆነው ጋልዮስ አካይያን ያስተዳድር በነበረበት ጊዜ አይሁዳውያን ግንባር ፈጥረው በጳውሎስ ላይ ተነሱበት፤ በፍርድ ወንበር ፊት አቅርበውትም 13 እንዲህ አሉ፦ “ይህ ሰው ሕጉን በሚጻረር መንገድ ሰዎች አምላክን እንዲያመልኩ እያሳመነ ነው።” 14 ይሁንና ጳውሎስ ሊናገር ሲል ጋልዮስ አይሁዳውያንን እንዲህ አላቸው፦ “አይሁዳውያን ሆይ፣ አንድ ዓይነት በደል ወይም ከባድ ወንጀል ተፈጽሞ ቢሆን ኖሮ በትዕግሥት ላዳምጣችሁ በተገባኝ ነበር። 15 ነገር ግን ክርክራችሁ ስለ ቃላትና ስለ ስሞች እንዲሁም ስለ ሕጋችሁ+ ከሆነ እናንተው ጨርሱት። እኔ እንዲህ ላለ ነገር ፈራጅ መሆን አልፈልግም።” 16 ከዚያም ከፍርድ ወንበሩ ፊት አስወጣቸው። 17 በዚህ ጊዜ የምኩራብ አለቃ የሆነውን ሶስቴንስን+ ይዘው በፍርድ ወንበሩ ፊት ይደበድቡት ጀመር። ጋልዮስ ግን እንዲህ ባሉ ጉዳዮች እጁን አያስገባም ነበር።

18 ይሁንና ጳውሎስ በዚያ ለተወሰኑ ቀናት ከቆየ በኋላ ወንድሞችን ተሰናብቶ ከጵርስቅላና ከአቂላ ጋር በመርከብ ወደ ሶርያ ሄደ። ስእለት ስለነበረበትም ክንክራኦስ+ በተባለ ቦታ ፀጉሩን በአጭሩ ተቆረጠ። 19 ኤፌሶን በደረሱም ጊዜ እነሱን እዚያው ተዋቸው፤ እሱ ግን ወደ ምኩራብ ገብቶ ከአይሁዳውያን ጋር ይወያይ ነበር።+ 20 ምንም እንኳ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲሰነብት አጥብቀው ቢለምኑትም ፈቃደኛ አልሆነም፤ 21 ከዚህ ይልቅ “ይሖዋ* ከፈቀደ ተመልሼ እመጣለሁ” ብሎ ተሰናበታቸው። ከዚያም ከኤፌሶን መርከብ ተሳፍሮ 22 ወደ ቂሳርያ ወረደ። ወጥቶም * ለጉባኤው ሰላምታ ካቀረበ በኋላ ወደ አንጾኪያ ወረደ።+

23 በዚያም የተወሰነ ጊዜ ካሳለፈ በኋላ ከዚያ ወጥቶ በገላትያና በፍርግያ+ አገሮች ከቦታ ወደ ቦታ እየተዘዋወረ ደቀ መዛሙርቱን ሁሉ አበረታታ።+

24 በዚህ ጊዜ የእስክንድርያ ተወላጅ የሆነ አጵሎስ+ የሚባል አንድ አይሁዳዊ ወደ ኤፌሶን መጣ፤ እሱም ጥሩ የመናገር ተሰጥኦ ያለውና ቅዱሳን መጻሕፍትን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር። 25 ይህ ሰው የይሖዋን* መንገድ የተማረ* ሲሆን በመንፈስ* እየተቃጠለ ኢየሱስን ስለሚመለከቱ ጉዳዮች በትክክል ይናገርና ያስተምር ነበር፤ ይሁን እንጂ እሱ የሚያውቀው ዮሐንስ ይሰብከው ስለነበረው ጥምቀት ብቻ ነበር። 26 እሱም በምኩራብ ውስጥ በድፍረት መናገር ጀመረ፤ ጵርስቅላና አቂላም+ በሰሙት ጊዜ ይዘውት በመሄድ የአምላክን መንገድ ይበልጥ በትክክል አብራሩለት። 27 በተጨማሪም ወደ አካይያ መሄድ ፈልጎ ስለነበር ወንድሞች በዚያ የሚገኙት ደቀ መዛሙርት ጥሩ አቀባበል እንዲያደርጉለት የሚያሳስብ ደብዳቤ ጻፉለት። እዚያ በደረሰ ጊዜም በአምላክ ጸጋ አማኞች የሆኑትን ሰዎች በእጅጉ ረዳቸው፤ 28 ከአይሁዳውያን ጋር በይፋ በመወያየት ከቅዱሳን መጻሕፍት ላይ እያሳያቸው ኢየሱስ እሱ ክርስቶስ እንደሆነ በመግለጽ ትክክል እንዳልሆኑ በጋለ ስሜት ያስረዳቸው ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ