የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 86
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • እንደ ይሖዋ ያለ አምላክ የለም

        • ይሖዋ ይቅር ለማለት ዝግጁ ነው (5)

        • ብሔራት ሁሉ አምላክን ያመልካሉ (9)

        • “መንገድህን አስተምረኝ” (11)

        • “ልቤን አንድ አድርግልኝ” (11)

መዝሙር 86:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጎንበስ ብለህ ስማኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:6፤ ኢሳ 66:2

መዝሙር 86:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:28
  • +2ዜና 16:9

መዝሙር 86:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 57:1
  • +መዝ 25:5

መዝሙር 86:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የአገልጋይህን ነፍስ ደስ አሰኛት።”

  • *

    ወይም “ነፍሴን ወደ አንተ አነሳለሁና።”

መዝሙር 86:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:8፤ 145:9፤ ሉቃስ 18:19
  • +ኢሳ 55:7፤ ሚክ 7:18
  • +መዝ 130:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 189

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2022፣ ገጽ 2-4

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 206, 260-269

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 56

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    8/2018፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 12

    10/1/1998፣ ገጽ 12-13

    12/1/1997፣ ገጽ 10-14

    8/1/1994፣ ገጽ 12, 16

መዝሙር 86:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 17:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 8

መዝሙር 86:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 116:1
  • +መዝ 18:6

መዝሙር 86:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:11፤ መዝ 96:5፤ 1ቆሮ 8:5, 6
  • +ዘዳ 3:24፤ መዝ 104:24

መዝሙር 86:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 2:2, 3፤ ዘካ 14:9፤ ራእይ 7:9, 10
  • +ራእይ 15:4

መዝሙር 86:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:18፤ ዳን 6:27
  • +ዘዳ 6:4፤ መዝ 83:18፤ ኢሳ 44:6፤ 1ቆሮ 8:4

መዝሙር 86:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያልተከፋፈለ ልብ ስጠኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:11፤ 119:33፤ 143:8፤ ኢሳ 54:13
  • +መዝ 43:3
  • +መክ 12:13፤ ኤር 32:39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 8

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2020፣ ገጽ 8-13

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 10

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1995፣ ገጽ 12-13

መዝሙር 86:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:37

መዝሙር 86:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴንም።”

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 33:28፤ መዝ 56:13፤ 116:8

መዝሙር 86:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

  • *

    ወይም “አንተንም በፊታቸው አላደረጉም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 15:12
  • +መዝ 10:4፤ 54:3

መዝሙር 86:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቸር።”

  • *

    ወይም “እውነትህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:6፤ ነህ 9:17፤ ዮናስ 4:2

መዝሙር 86:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:16
  • +መዝ 28:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2011፣ ገጽ 26-27

መዝሙር 86:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ማስረጃ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/1993፣ ገጽ 31

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 86:1መዝ 34:6፤ ኢሳ 66:2
መዝ. 86:2መዝ 37:28
መዝ. 86:22ዜና 16:9
መዝ. 86:3መዝ 57:1
መዝ. 86:3መዝ 25:5
መዝ. 86:5መዝ 25:8፤ 145:9፤ ሉቃስ 18:19
መዝ. 86:5ኢሳ 55:7፤ ሚክ 7:18
መዝ. 86:5መዝ 130:7
መዝ. 86:6መዝ 17:1
መዝ. 86:7መዝ 116:1
መዝ. 86:7መዝ 18:6
መዝ. 86:8ዘፀ 15:11፤ መዝ 96:5፤ 1ቆሮ 8:5, 6
መዝ. 86:8ዘዳ 3:24፤ መዝ 104:24
መዝ. 86:9ኢሳ 2:2, 3፤ ዘካ 14:9፤ ራእይ 7:9, 10
መዝ. 86:9ራእይ 15:4
መዝ. 86:10መዝ 72:18፤ ዳን 6:27
መዝ. 86:10ዘዳ 6:4፤ መዝ 83:18፤ ኢሳ 44:6፤ 1ቆሮ 8:4
መዝ. 86:11መዝ 27:11፤ 119:33፤ 143:8፤ ኢሳ 54:13
መዝ. 86:11መዝ 43:3
መዝ. 86:11መክ 12:13፤ ኤር 32:39
መዝ. 86:12ማቴ 22:37
መዝ. 86:13ኢዮብ 33:28፤ መዝ 56:13፤ 116:8
መዝ. 86:142ሳሙ 15:12
መዝ. 86:14መዝ 10:4፤ 54:3
መዝ. 86:15ዘፀ 34:6፤ ነህ 9:17፤ ዮናስ 4:2
መዝ. 86:16መዝ 25:16
መዝ. 86:16መዝ 28:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 86:1-17

መዝሙር

የዳዊት ጸሎት።

86 ይሖዋ ሆይ፣ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤* ደግሞም መልስልኝ፤

ጎስቋላና ድሃ ነኝና።+

 2 እኔ ታማኝ ስለሆንኩ ሕይወቴን* ጠብቃት።+

በአንተ የሚታመነውን አገልጋይህን አድነው፤

አንተ አምላኬ ነህና።+

 3 ይሖዋ ሆይ፣ ሞገስ አሳየኝ፤+

ቀኑን ሙሉ አንተን እጣራለሁና።+

 4 አገልጋይህን ደስ አሰኘው፤*

ይሖዋ ሆይ፣ የአንተን እርዳታ እሻለሁና።*

 5 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ጥሩ ነህና፤+ ይቅር ለማለትም ዝግጁ ነህ፤+

አንተን ለሚጠሩ ሁሉ የምታሳየው ታማኝ ፍቅር ወሰን የለውም።+

 6 ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴን አዳምጥ፤

እርዳታ ለማግኘት የማቀርበውንም ልመና በትኩረት ስማ።+

 7 አንተ መልስ ስለምትሰጠኝ፣+

በተጨነቅኩ ቀን አንተን እጣራለሁ።+

 8 ይሖዋ ሆይ፣ ከአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ የለም፤+

ከአንተ ሥራ ጋር የሚወዳደር አንድም ሥራ የለም።+

 9 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ የሠራሃቸው ብሔራት ሁሉ ይመጣሉ፤

በፊትህም ይሰግዳሉ፤+

ለስምህም ክብር ይሰጣሉ።+

10 አንተ ታላቅ ነህና፤ ድንቅ ነገሮችም ትሠራለህ፤+

አንተ አምላክ ነህ፤ ከአንተ ሌላ የለም።+

11 ይሖዋ ሆይ፣ መንገድህን አስተምረኝ።+

በእውነትህ እሄዳለሁ።+

ስምህን እፈራ ዘንድ ልቤን አንድ አድርግልኝ።*+

12 ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ በሙሉ ልቤ አወድስሃለሁ፤+

ስምህንም ለዘላለም ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፤

13 ለእኔ የምታሳየው ታማኝ ፍቅር ታላቅ ነውና፤

ሕይወቴንም* ጥልቅ ከሆነው መቃብር* አድነሃል።+

14 አምላክ ሆይ፣ እብሪተኛ ሰዎች በእኔ ላይ ተነስተዋል፤+

የጨካኞች ቡድን ሕይወቴን* ይሻታል፤

አንተንም ከምንም አልቆጠሩም።*+

15 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን መሐሪና ሩኅሩኅ፣*

ለቁጣ የዘገየህ እንዲሁም ታማኝ ፍቅርህና ታማኝነትህ* የበዛ አምላክ ነህ።+

16 ወደ እኔ ተመልከት፤ ሞገስም አሳየኝ።+

ለአገልጋይህ ብርታትህን ስጠው፤+

የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።

17 እኔን የሚጠሉ አይተው እንዲያፍሩ፣

የጥሩነትህን ምልክት* አሳየኝ።

ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ረዳቴና አጽናኜ ነህና።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ