የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • እስራኤላውያን በገዛ ምድራቸው ላይ ይሰፍራሉ (1, 2)

      • በባቢሎን ንጉሥ ላይ ትሳለቃለህ (3-23)

        • የሚያበራው ኮከብ ከሰማይ ወደቀ (12)

      • የይሖዋ እጅ አሦራዊውን ያደቃል (24-27)

      • በፍልስጤም ላይ የተላለፈ ፍርድ (28-32)

ኢሳይያስ 14:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እረፍት ይሰጣቸዋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:42
  • +ዘካ 1:17
  • +ዘዳ 30:1-3፤ ኢሳ 66:20፤ ኤር 24:6፤ ሕዝ 36:24
  • +ኢሳ 56:6, 7፤ 60:3፤ ዘካ 8:22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 181-182

ኢሳይያስ 14:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተቆጣጣሪዎቻቸውንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 61:5፤ ዘካ 2:8, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2006፣ ገጽ 10-11

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 181

ኢሳይያስ 14:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 3:1፤ 9:8፤ ኤር 30:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 181-182

ኢሳይያስ 14:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ትሳለቃለህ።”

  • *

    ወይም “ተቆጣጣሪው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2002፣ ገጽ 30

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 182-183

ኢሳይያስ 14:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 125:3

ኢሳይያስ 14:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17፤ ኤር 50:17
  • +ዕን 1:6፤ ዘካ 1:15

ኢሳይያስ 14:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 126:2፤ ኢሳ 49:13፤ ኤር 51:48፤ ራእይ 18:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 183

ኢሳይያስ 14:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 183

ኢሳይያስ 14:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ቃል በቃል “አውራ ፍየሎች።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 183

ኢሳይያስ 14:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 183

ኢሳይያስ 14:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 18:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 183

ኢሳይያስ 14:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17፤ ኤር 51:7፤ ሕዝ 29:19፤ ዳን 5:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 46, 117

    ራእይ፣ ገጽ 137

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2002፣ ገጽ 30

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 184

ኢሳይያስ 14:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 47:7፤ ዳን 4:30
  • +ዳን 5:22, 23
  • +መዝ 48:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2006፣ ገጽ 26

    9/15/2002፣ ገጽ 30

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 184

ኢሳይያስ 14:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2006፣ ገጽ 26

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 184

ኢሳይያስ 14:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 185

ኢሳይያስ 14:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 185-187

ኢሳይያስ 14:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:21፤ ኢሳ 64:10
  • +2ነገ 24:12, 14፤ 25:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 185-187

ኢሳይያስ 14:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በየቤታቸው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 185-187

ኢሳይያስ 14:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቅርንጫፍ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 185-187

ኢሳይያስ 14:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 185-187

ኢሳይያስ 14:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 187

ኢሳይያስ 14:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 43:14፤ ኤር 50:25፤ 51:56
  • +ኤር 51:62

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 188

    ለሰው ሁሉ፣ ገጽ 27-29

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1993፣ ገጽ 6

ኢሳይያስ 14:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:1, 21፤ ኤር 50:35, 39፤ ራእይ 18:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 188

    ለሰው ሁሉ፣ ገጽ 27-29

ኢሳይያስ 14:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:21, 22፤ ኢሳ 30:31፤ 31:8፤ 37:36, 37
  • +ኢሳ 10:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 189

ኢሳይያስ 14:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በምድር ላይ የተመከረው ምክር።”

  • *

    ወይም “ብሔራትንም ሁሉ ለመምታት የተዘጋጀው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 189-190

ኢሳይያስ 14:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 33:11፤ ምሳሌ 19:21፤ 21:30፤ ኢሳ 46:11
  • +2ዜና 20:5, 6፤ ኢሳ 43:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 189-190

ኢሳይያስ 14:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 16:20፤ 2ዜና 28:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 190-191

ኢሳይያስ 14:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተወርዋሪ መርዘኛ እባብ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 26:3, 6
  • +2ነገ 18:1, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 190-191

ኢሳይያስ 14:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 47:1፤ ሕዝ 25:16፤ ኢዩ 3:4፤ አሞጽ 1:6-8፤ ሶፎ 2:4፤ ዘካ 9:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 191-192

ኢሳይያስ 14:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 48:1-3፤ 87:1, 2፤ 132:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 191-192

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 14:1ዘሌ 26:42
ኢሳ. 14:1ዘካ 1:17
ኢሳ. 14:1ዘዳ 30:1-3፤ ኢሳ 66:20፤ ኤር 24:6፤ ሕዝ 36:24
ኢሳ. 14:1ኢሳ 56:6, 7፤ 60:3፤ ዘካ 8:22, 23
ኢሳ. 14:2ኢሳ 61:5፤ ዘካ 2:8, 9
ኢሳ. 14:3ዕዝራ 3:1፤ 9:8፤ ኤር 30:10
ኢሳ. 14:4ኤር 50:23
ኢሳ. 14:5መዝ 125:3
ኢሳ. 14:62ዜና 36:17፤ ኤር 50:17
ኢሳ. 14:6ዕን 1:6፤ ዘካ 1:15
ኢሳ. 14:7መዝ 126:2፤ ኢሳ 49:13፤ ኤር 51:48፤ ራእይ 18:20
ኢሳ. 14:11ራእይ 18:22
ኢሳ. 14:122ዜና 36:17፤ ኤር 51:7፤ ሕዝ 29:19፤ ዳን 5:18, 19
ኢሳ. 14:13ኢሳ 47:7፤ ዳን 4:30
ኢሳ. 14:13ዳን 5:22, 23
ኢሳ. 14:13መዝ 48:1, 2
ኢሳ. 14:16ኤር 51:25
ኢሳ. 14:172ነገ 25:21፤ ኢሳ 64:10
ኢሳ. 14:172ነገ 24:12, 14፤ 25:11
ኢሳ. 14:22ኢሳ 43:14፤ ኤር 50:25፤ 51:56
ኢሳ. 14:22ኤር 51:62
ኢሳ. 14:23ኢሳ 13:1, 21፤ ኤር 50:35, 39፤ ራእይ 18:2
ኢሳ. 14:252ዜና 32:21, 22፤ ኢሳ 30:31፤ 31:8፤ 37:36, 37
ኢሳ. 14:25ኢሳ 10:24
ኢሳ. 14:27መዝ 33:11፤ ምሳሌ 19:21፤ 21:30፤ ኢሳ 46:11
ኢሳ. 14:272ዜና 20:5, 6፤ ኢሳ 43:13
ኢሳ. 14:282ነገ 16:20፤ 2ዜና 28:27
ኢሳ. 14:292ዜና 26:3, 6
ኢሳ. 14:292ነገ 18:1, 8
ኢሳ. 14:30ኤር 47:1፤ ሕዝ 25:16፤ ኢዩ 3:4፤ አሞጽ 1:6-8፤ ሶፎ 2:4፤ ዘካ 9:5
ኢሳ. 14:32መዝ 48:1-3፤ 87:1, 2፤ 132:13, 14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 14:1-32

ኢሳይያስ

14 ይሖዋ ለያዕቆብ ምሕረት ያሳያልና፤+ እስራኤልንም እንደገና ይመርጠዋል።+ በምድራቸው ላይ ያሰፍራቸዋል፤*+ የባዕድ አገር ሰዎችም ከእነሱ ጋር ይሆናሉ፤ ከያዕቆብም ቤት ጋር ይጣበቃሉ።+ 2 ሕዝቦችም ይወስዷቸዋል፤ ወደ ገዛ ስፍራቸውም ይመልሷቸዋል፤ የእስራኤልም ቤት በይሖዋ ምድር ላይ ወንድና ሴት አገልጋዮቻቸው ያደርጓቸዋል፤+ ማርከው የወሰዷቸውንም ይማርካሉ፤ አስገድደው ያሠሯቸው የነበሩትንም* ይገዟቸዋል።

3 ይሖዋ ከሥቃይህ፣ ከጭንቀትህና በላይህ ተጭኖ ከነበረው ከባድ የባርነት ቀንበር ባሳረፈህ ቀን፣+ 4 በባቢሎን ንጉሥ ላይ እንዲህ ብለህ ትተርታለህ፦*

“ሌሎችን አስገድዶ ሲያሠራ የነበረው* እንዴት አበቃለት!

ጭቆናውስ እንዴት አከተመ!+

 5 ይሖዋ የክፉዎችን ዘንግ፣

የገዢዎችን በትር ሰብሯል፤+

 6 ሕዝቦችን ያለማቋረጥ በቁጣ ሲመታ የነበረውን፣+

ብሔራትን በማያባራ ስደት በቁጣ ሲገዛቸው የቆየውን ሰብሯል።+

 7 መላዋ ምድር አርፋለች፤ ከረብሻም ነፃ ሆናለች።

ሕዝቦች በደስታ እልል ብለዋል።+

 8 የጥድ ዛፎችና አርዘ ሊባኖሶች እንኳ ሳይቀሩ

በአንተ ላይ በደረሰው ነገር ሐሴት ያደርጋሉ።

‘አንተ ከወደቅክ ጀምሮ

ማንም ዛፍ ቆራጭ በእኛ ላይ አልተነሳም’ ይላሉ።

 9 “ከታች ያለው መቃብር* እንኳ

ወደዚያ በወረድክ ጊዜ አንተን ለመቀበል ሲል ተረበሸ።

በሞት የተረቱትን፣ ጨቋኝ የምድር መሪዎች* ሁሉ

በአንተ የተነሳ ቀሰቀሳቸው።

የብሔራትን ነገሥታት ሁሉ ከዙፋኖቻቸው ላይ አስነሳቸው።

10 ሁሉም እንዲህ በማለት ይናገራሉ፤ እንዲህም ይሉሃል፦

‘አንተም እንደ እኛው ደከምክ ማለት ነው?

አንተም እንደ እኛው ሆንክ?

11 ኩራትህና ባለ አውታር መሣሪያዎችህ የሚያሰሙት ድምፅ

ወደ መቃብር* ወረዱ።+

እጮች ከበታችህ እንደ አልጋ ተነጥፈውልሃል፤

የአልጋ ልብስህም ትሎች ናቸው።’

12 አንተ የምታበራ ኮከብ፣ የንጋት ልጅ ሆይ፣

እንዴት ከሰማይ ወደቅክ!

አንተ ብሔራትን ድል ያደረግክ፣

እንዴት ተቆርጠህ ወደ ምድር ወደቅክ!+

13 በልብህ እንዲህ ብለህ ነበር፦ ‘ወደ ሰማያት እወጣለሁ።+

ዙፋኔን ከአምላክ ከዋክብት በላይ ከፍ አደርጋለሁ፤+

በስተ ሰሜን ርቆ በሚገኘው

የመሰብሰቢያ ተራራም ላይ እቀመጣለሁ።+

14 ከደመናዎች ከፍታ በላይ እወጣለሁ፤

ራሴንም እንደ ልዑል አምላክ አደርጋለሁ።’

15 ከዚህ ይልቅ ወደ መቃብር፣*

ወደ ጥልቁም ጉድጓድ ትወርዳለህ።

16 የሚያዩህ አተኩረው ይመለከቱሃል፤

በሚገባም ይመረምሩሃል፤ እንዲህም ይላሉ፦

‘ምድርን ሲያንቀጠቅጥ፣

መንግሥታትንም ሲያናውጥ የነበረው ይህ ሰው አይደለም?+

17 ሰው የሚኖርበትን ምድር፣ ምድረ በዳ ያደረገው፣

ከተሞቹንም የገለበጠው፣+

እስረኞቹንም ወደ ቤታቸው እንዳይመለሱ የከለከለው እሱ አይደለም?’+

18 ሌሎቹ የብሔራት ነገሥታት ሁሉ፣

አንዳቸውም እንኳ ሳይቀሩ በክብር አንቀላፍተዋል፤

እያንዳንዳቸው በየመቃብራቸው* አርፈዋል።

19 አንተ ግን እንደተጠላ ቀንበጥ*

መቀበሪያ ሳታገኝ ተጥለሃል፤

በሰይፍ ተወግተው

ወደ ዓለታማ ጉድጓድ በወረዱ አስከሬኖች ተሸፍነሃል፤

እንደተረገጠም ሬሳ ሆነሃል።

20 ከእነሱ ጋር አብረህ በመቃብር አትቀበርም፤

የገዛ ምድርህን አጥፍተሃልና፤

የገዛ ሕዝብህንም ፈጅተሃል።

የክፉ አድራጊዎች ዘር ስም ዳግመኛ አይጠራም።

21 ተነስተው ምድሪቱን እንዳይወርሱና

ምድሪቱን በከተሞች እንዳይሞሏት

በአባቶቻቸው በደል የተነሳ

ልጆቹ የሚታረዱበትን ስፍራ አዘጋጁ።”

22 “በእነሱ ላይ እነሳለሁ”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

“ከባቢሎን ስምን፣ ቀሪዎችን፣ ልጆችንና ዘርማንዘርን አጠፋለሁ”+ ይላል ይሖዋ።

23 “የጃርት መኖሪያና ረግረጋማ ቦታ አደርጋታለሁ፤ በጥፋት መጥረጊያም እጠርጋታለሁ”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

24 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ሲል ምሏል፦

“ልክ እንዳሰብኩት ይሆናል፤

በወሰንኩትም መሠረት ይፈጸማል።

25 አሦራዊውን በምድሬ ላይ አደቀዋለሁ፤

በተራሮቼም ላይ እረግጠዋለሁ።+

ቀንበሩ ከላያቸው ላይ ይነሳል፤

ሸክሙም ከትከሻቸው ላይ ይወርዳል።”+

26 በመላው ምድር ላይ የተላለፈው ውሳኔ* ይህ ነው፤

በብሔራትም ሁሉ ላይ የተዘረጋው* እጅ ይህ ነው።

27 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ወስኗልና፤

ውሳኔውን ማን ሊያጨናግፍ ይችላል?+

እጁ ተዘርግቷል፤

ማንስ ሊያጥፈው ይችላል?+

28 ንጉሥ አካዝ በሞተበት+ ዓመት የሚከተለው ፍርድ ተላለፈ፦

29 “ፍልስጤማውያን ሆይ፣ የመቺያችሁ በትር ስለተሰበረ

አንዳችሁም ብትሆኑ ደስ አይበላችሁ።

ከእባቡ ሥር+ መርዘኛ እባብ ይወጣልና፤+

ዘሩም የሚበርና የሚያቃጥል እባብ* ይሆናል።

30 የችግረኞቹ የበኩር ልጆች ሲመገቡ፣

ድሆቹም ያለስጋት ሲተኙ፣

የአንተን ሥር ግን በረሃብ እገድላለሁ፤

ከአንተ የሚተርፈውም ይገደላል።+

31 አንተ በር ሆይ፣ አላዝን! አንቺ ከተማ ሆይ፣ ጩኺ!

ፍልስጤማውያን ሆይ፣ ሁላችሁም ተስፋ ትቆርጣላችሁ!

ከሰሜን ጭስ እየመጣ ነውና፤

አንዳቸውም ቢሆኑ ከሰልፉ ተነጥለው ወደ ኋላ አይቀሩም።”

32 ለብሔሩ መልእክተኞች ምን ብለው መመለስ ይገባቸዋል?

‘የጽዮንን መሠረት የጣለው ይሖዋ ነው፤+

በሕዝቡም መካከል ያሉት ችግረኛ ሰዎች እሷን መጠጊያ ያደርጋሉ’ ብለው ይመልሱላቸዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ