የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ጴጥሮስ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ጴጥሮስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰላምታ (1)

      • መመረጣችሁን አስተማማኝ አድርጉ (2-15)

        • በእምነት ላይ የሚጨመሩ ባሕርያት (5-9)

      • “ትንቢታዊው ቃል ይበልጥ ተረጋግጦልናል” (16-21)

2 ጴጥሮስ 1:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2002፣ ገጽ 6

    9/1/1997፣ ገጽ 9-10

2 ጴጥሮስ 1:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 1:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 10

2 ጴጥሮስ 1:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፃ ሰጥቶናል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 10

2 ጴጥሮስ 1:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፃ ሰጥቶናል።”

  • *

    ወይም “የፍትወት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 22:29, 30፤ ዮሐ 14:2፤ ገላ 3:29
  • +1ቆሮ 15:53፤ 1ጴጥ 1:3, 4፤ 1ዮሐ 3:2፤ ራእይ 20:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 10-11

2 ጴጥሮስ 1:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 2:12፤ 2ጢሞ 2:15፤ ዕብ 4:11፤ ይሁዳ 3
  • +ፊልጵ 4:8
  • +ዮሐ 17:3፤ ዕብ 5:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2010፣ ገጽ 8

    9/1/1997፣ ገጽ 11

    8/15/1993፣ ገጽ 12-17

    7/15/1993፣ ገጽ 13-14, 18-23

2 ጴጥሮስ 1:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 9:25፤ 2ጢሞ 2:24
  • +2ጴጥ 2:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2003፣ ገጽ 13

    7/15/2002፣ ገጽ 10-14

    9/15/1993፣ ገጽ 9-19

    8/15/1993፣ ገጽ 17-22

    7/15/1993፣ ገጽ 13-14

2 ጴጥሮስ 1:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 4:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2009፣ ገጽ 14

    10/15/1993፣ ገጽ 12-16, 17-22

    7/15/1993፣ ገጽ 13-14

2 ጴጥሮስ 1:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቲቶ 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 11

    8/15/1993፣ ገጽ 17

2 ጴጥሮስ 1:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በቅርብ ያለውን ብቻ የሚያይ፣ ዕውር ሰው” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 2:9፤ ራእይ 3:17
  • +ዕብ 9:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 11

2 ጴጥሮስ 1:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 3:1
  • +2ጢሞ 4:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2012፣ ገጽ 21

    9/1/1997፣ ገጽ 11

    4/15/1993፣ ገጽ 28

2 ጴጥሮስ 1:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 2:44
  • +ሉቃስ 16:9፤ ዮሐ 3:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2012፣ ገጽ 22

    9/1/1997፣ ገጽ 11

2 ጴጥሮስ 1:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2003፣ ገጽ 10

    9/1/1997፣ ገጽ 11-12

2 ጴጥሮስ 1:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሥጋዊ አካሉን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 5:1
  • +ሮም 15:15፤ ይሁዳ 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 11-12

2 ጴጥሮስ 1:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 21:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 11-12

    7/15/1993፣ ገጽ 15

2 ጴጥሮስ 1:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መጥቀስ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 12

2 ጴጥሮስ 1:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 17:2፤ ማር 9:2፤ ሉቃስ 9:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 144

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 12

    5/15/1997፣ ገጽ 9-10

    7/15/1993፣ ገጽ 15-16

2 ጴጥሮስ 1:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ድምፅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:7፤ ማቴ 17:1, 5፤ ማር 9:7፤ ሉቃስ 9:35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 144

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 12

    5/15/1997፣ ገጽ 9-10

    7/15/1995፣ ገጽ 19

    7/15/1993፣ ገጽ 15-16

2 ጴጥሮስ 1:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 144

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1997፣ ገጽ 12

    5/15/1997፣ ገጽ 9-10

    7/15/1993፣ ገጽ 15-16

2 ጴጥሮስ 1:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 24:17፤ ራእይ 22:16
  • +መዝ 119:105፤ ዮሐ 1:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 144

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1647

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2008፣ ገጽ 22

    1/15/2005፣ ገጽ 16

    5/15/2000፣ ገጽ 17

    4/1/2000፣ ገጽ 14-15

    9/1/1997፣ ገጽ 12-13

    5/15/1997፣ ገጽ 11

    7/15/1993፣ ገጽ 16

    2/1/1991፣ ገጽ 29

    ራእይ፣ ገጽ 318

2 ጴጥሮስ 1:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2011፣ ገጽ 11-12

    4/1/2000፣ ገጽ 16

    4/1/1998፣ ገጽ 19

2 ጴጥሮስ 1:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ተነድተው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 3:16
  • +2ሳሙ 23:2፤ ሥራ 1:16፤ 28:25፤ 1ጴጥ 1:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 5

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2019፣ ገጽ 9-11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2012፣ ገጽ 25-26

    6/15/1997፣ ገጽ 5

    መመሪያ መጽሐፍ፣ ገጽ 15-16

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ጴጥ. 1:2ቆላ 1:9
2 ጴጥ. 1:3ዮሐ 17:3
2 ጴጥ. 1:4ሉቃስ 22:29, 30፤ ዮሐ 14:2፤ ገላ 3:29
2 ጴጥ. 1:41ቆሮ 15:53፤ 1ጴጥ 1:3, 4፤ 1ዮሐ 3:2፤ ራእይ 20:6
2 ጴጥ. 1:5ፊልጵ 2:12፤ 2ጢሞ 2:15፤ ዕብ 4:11፤ ይሁዳ 3
2 ጴጥ. 1:5ፊልጵ 4:8
2 ጴጥ. 1:5ዮሐ 17:3፤ ዕብ 5:14
2 ጴጥ. 1:61ቆሮ 9:25፤ 2ጢሞ 2:24
2 ጴጥ. 1:62ጴጥ 2:9
2 ጴጥ. 1:71ተሰ 4:9
2 ጴጥ. 1:8ቲቶ 3:14
2 ጴጥ. 1:91ዮሐ 2:9፤ ራእይ 3:17
2 ጴጥ. 1:9ዕብ 9:14
2 ጴጥ. 1:10ዕብ 3:1
2 ጴጥ. 1:102ጢሞ 4:7, 8
2 ጴጥ. 1:11ዳን 2:44
2 ጴጥ. 1:11ሉቃስ 16:9፤ ዮሐ 3:5
2 ጴጥ. 1:132ቆሮ 5:1
2 ጴጥ. 1:13ሮም 15:15፤ ይሁዳ 5
2 ጴጥ. 1:14ዮሐ 21:18
2 ጴጥ. 1:16ማቴ 17:2፤ ማር 9:2፤ ሉቃስ 9:29
2 ጴጥ. 1:17መዝ 2:7፤ ማቴ 17:1, 5፤ ማር 9:7፤ ሉቃስ 9:35
2 ጴጥ. 1:19ዘኁ 24:17፤ ራእይ 22:16
2 ጴጥ. 1:19መዝ 119:105፤ ዮሐ 1:9
2 ጴጥ. 1:212ጢሞ 3:16
2 ጴጥ. 1:212ሳሙ 23:2፤ ሥራ 1:16፤ 28:25፤ 1ጴጥ 1:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ጴጥሮስ 1:1-21

የጴጥሮስ ሁለተኛው ደብዳቤ

1 የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋርያ ከሆነው ከስምዖን ጴጥሮስ፣ በአምላካችን ጽድቅ እንዲሁም በአዳኛችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ አማካኝነት እኛ ያገኘነውን ዓይነት ክቡር እምነት ለተቀበሉ፦

2 ስለ አምላክና ስለ ጌታችን ኢየሱስ በምትቀስሙት ትክክለኛ እውቀት+ አማካኝነት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። 3 መለኮታዊ ኃይሉ፣ በገዛ ክብሩና በጎነቱ ስለጠራን አምላክ ባገኘነው ትክክለኛ እውቀት+ ለአምላክ ያደርን ሆነን ለመኖር የሚረዱንን ነገሮች ሁሉ ሰጥቶናል።* 4 በእነዚህ ነገሮች አማካኝነት ክቡርና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋ ሰጥቶናል፤*+ ይህን ያደረገውም የመጥፎ ምኞት* ውጤት ከሆነው ከዓለም ብልሹ ምግባር አምልጣችሁ፣ በዚህ ተስፋ አማካኝነት ከመለኮታዊ ባሕርይ ተካፋዮች እንድትሆኑ ነው።+

5 በመሆኑም ልባዊ ጥረት በማድረግ+ በእምነታችሁ ላይ በጎነትን ጨምሩ፤+ በበጎነት ላይ እውቀትን፣+ 6 በእውቀት ላይ ራስን መግዛትን፣+ ራስን በመግዛት ላይ ጽናትን፣ በጽናት ላይ ለአምላክ ማደርን፣+ 7 ለአምላክ በማደር ላይ ወንድማዊ መዋደድን፣ በወንድማዊ መዋደድ ላይ ፍቅርን ጨምሩ።+ 8 እነዚህ ነገሮች በውስጣችሁ ቢኖሩና ቢትረፈረፉ፣ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያላችሁን ትክክለኛ እውቀት ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ሥራ ፈቶችና ፍሬ ቢሶች እንዳትሆኑ ይጠብቋችኋል።+

9 እነዚህ ነገሮች የሚጎድሉት ማንኛውም ሰው ብርሃን ላለማየት ዓይኑን የጨፈነ ዕውር ሰው* ነው፤+ ደግሞም ከቀድሞ ኃጢአቱ መንጻቱን ረስቷል።+ 10 በመሆኑም ወንድሞች፣ መጠራታችሁንና+ መመረጣችሁን አስተማማኝ ለማድረግ ከበፊቱ ይበልጥ ትጉ፤ እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆነ ፈጽሞ አትወድቁምና።+ 11 እንዲያውም በእጅጉ ትባረካላችሁ፤ ጌታችንና አዳኛችን ወደሆነው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ መንግሥትም+ ትገባላችሁ።+

12 ስለዚህ ምንም እንኳ እነዚህን ነገሮች የምታውቁና በተማራችሁት እውነት ጸንታችሁ የቆማችሁ ብትሆኑም፣ ስለ እነዚህ ነገሮች ሁልጊዜ እናንተን ከማሳሰብ ወደኋላ አልልም። 13 በዚህ ድንኳን*+ እስካለሁ ድረስ እናንተን በማሳሰብ ማነቃቃት ተገቢ ይመስለኛል፤+ 14 ምክንያቱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በግልጽ እንዳሳወቀኝ ይህ ድንኳን የሚወገድበት ጊዜ እንደቀረበ አውቃለሁ።+ 15 እኔ ከሄድኩ በኋላ እነዚህን ነገሮች ማስታወስ* እንድትችሉ ሁልጊዜ አቅሜ የፈቀደውን ሁሉ አደርጋለሁ።

16 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መገኘት ያሳወቅናችሁ በብልሃት የተፈጠረ ተረት ተከትለን ሳይሆን ግርማውን በገዛ ዓይናችን አይተን ነው።+ 17 ከግርማዊው ክብር “እኔ ራሴ በጣም የምደሰትበት፣ የምወደው ልጄ ይህ ነው”+ የሚል ቃል* ለእሱ በተነገረ ጊዜ ከአባታችንና ከአምላካችን ክብርና ሞገስ ተቀብሏል። 18 ከእሱ ጋር በቅዱሱ ተራራ በነበርንበት ጊዜ ይህ ቃል ከሰማይ ሲመጣ ሰምተናል።

19 በመሆኑም ትንቢታዊው ቃል ይበልጥ ተረጋግጦልናል፤ ጎህ እስኪቀድና የንጋት ኮከብ+ እስኪወጣ ድረስ በጨለማ ቦታ፣ በልባችሁ ውስጥ ለሚበራ መብራት+ የምትጠነቀቁትን ያህል ለትንቢታዊው ቃል ትኩረት መስጠታችሁ መልካም ነው። 20 በመጀመሪያ ደረጃ፣ በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ያለው ትንቢት ሁሉ በሰው ሐሳብ ላይ የተመሠረተ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ። 21 መቼም ቢሆን ትንቢት በሰው ፈቃድ አልመጣምና፤+ ከዚህ ይልቅ ሰዎች ከአምላክ የተቀበሉትን ትንቢት በመንፈስ ቅዱስ ተገፋፍተው* ተናገሩ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ