የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ስለ ይሖዋ የወይን እርሻ የተዘመረ መዝሙር (1-7)

      • በይሖዋ የወይን እርሻ ላይ የተነገረ ወዮታ (8-24)

      • በሕዝቡ ላይ የነደደው የአምላክ ቁጣ (25-30)

ኢሳይያስ 5:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:8፤ ኢሳ 5:7፤ ኤር 2:21፤ ሉቃስ 20:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2006፣ ገጽ 17

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 73-74, 76

ኢሳይያስ 5:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:33፤ ማር 12:1
  • +ሆሴዕ 10:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2006፣ ገጽ 17-18

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 73-74, 76, 77-78

ኢሳይያስ 5:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 6:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 74-75

ኢሳይያስ 5:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:15፤ ሕዝ 24:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 74-76

ኢሳይያስ 5:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:31, 33፤ ነህ 2:3፤ መዝ 79:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 74-76, 77-78

ኢሳይያስ 5:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 29:22, 23፤ ኤር 25:11፤ 45:4
  • +ኢሳ 32:13
  • +ዘዳ 11:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 77-78

ኢሳይያስ 5:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተክል ናቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:8፤ ኤር 12:10
  • +ሚክ 6:8
  • +ዘዳ 15:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 75, 76-77, 78-79

ኢሳይያስ 5:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 2:1, 2
  • +1ነገ 21:15, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 79-80

ኢሳይያስ 5:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:20, 21፤ ኢሳ 27:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 79-80

ኢሳይያስ 5:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አሥር ጥማድ ከሚያውል።”

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15, 17፤ ኢዩ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 79-80

ኢሳይያስ 5:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 21:34፤ ሮም 13:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 81

ኢሳይያስ 5:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 81

ኢሳይያስ 5:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 27:11፤ ኤር 8:7፤ ሆሴዕ 4:6
  • +ሰቆ 4:9

ኢሳይያስ 5:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ነፍሷን።”

  • *

    ወይም “ታላላቅ ሰዎቿ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:63

ኢሳይያስ 5:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሚሰጠው ፍትሕ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:3፤ ራእይ 4:8
  • +ዘዳ 32:4

ኢሳይያስ 5:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 82-83

ኢሳይያስ 5:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ውሳኔ፤ ምክር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:12፤ 17:15፤ ሕዝ 12:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 82-84

ኢሳይያስ 5:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 17:15፤ ሚል 2:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2002፣ ገጽ 9

    8/1/2001፣ ገጽ 8-9

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 82-84

ኢሳይያስ 5:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 3:7፤ ሮም 12:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 84

ኢሳይያስ 5:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 23:20፤ 31:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 84

ኢሳይያስ 5:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 16:19፤ ኢሳ 1:23፤ ሚክ 3:11
  • +1ነገ 21:13፤ ምሳሌ 17:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 84

ኢሳይያስ 5:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያ፤ ትምህርት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:20፤ 2ነገ 17:13, 14፤ ነህ 9:26፤ ኢሳ 1:4

ኢሳይያስ 5:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:16, 17፤ 2ዜና 36:15, 16፤ ሰቆ 2:2
  • +ኤር 16:4

ኢሳይያስ 5:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለምልክት የሚተከል ምሰሶ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 52:4
  • +ዘዳ 28:49, 50፤ ኤር 5:15
  • +ኤር 4:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 84-86

ኢሳይያስ 5:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍላጻ ለማስፈንጠር የተዘጋጁ።”

  • *

    ተሽከርካሪ እግር።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕን 1:8

ኢሳይያስ 5:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 86

ኢሳይያስ 5:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 6:23
  • +ኤር 4:23

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 5:1መዝ 80:8፤ ኢሳ 5:7፤ ኤር 2:21፤ ሉቃስ 20:9
ኢሳ. 5:2ማቴ 21:33፤ ማር 12:1
ኢሳ. 5:2ሆሴዕ 10:1
ኢሳ. 5:3ሚክ 6:2
ኢሳ. 5:42ዜና 36:15፤ ሕዝ 24:13
ኢሳ. 5:5ዘሌ 26:31, 33፤ ነህ 2:3፤ መዝ 79:1
ኢሳ. 5:6ዘዳ 29:22, 23፤ ኤር 25:11፤ 45:4
ኢሳ. 5:6ኢሳ 32:13
ኢሳ. 5:6ዘዳ 11:16, 17
ኢሳ. 5:7መዝ 80:8፤ ኤር 12:10
ኢሳ. 5:7ሚክ 6:8
ኢሳ. 5:7ዘዳ 15:9
ኢሳ. 5:8ሚክ 2:1, 2
ኢሳ. 5:81ነገ 21:15, 16
ኢሳ. 5:92ዜና 36:20, 21፤ ኢሳ 27:10
ኢሳ. 5:10ዘዳ 28:15, 17፤ ኢዩ 1:17
ኢሳ. 5:11ሉቃስ 21:34፤ ሮም 13:13
ኢሳ. 5:13ኢሳ 27:11፤ ኤር 8:7፤ ሆሴዕ 4:6
ኢሳ. 5:13ሰቆ 4:9
ኢሳ. 5:14ዘዳ 28:63
ኢሳ. 5:16ኢሳ 6:3፤ ራእይ 4:8
ኢሳ. 5:16ዘዳ 32:4
ኢሳ. 5:19ኤር 5:12፤ 17:15፤ ሕዝ 12:22
ኢሳ. 5:20ምሳሌ 17:15፤ ሚል 2:17
ኢሳ. 5:21ምሳሌ 3:7፤ ሮም 12:16
ኢሳ. 5:22ምሳሌ 23:20፤ 31:4, 5
ኢሳ. 5:23ዘዳ 16:19፤ ኢሳ 1:23፤ ሚክ 3:11
ኢሳ. 5:231ነገ 21:13፤ ምሳሌ 17:15
ኢሳ. 5:24ዘዳ 31:20፤ 2ነገ 17:13, 14፤ ነህ 9:26፤ ኢሳ 1:4
ኢሳ. 5:25ዘዳ 31:16, 17፤ 2ዜና 36:15, 16፤ ሰቆ 2:2
ኢሳ. 5:25ኤር 16:4
ኢሳ. 5:26ኤር 52:4
ኢሳ. 5:26ዘዳ 28:49, 50፤ ኤር 5:15
ኢሳ. 5:26ኤር 4:13
ኢሳ. 5:28ዕን 1:8
ኢሳ. 5:29ኤር 50:17
ኢሳ. 5:30ኤር 6:23
ኢሳ. 5:30ኤር 4:23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 5:1-30

ኢሳይያስ

5 እስቲ ለወዳጄ መዝሙር ልዘምር።

መዝሙሩ ስለ ወዳጄና ስለ ወይን እርሻው+ የሚገልጽ ነው።

ወዳጄ ለም በሆነ ኮረብታ ላይ የወይን እርሻ ነበረው።

 2 እሱም መሬቱን ቆፈረ፤ ድንጋዮቹንም አስወገደ።

ምርጥ የሆነ ቀይ ወይን ተከለ፤

በመካከሉ ማማ ገነባ፤

ድንጋይ ፈልፍሎም የወይን መጭመቂያ ጉድጓድ ሠራ።+

ከዚያም ‘ወይኑ ጥሩ ፍሬ ያፈራል’ ብሎ ይጠብቅ ጀመር፤

ይሁንና መጥፎ ፍሬ ብቻ አፈራ።+

 3 “እናንተ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎችና የይሁዳ ሰዎች ሆይ፣

በእኔና በወይን እርሻዬ መካከል እስቲ ፍረዱ።+

 4 ለወይን እርሻዬ ከዚህ በላይ ላደርግለት የሚገባ

ምን ነገር አለ?+

‘ጥሩ ወይን ያፈራል’ ብዬ ስጠብቅ

መጥፎ ወይን ብቻ ያፈራው ለምንድን ነው?

 5 እንግዲህ በወይን እርሻዬ ላይ

ምን እንደማደርግ ልንገራችሁ፦

በዙሪያው ያለውን የቁጥቋጦ አጥር እነቅላለሁ፤

ለእሳትም ይማገዳል።+

የድንጋይ ቅጥሩን አፈርሳለሁ፤

በእግርም ይረጋገጣል።

 6 ቦታውን ጠፍ መሬት አደርገዋለሁ፤+

የወይን ተክሉ አይገረዝም እንዲሁም አይኮተኮትም።

ቁጥቋጦና አረም ይወርሰዋል፤+

ደመናቱም ዝናብ እንዳያዘንቡበት ትእዛዝ እሰጣለሁ።+

 7 የሠራዊት ጌታ የይሖዋ የወይን እርሻ የእስራኤል ቤት ነውና፤+

የይሁዳ ሰዎች እሱ ይወደው የነበረው የአትክልት ቦታ ናቸው።*

ፍትሕን ሲጠብቅ+

እነሆ፣ ግፍ ይፈጸማል፤

‘ጽድቅ ይሰፍናል’ ብሎ ሲጠብቅ

እነሆ፣ የጭንቅ ጩኸት ይሰማል።”+

 8 ቦታ እስኪጠፋ ድረስ

በቤት ላይ ቤት ለሚጨምሩና+

በመሬት ላይ መሬት ለሚይዙ ወዮላቸው!+

እናንተም በምድሪቱ ላይ ብቻችሁን ትቀመጣላችሁ።

 9 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ጆሮዬ እየሰማ እንዲህ ሲል ማለ፦

ብዙ ቤቶች ታላላቅና ያማሩ ቢሆኑም እንኳ

አንድም ነዋሪ የማይገኝባቸው

አስፈሪ ቦታዎች ይሆናሉ።+

10 ከአራት ሄክታር* የወይን እርሻ አንድ የባዶስ* መስፈሪያ ብቻ ይገኛል፤

ከአንድ የሆሜር* መስፈሪያ ዘርም አንድ የኢፍ* መስፈሪያ ብቻ ይገኛል።+

11 የሚያሰክር መጠጥ ለመጠጣት በማለዳ ለሚነሱ፣+

የወይን ጠጅ እስከሚያቃጥላቸው ድረስ እስከ ሌሊት ለሚያመሹ ወዮላቸው!

12 በግብዣቸው ላይ በገና፣ ባለ አውታር መሣሪያ፣

አታሞና ዋሽንት እንዲሁም የወይን ጠጅ አለ፤

እነሱ ግን ይሖዋ ያከናወነውን ተግባር አያስቡም፤

የእጁንም ሥራ አይመለከቱም።

13 ስለዚህ ሕዝቤ እውቀት በማጣቱ+

ተማርኮ ይወሰዳል፤

በመካከላቸው የሚገኙ የተከበሩ ሰዎች ይራባሉ፤+

ሕዝባቸውም እንዳለ በውኃ ጥም ይቃጠላል።

14 በመሆኑም መቃብር* ራሷን* አሰፋች፤

አፏንም ያለልክ ከፈተች፤+

የከተማዋ ውበት፣* የሚንጫጫው ሕዝቧና በውስጧ የሚፈነጥዙት ሰዎች

ወደዚያ ይወርዳሉ።

15 ሰውም አንገቱን ይደፋል፤

የሰው ልጅ ኀፍረት ይከናነባል፤

የትዕቢተኞችም ዓይን ይዋረዳል።

16 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በሚሰጠው ፍርድ* ከፍ ከፍ ይላል፤

ቅዱስ+ የሆነው እውነተኛው አምላክ በጽድቅ ራሱን ይቀድሳል።+

17 የበግ ጠቦቶችም በገዛ መሰማሪያቸው እንደተሰማሩ ሆነው ይግጣሉ፤

የባዕድ አገር ሰዎች፣ የሰቡ እንስሳት ይኖሩባቸው በነበሩ ወና የሆኑ ቦታዎች ይበላሉ።

18 በደላቸውን በአታላይ ገመድ የሚስቡ፣

ኃጢአታቸውንም በሠረገላ ገመድ የሚጎትቱ ወዮላቸው፤

19 “ሥራውን ያፋጥን፤

እናየውም ዘንድ ቶሎ ይምጣ።

እናውቀውም ዘንድ

የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ዓላማ* ይፈጸም” የሚሉ ወዮላቸው!+

20 ጥሩውን መጥፎ፣ መጥፎውንም ጥሩ የሚሉ፣+

ጨለማውን በብርሃን፣ ብርሃኑን በጨለማ የሚተኩ

ጣፋጩን መራራ፣ መራራውን ጣፋጭ አድርገው የሚያቀርቡ ወዮላቸው!

21 በገዛ ዓይናቸው ጥበበኛ የሆኑና

በራሳቸው አመለካከት ልባም የሆኑ ወዮላቸው!+

22 የወይን ጠጅ በመጠጣት ረገድ ብርቱዎች የሆኑ፣

መጠጥ በመደባለቅም የተካኑ ወዮላቸው፤+

23 ጉቦ በመቀበል ክፉውን ከበደል ነፃ የሚያደርጉ፣+

ጻድቁንም ፍትሕ የሚነፍጉ ወዮላቸው!+

24 የእሳት ነበልባል ገለባን እንደሚበላ፣

የደረቀም ሣር በነበልባል በንኖ እንደሚጠፋ

የእነሱም ሥር ይበሰብሳል፤

አበባቸውም ልክ እንደ ዱቄት በየቦታው ይበናል፤

ምክንያቱም እነሱ የሠራዊት ጌታ የሆነውን የይሖዋን ሕግ* ለመቀበል አሻፈረን ብለዋል፣

የእስራኤል ቅዱስ የተናገረውንም ቃል ንቀዋል።+

25 የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ የነደደው በዚህ ምክንያት ነው፤

እሱም እጁን በእነሱ ላይ ይዘረጋል፤ ይመታቸዋልም።+

ተራሮችም ይናወጣሉ፤

አስከሬናቸውም በጎዳናዎች ላይ እንዳለ ቆሻሻ ይሆናል።+

ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤

ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።

26 በሩቅ ላለ ታላቅ ሕዝብም ምልክት* አቁሟል፤+

ከምድር ዳርቻ እንዲመጡ በፉጨት ጠርቷቸዋል፤+

እነሆም፣ ሕዝቡ በከፍተኛ ፍጥነት እየመጣ ነው።+

27 ከእነሱ መካከል የደከመም ሆነ የሚደናቀፍ አንድም ሰው የለም።

የሚያንጎላጅም ሆነ የሚተኛ የለም።

በወገባቸውም ላይ ያለው ቀበቶ አልተፈታም፤

እንዲሁም የጫማቸው ማሠሪያ አልተበጠሰም።

28 ፍላጻዎቻቸው ሁሉ የሾሉ፣

ደጋኖቻቸውም በሙሉ የተወጠሩ* ናቸው።

የፈረሶቻቸው ኮቴ እንደ ባልጩት ድንጋይ ነው፤

የሠረገሎቻቸውም መንኮራኩሮች* እንደ አውሎ ነፋስ ናቸው።+

29 ጩኸታቸው እንደ አንበሳ ነው፤

እንደ ደቦል አንበሳ ያገሳሉ።+

የጉርምርምታ ድምፅ እያሰሙ አድብተው ይይዛሉ፤

ከእጃቸውም የሚያስጥል ስለሌለ ተሸክመውት ይሄዳሉ።

30 በዚያም ቀን እንደ ባሕር ሞገድ

ያጉረመርሙበታል።+

ምድሪቷን ትኩር ብሎ የሚመለከት ማንኛውም ሰው የሚያስጨንቅ ጨለማ ያያል፤

ብርሃኑም እንኳ ከደመናው የተነሳ ጨልሟል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ