የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • በገሊላ ምድር ላይ ታላቅ ብርሃን ወጣ (1-7)

        • “የሰላም መስፍን” ተወለደ (6,7)

      • በእስራኤል ላይ የተዘረጋው የአምላክ እጅ (8-21)

ኢሳይያስ 9:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 15:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    12/2016፣ ገጽ 4

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 59, 161

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 10-11

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 124-126

ኢሳይያስ 9:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 4:13-16፤ ሉቃስ 1:78, 79፤ 2:30-32፤ ዮሐ 1:9፤ 8:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    12/2016፣ ገጽ 4

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 59, 161

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 10-11

    4/1/1993፣ ገጽ 10-11

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 125-126

ኢሳይያስ 9:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2001፣ ገጽ 14-15

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 128

ኢሳይያስ 9:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 8:12, 28፤ ኢሳ 10:26, 27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 128-129

ኢሳይያስ 9:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 129

ኢሳይያስ 9:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መንግሥትም፤ መስፍናዊ አገዛዝም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 1:35፤ 2:11
  • +ዘፍ 49:10፤ መዝ 2:6፤ ዘካ 6:13፤ ሉቃስ 22:29፤ ራእይ 19:16
  • +ኢሳ 11:2፤ ማቴ 7:28, 29፤ 12:42
  • +መዝ 45:3፤ ዮሐ 1:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 23, 189

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 211-213

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 12

    10/1/2010፣ ገጽ 24

    5/15/2007፣ ገጽ 6

    4/15/1991፣ ገጽ 5

    ንቁ!፣

    12/2006፣ ገጽ 5-6

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 129-132

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 112-113

    ማመራመር፣ ገጽ 413

    ሥላሴ፣ ገጽ 28

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 13-14, 162-169, 173-179

ኢሳይያስ 9:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መንግሥቱም፤ መስፍናዊ አገዛዙም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 1:32, 33
  • +መዝ 72:1, 7፤ ዳን 2:44
  • +2ሳሙ 7:16, 17፤ ራእይ 11:15
  • +ኢሳ 42:1፤ ማቴ 12:18
  • +መዝ 45:6፤ ኢሳ 32:1፤ ኤር 23:5፤ ዕብ 1:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    ንቁ!፣

    7/2012፣ ገጽ 23

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2006፣ ገጽ 4-5

    4/15/1991፣ ገጽ 5

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 132

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 112-113

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 13-15

ኢሳይያስ 9:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 133-134

ኢሳይያስ 9:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 134-135

ኢሳይያስ 9:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 5:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 135

ኢሳይያስ 9:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 135-136

ኢሳይያስ 9:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከኋላ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 28:18
  • +ዘዳ 31:17
  • +ኢሳ 5:25፤ 10:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 134, 136-137

ኢሳይያስ 9:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:13, 14፤ ሆሴዕ 7:10፤ አሞጽ 4:6፤ 5:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 137

ኢሳይያስ 9:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የዘንባባ ቅርንጫፍንና ሸምበቆን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:6፤ ሆሴዕ 10:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 137-138

ኢሳይያስ 9:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 13:1-3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 137-138

ኢሳይያስ 9:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወላጅ አልባ የሆኑ ልጆችና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:25, 26
  • +ኢሳ 5:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 134, 138

ኢሳይያስ 9:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 139-140

ኢሳይያስ 9:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 139-140

ኢሳይያስ 9:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 139-140

ኢሳይያስ 9:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 28:6
  • +ኢሳ 5:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 134, 139-140

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 9:12ነገ 15:29
ኢሳ. 9:2ማቴ 4:13-16፤ ሉቃስ 1:78, 79፤ 2:30-32፤ ዮሐ 1:9፤ 8:12
ኢሳ. 9:4መሳ 8:12, 28፤ ኢሳ 10:26, 27
ኢሳ. 9:6ሉቃስ 1:35፤ 2:11
ኢሳ. 9:6ዘፍ 49:10፤ መዝ 2:6፤ ዘካ 6:13፤ ሉቃስ 22:29፤ ራእይ 19:16
ኢሳ. 9:6ኢሳ 11:2፤ ማቴ 7:28, 29፤ 12:42
ኢሳ. 9:6መዝ 45:3፤ ዮሐ 1:18
ኢሳ. 9:7ሉቃስ 1:32, 33
ኢሳ. 9:7መዝ 72:1, 7፤ ዳን 2:44
ኢሳ. 9:72ሳሙ 7:16, 17፤ ራእይ 11:15
ኢሳ. 9:7ኢሳ 42:1፤ ማቴ 12:18
ኢሳ. 9:7መዝ 45:6፤ ኢሳ 32:1፤ ኤር 23:5፤ ዕብ 1:8
ኢሳ. 9:82ነገ 17:6
ኢሳ. 9:10አሞጽ 5:11
ኢሳ. 9:122ዜና 28:18
ኢሳ. 9:12ዘዳ 31:17
ኢሳ. 9:12ኢሳ 5:25፤ 10:4
ኢሳ. 9:132ነገ 17:13, 14፤ ሆሴዕ 7:10፤ አሞጽ 4:6፤ 5:6
ኢሳ. 9:142ነገ 17:6፤ ሆሴዕ 10:15
ኢሳ. 9:15ዘዳ 13:1-3
ኢሳ. 9:17ዘዳ 4:25, 26
ኢሳ. 9:17ኢሳ 5:25
ኢሳ. 9:212ዜና 28:6
ኢሳ. 9:21ኢሳ 5:25
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 9:1-21

ኢሳይያስ

9 ይሁን እንጂ ፅልማሞቱ ምድሪቱ በተጨነቀችበት ጊዜ እንደነበረው ይኸውም የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር በተዋረዱበት ወቅት እንደነበረው እንደቀድሞው ዘመን አይሆንም።+ በኋለኛው ዘመን ግን ምድሩ ማለትም በባሕሩ አጠገብ የሚያልፈው መንገድ፣ በዮርዳኖስ ክልል የሚገኘው የአሕዛብ ገሊላ እንዲከበር ያደርጋል።

 2 በጨለማ ውስጥ ይሄዱ የነበሩ ሰዎች

ታላቅ ብርሃን አዩ።

ድቅድቅ ጨለማ ባጠላበት ምድር የሚኖሩ ሰዎችም

ብርሃን ወጣላቸው።+

 3 ሕዝቡን አብዝተሃል፤

ታላቅ ደስታ እንዲያገኝ አድርገሃል።

መከር በሚሰበሰብበት ጊዜ ሐሴት እንደሚያደርጉ፣

ምርኮንም ሲከፋፈሉ እንደሚደሰቱ ሰዎች

በፊትህ ደስ ይሰኛሉ።

 4 ምድያም ድል በተደረገበት ጊዜ እንደሆነው ሁሉ+

የሸክማቸውን ቀንበር፣ በትከሻቸው ላይ ያለውን በትር፣

የተቆጣጣሪያቸውንም ዘንግ ሰባብረሃልና።

 5 መሬቱ እስኪንቀጠቀጥ ድረስ በኃይል የሚረግጡ ሰልፈኞች ጫማ ሁሉ

እንዲሁም በደም የተጨማለቀ ልብስ በሙሉ

ለእሳት ማገዶ ይሆናል።

 6 ልጅ ተወልዶልናልና፤+

ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል፤

ገዢነትም* በጫንቃው ላይ ይሆናል።+

ስሙ ድንቅ መካሪ፣+ ኃያል አምላክ፣+ የዘላለም አባትና የሰላም መስፍን ይባላል።

 7 በዳዊት ዙፋንና+ በመንግሥቱ ላይ ይቀመጣል፤

እየተጠናከረ የሚሄደው አገዛዙም* ሆነ

ሰላሙ ፍጻሜ አይኖረውም።+

ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም

በማይናወጥ ሁኔታ ይመሠረታል፤+

በፍትሕና+ በጽድቅም+ ጸንቶ ይኖራል።

የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል።

 8 ይሖዋ በያዕቆብ ላይ ቃል ላከ፤

ቃሉም በእስራኤል ላይ ደረሰ።+

 9 ሕዝቡም ሁሉ ይኸውም የኤፍሬምና የሰማርያ ነዋሪዎች

ይህን ያውቃሉ፤

በትዕቢታቸውና በልባቸው እብሪት የተነሳ እንዲህ ይላሉ፦

10 “ጡቦቹ ወድቀዋል፤

እኛ ግን በጥርብ ድንጋይ እንገነባለን።+

የሾላ ዛፎቹ ተቆርጠዋል፤

እኛ ግን በአርዘ ሊባኖስ እንተካቸዋለን።”

11 ይሖዋ የረጺንን ባላጋራዎች በእሱ ላይ ያስነሳል፤

ጠላቶቹንም እርምጃ እንዲወስዱ ይቀሰቅሳቸዋል፤

12 ሶርያን ከምሥራቅ፣ ፍልስጤማውያንን ደግሞ ከምዕራብ* ያመጣበታል፤+

እነሱም አፋቸውን ከፍተው እስራኤልን ይውጡታል።+

ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤

ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።+

13 ሕዝቡ ወደመታቸው አልተመለሱምና፤

የሠራዊት ጌታ ይሖዋን አልፈለጉም።+

14 ይሖዋ ራስንና ጅራትን፣ ቀንበጥንና እንግጫን*

ከእስራኤል በአንድ ቀን ይቆርጣል።+

15 ሽማግሌውና የተከበረው ሰው ራስ ነው፤

የሐሰት መመሪያ የሚሰጠው ነቢይ ደግሞ ጅራት ነው።+

16 ይህን ሕዝብ የሚመሩት ሰዎች እንዲባዝን ያደርጉታል፤

በእነሱ የሚመራውም ሕዝብ ግራ ይጋባል።

17 ይሖዋ በወጣቶቻቸው የማይደሰተው ለዚህ ነው፤

በመካከላቸው ላሉት አባት የሌላቸው ልጆችና* መበለቶች ምሕረት አያሳይም፤

ምክንያቱም ሁሉም ከሃዲዎችና ክፉ አድራጊዎች ናቸው፤+

የሁሉም አፍ የማይረባ ነገር ይናገራል።

ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤

ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።+

18 ክፋት እንደ እሳት ይቀጣጠላል፤

ቁጥቋጦውንና አረሙንም ይበላል።

በደን ውስጥ ያለውን ጥሻ ያነደዋል፤

ጥሻው በሚቃጠልበት ጊዜም ጭሱ እየተትጎለጎለ ይወጣል።

19 ከሠራዊት ጌታ ከይሖዋ ቁጣ የተነሳ

ምድሪቷ በእሳት ተያያዘች፤

ሕዝቡም እሳት እንደሚበላው ማገዶ ይሆናል።

ማንም ሰው ወንድሙን እንኳ አይምርም።

20 አንዱ በቀኝ በኩል ይቆርጣል፤

ሆኖም ይራባል፤

ሌላው ደግሞ በግራ በኩል ይበላል፤

ሆኖም አይጠግብም።

እያንዳንዳቸው የገዛ ክንዳቸውን ሥጋ ይበላሉ፤

21 ምናሴ ኤፍሬምን፣

ኤፍሬም ደግሞ ምናሴን ይበላል።

በይሁዳም ላይ በአንድነት ይነሳሉ።+

ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤

ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ