የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ የጥሩነት ምንጭ ነው

        • “ይሖዋ ድርሻዬ” ነው (5)

        • ‘በሌሊት በውስጤ ያለው ሐሳብ ያርመኛል’ (7)

        • ‘ይሖዋ በቀኜ ነው’ (8)

        • “መቃብር ውስጥ አትተወኝም” (10)

መዝሙር 16:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

መዝሙር 16:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:20

መዝሙር 16:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:63

መዝሙር 16:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:19፤ መዝ 97:7፤ ዮናስ 2:8
  • +ዘፀ 23:13፤ ኢያሱ 23:6, 7

መዝሙር 16:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 73:26
  • +መዝ 23:5

መዝሙር 16:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:55

መዝሙር 16:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጥልቅ ስሜቴ።” ቃል በቃል “ኩላሊቴ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 48:17
  • +መዝ 17:3፤ 26:2

መዝሙር 16:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፈጽሞ አልንገዳገድም (አልውተረተርም)።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 139:17, 18
  • +መዝ 73:23፤ ሥራ 2:25-28

መዝሙር 16:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ክብሬ።”

  • *

    ወይም “ሥጋዬም ያለስጋት ይኖራል።”

መዝሙር 16:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ነፍሴን አትተዋትምና።”

  • *

    “መበስበስን እንዲያይ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 49:15፤ ሥራ 2:31፤ 3:15፤ ራእይ 1:17, 18
  • +ኢዮብ 14:13, 14፤ ሥራ 13:34-37

መዝሙር 16:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከፊትህ ጋር።”

  • *

    ወይም “ፍስሐ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 12:28
  • +መዝ 21:6፤ ማቴ 5:8

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 16:1መዝ 25:20
መዝ. 16:3መዝ 119:63
መዝ. 16:4ዘዳ 8:19፤ መዝ 97:7፤ ዮናስ 2:8
መዝ. 16:4ዘፀ 23:13፤ ኢያሱ 23:6, 7
መዝ. 16:5መዝ 73:26
መዝ. 16:5መዝ 23:5
መዝ. 16:6መዝ 78:55
መዝ. 16:7ኢሳ 48:17
መዝ. 16:7መዝ 17:3፤ 26:2
መዝ. 16:8መዝ 139:17, 18
መዝ. 16:8መዝ 73:23፤ ሥራ 2:25-28
መዝ. 16:10መዝ 49:15፤ ሥራ 2:31፤ 3:15፤ ራእይ 1:17, 18
መዝ. 16:10ኢዮብ 14:13, 14፤ ሥራ 13:34-37
መዝ. 16:11ምሳሌ 12:28
መዝ. 16:11መዝ 21:6፤ ማቴ 5:8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 16:1-11

መዝሙር

የዳዊት ሚክታም።*

16 አምላክ ሆይ፣ አንተን መጠጊያ አድርጌአለሁና ጠብቀኝ።+

 2 ይሖዋን እንዲህ አልኩት፦ “አንተ ይሖዋ ነህ፤ ለእኔ የጥሩ ነገሮች ምንጭ አንተ ነህ።

 3 ደግሞም በምድር ላይ ያሉት ቅዱሳን፣

ክብር የተላበሱት አገልጋዮች እጅግ ደስ ያሰኙኛል።”+

 4 ሌሎች አማልክትን የሚከተሉ ሐዘናቸውን ያበዛሉ።+

እንደ እነሱ ደምን የመጠጥ መባ አድርጌ አላቀርብም፤

በከንፈሬም ስማቸውን አላነሳም።+

 5 ይሖዋ ድርሻዬ፣ ዕጣ ፋንታዬና+ ጽዋዬ+ ነው።

ርስቴን ትጠብቅልኛለህ።

 6 ለእኔ ርስት አድርገህ ለመስጠት የለካኸው ቦታ ያማረ ነው።

አዎ፣ ባገኘሁት ርስት ረክቻለሁ።+

 7 ምክር የሰጠኝን ይሖዋን አወድሳለሁ።+

በሌሊትም እንኳ በውስጤ ያለው ሐሳብ* ያርመኛል።+

 8 ይሖዋን ሁልጊዜ በፊቴ አደርገዋለሁ።+

እሱ በቀኜ ስላለ ፈጽሞ አልናወጥም።*+

 9 ስለዚህ ልቤ ሐሴት ያደርጋል፤ ሁለንተናዬ* ደስ ይለዋል።

ያለስጋትም እኖራለሁ።*

10 መቃብር* ውስጥ አትተወኝምና።*+

ታማኝ አገልጋይህ ጉድጓድ እንዲያይ* አትፈቅድም።+

11 የሕይወትን መንገድ አሳወቅከኝ።+

በፊትህ* ብዙ ደስታ አለ፤+

በቀኝህ ለዘላለም ደስታ* አለ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ