የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘካርያስ 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘካርያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ራእይ 3፦ የመለኪያ ገመድ የያዘ ሰው (1-13)

        • ኢየሩሳሌም ትለካለች (2)

        • ይሖዋ “በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር” ይሆናል (5)

        • “እናንተን የሚነካ ሁሉ የዓይኔን ብሌን ይነካል” (8)

        • “ብዙ ብሔራት ከይሖዋ ጋር ይተባበራሉ” (11)

ዘካርያስ 2:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 1:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2007፣ ገጽ 9

ዘካርያስ 2:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:38, 39

ዘካርያስ 2:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 33:20፤ ኤር 31:24፤ 33:10, 11፤ ዘካ 8:4, 5
  • +ኢሳ 44:26፤ ኤር 30:18፤ ሕዝ 36:10

ዘካርያስ 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 125:2፤ ኢሳ 26:1
  • +ኢሳ 12:6፤ 60:19, 20፤ ሐጌ 2:9

ዘካርያስ 2:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:12, 16
  • +ዘዳ 28:64፤ ሕዝ 5:12

ዘካርያስ 2:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 48:20፤ 52:2፤ ኤር 50:8፤ ሚክ 4:10

ዘካርያስ 2:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከክብር በኋላ።”

  • *

    የመጀመሪያው ጽሑፍ “የዓይኔን ብሌን” የሚል ነበር። ሆኖም ሶፌሪም በመባል የሚታወቁት ጸሐፍት “የዓይኑን ብሌን” ብለው ቀየሩት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:2፤ ሚክ 4:11
  • +ዘዳ 32:9, 10፤ መዝ 105:14, 15፤ 2ተሰ 1:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2024፣ ገጽ 27

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 248

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2007፣ ገጽ 26

    8/1/1997፣ ገጽ 15

ዘካርያስ 2:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 14:2

ዘካርያስ 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 35:10
  • +ኢሳ 40:9, 10
  • +ዘሌ 26:11, 12፤ ኢሳ 12:6

ዘካርያስ 2:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:27፤ ኢሳ 2:2, 3፤ ዘካ 8:22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2010፣ ገጽ 27-28

ዘካርያስ 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 6:6፤ ዘካ 1:17

ዘካርያስ 2:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋ ሁሉ።”

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘካ. 2:1ዘካ 1:16
ዘካ. 2:2ኤር 31:38, 39
ዘካ. 2:4ኢሳ 33:20፤ ኤር 31:24፤ 33:10, 11፤ ዘካ 8:4, 5
ዘካ. 2:4ኢሳ 44:26፤ ኤር 30:18፤ ሕዝ 36:10
ዘካ. 2:5መዝ 125:2፤ ኢሳ 26:1
ዘካ. 2:5ኢሳ 12:6፤ 60:19, 20፤ ሐጌ 2:9
ዘካ. 2:6ኢሳ 11:12, 16
ዘካ. 2:6ዘዳ 28:64፤ ሕዝ 5:12
ዘካ. 2:7ኢሳ 48:20፤ 52:2፤ ኤር 50:8፤ ሚክ 4:10
ዘካ. 2:82ነገ 24:2፤ ሚክ 4:11
ዘካ. 2:8ዘዳ 32:9, 10፤ መዝ 105:14, 15፤ 2ተሰ 1:6
ዘካ. 2:9ኢሳ 14:2
ዘካ. 2:10ኢሳ 35:10
ዘካ. 2:10ኢሳ 40:9, 10
ዘካ. 2:10ዘሌ 26:11, 12፤ ኢሳ 12:6
ዘካ. 2:11መዝ 22:27፤ ኢሳ 2:2, 3፤ ዘካ 8:22, 23
ዘካ. 2:122ዜና 6:6፤ ዘካ 1:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘካርያስ 2:1-13

ዘካርያስ

2 እኔም ቀና ብዬ ስመለከት በእጁ የመለኪያ ገመድ+ የያዘ ሰው አየሁ። 2 ከዚያም “ወዴት እየሄድክ ነው?” ብዬ ጠየቅኩት።

እሱም “ወርዷና ርዝመቷ ምን ያህል እንደሆነ አውቅ ዘንድ ኢየሩሳሌምን ለመለካት እየሄድኩ ነው”+ ሲል መለሰልኝ።

3 እነሆም፣ ከእኔ ጋር ሲነጋገር የነበረው መልአክ ሄደ፤ ሌላም መልአክ ሊገናኘው መጣ። 4 ከዚያም እንዲህ አለው፦ “ወደዚያ ሮጠህ ሂድና ያንን ወጣት እንዲህ በለው፦ ‘“በመካከሏ ካሉት ሰዎችና መንጎች ሁሉ የተነሳ+ ኢየሩሳሌም ቅጥር እንደሌላቸው መንደሮች በነዋሪዎች ትሞላለች።+ 5 እኔም በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ”+ ይላል ይሖዋ፤ “ክብሬም በመካከሏ ይሆናል።”’”+

6 “ኑ! ኑ! ከሰሜን ምድር ሽሹ”+ ይላል ይሖዋ።

“ወደ አራቱ የሰማይ ነፋሳት በትኛችኋለሁና”+ ይላል ይሖዋ።

7 “ጽዮን ሆይ፣ ነይ! ከባቢሎን ሴት ልጅ ጋር የምትኖሪ ሆይ፣ አምልጪ።+ 8 ክብር ከተጎናጸፈ በኋላ፣* እናንተን ወደዘረፏችሁ ብሔራት የላከኝ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦+ ‘እናንተን የሚነካ ሁሉ የዓይኔን ብሌን* ይነካል።+ 9 አሁን በእነሱ ላይ እጄን በዛቻ አወዛውዛለሁ፤ የገዛ ባሪያዎቻቸውም ይዘርፏቸዋል።’+ እናንተም እኔን የላከኝ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንደሆነ ታውቃላችሁ።

10 “የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ እልል በይ፤+ እኔ እመጣለሁና፤+ በመካከልሽም እኖራለሁ”+ ይላል ይሖዋ። 11 “በዚያን ቀን ብዙ ብሔራት ከይሖዋ ጋር ይተባበራሉ፤+ እነሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም በመካከልሽ እኖራለሁ።” ደግሞም እኔን ወደ አንቺ የላከኝ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንደሆነ ታውቂያለሽ። 12 ይሖዋ ይሁዳን በተቀደሰው ምድር ላይ ድርሻው አድርጎ ይወርሰዋል፤ ኢየሩሳሌምንም እንደገና ይመርጣል።+ 13 የሰው ልጆች ሁሉ፣* በይሖዋ ፊት ጸጥ በሉ፤ በቅዱስ መኖሪያው ሆኖ እርምጃ እየወሰደ ነውና።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ