የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ቆሮንቶስ 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ፍቅር፣ ከሁሉ የላቀው መንገድ (1-13)

1 ቆሮንቶስ 13:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ነሐስ።”

  • *

    እዚህ ላይ የገባው ግሪክኛ ቃል፣ እርስ በርሱ ሲጋጭ ኃይለኛ ድምፅ የሚያወጣን ክብ ቅርጽ ያለው ከብረት የተሠራ የሙዚቃ መሣሪያ ያመለክታል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 301

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2015፣ ገጽ 4

    5/1/1991፣ ገጽ 10

1 ቆሮንቶስ 13:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዋጋ ቢስ ነኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 12:8
  • +1ዮሐ 4:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 301

1 ቆሮንቶስ 13:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:2
  • +2ቆሮ 9:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1991፣ ገጽ 20-21

1 ቆሮንቶስ 13:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:8
  • +1ተሰ 5:14
  • +ሮም 13:10፤ ኤፌ 4:32
  • +ገላ 5:26
  • +1ጴጥ 5:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 162-163

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 195

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 302-303, 305-306

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 20

    10/15/2002፣ ገጽ 28

    11/1/2001፣ ገጽ 15-16

    2/15/1999፣ ገጽ 19-21

    9/15/1995፣ ገጽ 14-19

    9/1/1994፣ ገጽ 20

    10/15/1993፣ ገጽ 19, 21

    7/15/1991፣ ገጽ 14

1 ቆሮንቶስ 13:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሥርዓት የለሽ አይደለም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:13፤ 1ቆሮ 14:40
  • +1ቆሮ 10:24፤ ፊልጵ 2:4
  • +ማቴ 5:39፤ ያዕ 1:19
  • +ኤፌ 4:32፤ ቆላ 3:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 163-169

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 306-307

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 20-21

    8/1/2008፣ ገጽ 15

    2/15/1999፣ ገጽ 20-21

    10/15/1993፣ ገጽ 19-20

1 ቆሮንቶስ 13:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 303, 307

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 21

    2/15/1999፣ ገጽ 20-21

    10/15/1993፣ ገጽ 20, 21-22

    ንቁ!፣

    11/2008፣ ገጽ 8-9

1 ቆሮንቶስ 13:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 4:8
  • +ሥራ 17:11
  • +ሮም 8:25፤ 12:12
  • +1ተሰ 1:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 169-171

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 303-305

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 21

    12/15/2009፣ ገጽ 27-28

    7/15/2000፣ ገጽ 23

    2/15/1999፣ ገጽ 21-22

    10/15/1993፣ ገጽ 22

    11/1/1991፣ ገጽ 12-13

1 ቆሮንቶስ 13:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መቼም ቢሆን አይጠፋም።”

  • *

    ሌሎች ቋንቋዎችን የመናገር ተአምራዊ ስጦታን ያመለክታል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 308-309

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 21

    12/15/2009፣ ገጽ 27-28

    7/1/2003፣ ገጽ 7

    10/15/1993፣ ገጽ 20-21

    ማመራመር፣ ገጽ 402

1 ቆሮንቶስ 13:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 4:18

1 ቆሮንቶስ 13:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    10/2011፣ ገጽ 5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2007፣ ገጽ 22

1 ቆሮንቶስ 13:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለመለየት የሚያስቸግር።”

  • *

    ወይም “ትክክለኛ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2015፣ ገጽ 15

    3/15/2000፣ ገጽ 12

1 ቆሮንቶስ 13:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:37፤ ሮም 13:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2023፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2016፣ ገጽ 30

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2008፣ ገጽ 27

    9/15/1991፣ ገጽ 19

    የቤተሰብ ደስታ፣ ገጽ 28-29

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ቆሮ. 13:21ቆሮ 12:8
1 ቆሮ. 13:21ዮሐ 4:20
1 ቆሮ. 13:3ማቴ 6:2
1 ቆሮ. 13:32ቆሮ 9:7
1 ቆሮ. 13:41ዮሐ 4:8
1 ቆሮ. 13:41ተሰ 5:14
1 ቆሮ. 13:4ሮም 13:10፤ ኤፌ 4:32
1 ቆሮ. 13:4ገላ 5:26
1 ቆሮ. 13:41ጴጥ 5:5
1 ቆሮ. 13:5ሮም 13:13፤ 1ቆሮ 14:40
1 ቆሮ. 13:51ቆሮ 10:24፤ ፊልጵ 2:4
1 ቆሮ. 13:5ማቴ 5:39፤ ያዕ 1:19
1 ቆሮ. 13:5ኤፌ 4:32፤ ቆላ 3:13
1 ቆሮ. 13:6ሮም 12:9
1 ቆሮ. 13:71ጴጥ 4:8
1 ቆሮ. 13:7ሥራ 17:11
1 ቆሮ. 13:7ሮም 8:25፤ 12:12
1 ቆሮ. 13:71ተሰ 1:3
1 ቆሮ. 13:9ምሳሌ 4:18
1 ቆሮ. 13:13ማቴ 22:37፤ ሮም 13:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ቆሮንቶስ 13:1-13

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

13 በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ በኃይል እንደሚጮኽ ደወል* ወይም ሲምባል* ሆኛለሁ። 2 የመተንበይ ስጦታ ቢኖረኝ፣ ቅዱስ ሚስጥርን ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ+ እንዲሁም ተራራን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማንቀሳቀስ የሚያስችል እምነት ቢኖረኝ፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።*+ 3 ሌሎችን ለመመገብ ያለኝን ሁሉ ብሰጥ+ እንዲሁም እኩራራ ዘንድ ሰውነቴን አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ+ ምንም የማገኘው ጥቅም የለም።

4 ፍቅር+ ታጋሽና+ ደግ+ ነው። ፍቅር አይቀናም።+ ጉራ አይነዛም፣ አይታበይም፣+ 5 ጨዋነት የጎደለው ምግባር አያሳይም፣*+ የራሱን ፍላጎት አያስቀድምም፣+ በቀላሉ አይበሳጭም።+ ፍቅር የበደል መዝገብ የለውም።+ 6 ፍቅር በዓመፅ አይደሰትም፤+ ከዚህ ይልቅ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል። 7 ሁሉን ችሎ ያልፋል፣+ ሁሉን ያምናል፣+ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፣+ ሁሉን ነገር በጽናት ይቋቋማል።+

8 ፍቅር ለዘላለም ይኖራል።* ሆኖም የመተንበይ፣ በልሳን የመናገርም* ሆነ የእውቀት ስጦታ ይቀራል። 9 እውቀታችን ከፊል ነውና፤+ ትንቢት የምንናገረውም በከፊል ነው፤ 10 የተሟላው ሲመጣ ግን ከፊል የሆነው ይቀራል። 11 ልጅ በነበርኩበት ጊዜ እንደ ልጅ እናገር፣ እንደ ልጅ አስብ እንዲሁም እንደ ልጅ አመዛዝን ነበር፤ አሁን ሙሉ ሰው ከሆንኩ በኋላ ግን የልጅነትን ጠባይ ትቻለሁ። 12 አሁን በብረት መስተዋት ብዥ ያለ* ምስል ይታየናል፤ በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት የማየት ያህል በግልጽ ይታየናል። አሁን ስለ አምላክ የማውቀው በከፊል ነው፤ በዚያን ጊዜ ግን እሱ እኔን በትክክል የሚያውቀኝን ያህል የተሟላ* እውቀት ይኖረኛል። 13 ይሁን እንጂ እምነት፣ ተስፋ፣ ፍቅር፣ እነዚህ ሦስቱ ይቀጥላሉ፤ ከእነዚህ መካከል የሚበልጠው ግን ፍቅር ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ