የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ቆሮንቶስ 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ወንድሞች ፍርድ ቤት ተካሰሱ (1-8)

      • የአምላክን መንግሥት የማይወርሱ ሰዎች (9-11)

      • በሰውነታችሁ አምላክን አክብሩ (12-20)

        • “ከፆታ ብልግና ሽሹ!” (18)

1 ቆሮንቶስ 6:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 18:15-17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1995፣ ገጽ 30

1 ቆሮንቶስ 6:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 2:26, 27፤ 20:4

1 ቆሮንቶስ 6:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 16:20

1 ቆሮንቶስ 6:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 18:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1995፣ ገጽ 20

1 ቆሮንቶስ 6:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:39, 40

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2002፣ ገጽ 6

    3/15/1997፣ ገጽ 21-22

    3/15/1996፣ ገጽ 15

    5/1/1995፣ ገጽ 30

1 ቆሮንቶስ 6:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

  • *

    ግብረ ሰዶማውያን ሆነው የሴት ዓይነት ሚና ያላቸውን ወንዶች ያመለክታል።

  • *

    ወይም “ከወንዶች ጋር የፆታ ግንኙነት የሚፈጽሙ ወንዶች።” ቃል በቃል “ከወንዶች ጋር የሚተኙ ወንዶች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:5፤ ራእይ 22:15
  • +ራእይ 21:8
  • +ቆላ 3:5
  • +ዕብ 13:4
  • +ሮም 1:27
  • +1ጢሞ 1:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 31

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2008፣ ገጽ 21-22

1 ቆሮንቶስ 6:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 5:11
  • +ዘዳ 21:20, 21፤ ምሳሌ 23:20፤ 1ጴጥ 4:3
  • +ዕብ 12:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 31

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2008፣ ገጽ 21-22

1 ቆሮንቶስ 6:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 22:16፤ ዕብ 10:22
  • +ኤፌ 5:25, 26፤ 2ተሰ 2:13
  • +ሮም 5:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 31

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2010፣ ገጽ 9-10

    4/15/2010፣ ገጽ 9

1 ቆሮንቶስ 6:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 166

1 ቆሮንቶስ 6:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ግሪክኛ፣ ፖርኒያ። የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:17
  • +1ተሰ 4:3

1 ቆሮንቶስ 6:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:11፤ ኤፌ 1:19, 20
  • +ሥራ 2:24
  • +2ቆሮ 4:14

1 ቆሮንቶስ 6:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:4, 5፤ 1ቆሮ 12:18, 27፤ ኤፌ 4:15፤ 5:29, 30

1 ቆሮንቶስ 6:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:24፤ ማቴ 19:4, 5

1 ቆሮንቶስ 6:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:20, 21

1 ቆሮንቶስ 6:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ግሪክኛ፣ ፖርኒያ። የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 39:10-12፤ 1ተሰ 4:3
  • +ሮም 1:24, 27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 41

    ንቁ!፣

    9/2013፣ ገጽ 5

    10/2009፣ ገጽ 29

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2008፣ ገጽ 27

    6/15/2008፣ ገጽ 10

    2/15/2004፣ ገጽ 12-14

    9/1/1999፣ ገጽ 12-13

    4/15/1993፣ ገጽ 16-17

    ማመራመር፣ ገጽ 188

1 ቆሮንቶስ 6:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 6:16
  • +1ቆሮ 3:16
  • +ሮም 14:8

1 ቆሮንቶስ 6:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 7:23፤ ዕብ 9:12፤ 1ጴጥ 1:18, 19
  • +ሮም 12:1
  • +ማቴ 5:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2005፣ ገጽ 15-20

    2/15/1991፣ ገጽ 15

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ቆሮ. 6:1ማቴ 18:15-17
1 ቆሮ. 6:2ራእይ 2:26, 27፤ 20:4
1 ቆሮ. 6:3ሮም 16:20
1 ቆሮ. 6:4ማቴ 18:17
1 ቆሮ. 6:7ማቴ 5:39, 40
1 ቆሮ. 6:9ኤፌ 5:5፤ ራእይ 22:15
1 ቆሮ. 6:9ራእይ 21:8
1 ቆሮ. 6:9ቆላ 3:5
1 ቆሮ. 6:9ዕብ 13:4
1 ቆሮ. 6:9ሮም 1:27
1 ቆሮ. 6:91ጢሞ 1:9, 10
1 ቆሮ. 6:101ቆሮ 5:11
1 ቆሮ. 6:10ዘዳ 21:20, 21፤ ምሳሌ 23:20፤ 1ጴጥ 4:3
1 ቆሮ. 6:10ዕብ 12:14
1 ቆሮ. 6:11ሥራ 22:16፤ ዕብ 10:22
1 ቆሮ. 6:11ኤፌ 5:25, 26፤ 2ተሰ 2:13
1 ቆሮ. 6:11ሮም 5:18
1 ቆሮ. 6:121ቆሮ 10:23
1 ቆሮ. 6:13ሮም 14:17
1 ቆሮ. 6:131ተሰ 4:3
1 ቆሮ. 6:14ሮም 8:11፤ ኤፌ 1:19, 20
1 ቆሮ. 6:14ሥራ 2:24
1 ቆሮ. 6:142ቆሮ 4:14
1 ቆሮ. 6:15ሮም 12:4, 5፤ 1ቆሮ 12:18, 27፤ ኤፌ 4:15፤ 5:29, 30
1 ቆሮ. 6:16ዘፍ 2:24፤ ማቴ 19:4, 5
1 ቆሮ. 6:17ዮሐ 17:20, 21
1 ቆሮ. 6:18ዘፍ 39:10-12፤ 1ተሰ 4:3
1 ቆሮ. 6:18ሮም 1:24, 27
1 ቆሮ. 6:192ቆሮ 6:16
1 ቆሮ. 6:191ቆሮ 3:16
1 ቆሮ. 6:19ሮም 14:8
1 ቆሮ. 6:201ቆሮ 7:23፤ ዕብ 9:12፤ 1ጴጥ 1:18, 19
1 ቆሮ. 6:20ሮም 12:1
1 ቆሮ. 6:20ማቴ 5:16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ቆሮንቶስ 6:1-20

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

6 ከእናንተ መካከል አንዱ ከሌላው ጋር የሚከራከርበት ጉዳይ ቢኖረው፣+ ጉዳዩን በቅዱሳን ፊት በማቅረብ ፋንታ በዓመፀኛ ሰዎች ፊት ለማቅረብ ፍርድ ቤት ለመሄድ እንዴት ይደፍራል? 2 ወይስ ቅዱሳን በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁም?+ ታዲያ እናንተ በዓለም ላይ የምትፈርዱ ከሆነ በጣም ተራ የሆኑ ጉዳዮችን ለመዳኘት አትበቁም? 3 በመላእክት ላይ እንኳ እንደምንፈርድ አታውቁም?+ ታዲያ በአሁኑ ሕይወት በሚያጋጥሙ ጉዳዮች ላይ ለምን አትፈርዱም? 4 ደግሞስ በአሁኑ ሕይወት የሚያጋጥሙ ዳኝነት የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ካሉ+ ጉባኤው የሚንቃቸው ሰዎች እንዲዳኙት ታደርጋላችሁ? 5 ይህን የምለው ኀፍረት እንዲሰማችሁ ብዬ ነው። ወንድሞቹን መዳኘት የሚችል አንድ እንኳ ጥበበኛ ሰው በመካከላችሁ የለም? 6 አንድ ወንድም ሌላውን ወንድም ፍርድ ቤት ይወስዳል፤ ያውም የማያምኑ ሰዎች ፊት!

7 እንግዲህ እርስ በርስ ተካስሳችሁ ፍርድ ቤት መሄዳችሁ ለእናንተ ትልቅ ሽንፈት ነው። ከዚህ ይልቅ እናንተ ራሳችሁ ብትበደሉ አይሻልም?+ ደግሞስ እናንተ ራሳችሁ ብትታለሉ አይሻልም? 8 እናንተ ግን ትበድላላችሁ እንዲሁም ታታልላላችሁ፤ ያውም የገዛ ወንድሞቻችሁን!

9 ወይስ ዓመፀኞች የአምላክን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁም?+ አትታለሉ፤ ሴሰኞችም*+ ሆኑ ጣዖት አምላኪዎች+ ወይም አመንዝሮች+ ወይም ቀላጮች*+ ወይም ግብረ ሰዶማውያን*+ 10 ወይም ሌቦች ወይም ስግብግቦች+ ወይም ሰካራሞች+ ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ቀማኞች የአምላክን መንግሥት አይወርሱም።+ 11 አንዳንዶቻችሁም እንደዚህ ነበራችሁ። ሆኖም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና በአምላካችን መንፈስ ታጥባችሁ ነጽታችኋል፣+ ተቀድሳችኋል+ እንዲሁም ጻድቃን ተብላችኋል።+

12 ሁሉም ነገር ተፈቅዶልኛል፤ ሆኖም ሁሉም ነገር ይጠቅማል ማለት አይደለም።+ ሁሉም ነገር ተፈቅዶልኛል፤ ሆኖም ለምንም ነገር ተገዢ መሆን አልሻም። 13 ምግብ ለሆድ፣ ሆድም ለምግብ ነው፤ አምላክ ግን ሁለቱንም ያጠፋቸዋል።+ አካል ለጌታ ነው እንጂ ለፆታ ብልግና* አይደለም፤+ ጌታ ደግሞ ለአካል ነው። 14 ይሁን እንጂ አምላክ በኃይሉ+ አማካኝነት ጌታን እንዳስነሳው+ እኛንም ከሞት ያስነሳናል።+

15 ሰውነታችሁ የክርስቶስ አካል ክፍል እንደሆነ አታውቁም?+ ታዲያ የክርስቶስ አካል ክፍል የሆነውን ወስጄ ከዝሙት አዳሪ ጋር ላጣምረው? በፍጹም! 16 ከዝሙት አዳሪ ጋር የሚጣመር ሁሉ ከእሷ ጋር አንድ አካል እንደሚሆን አታውቁም? አምላክ “ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ” ብሏልና።+ 17 ሆኖም ከጌታ ጋር የተቆራኘ ሁሉ በመንፈስ ከእሱ ጋር አንድ ነው።+ 18 ከፆታ ብልግና* ሽሹ!+ አንድ ሰው የሚፈጽመው ሌላ ኃጢአት ሁሉ ከአካሉ ውጭ ነው፤ የፆታ ብልግና የሚፈጽም ሁሉ ግን በራሱ አካል ላይ ኃጢአት እየሠራ ነው።+ 19 የእናንተ አካል ከአምላክ ለተቀበላችሁት፣ በውስጣችሁ ላለው መንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ+ እንደሆነ አታውቁም?+ በተጨማሪም እናንተ የራሳችሁ አይደላችሁም፤+ 20 በዋጋ ተገዝታችኋልና።+ ስለዚህ በሰውነታችሁ+ አምላክን አክብሩ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ